#ማስታወቂያ
ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።
( ትምህርት ሚኒሰቴር )
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass

ወራቤ ዩኒቨርስቲ‼️
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ዶርም የእሳት አደጋ የተነሳ ስሆን በተደረገው እርብርብ በሰው ህይወት ላይ አደጋ ሳይደርስ በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል ሲል ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።
በዛሬው ዕለት በወራቤ ዩንቨርስቲ ብሎክ 10 ተብሎ የተሰየመው እና የሬሚዳል ወንዶች ይኖሩበት የነበረው ህንፃ ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል። የብዙ ተማሪዎች ንብረት ወድሟል ተብሏል። እሳቱን በተደረገው እርብርብ ማጥፋት ተችሏል።

👍1
📚 Global trend Final Exam -2015 E. C | Jimma University
━━━━━━━━━━━━━━━━━
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
━━━━━━━━━━━━━━━━━
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🔰 Global final exam
🏢 University :- 40minch
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, |📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🏢 University :- 40minch
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, |📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ!!
የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም የሚካሄደውን የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡
በአዲስ አበባ ከየካቲት 03 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የሚስተናገዱ ልዩ ልዩ ኩነቶች በስኬት እንዲጠናቀቁ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል በፀጥታ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል።
በዚህም የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ልዩ ልዩ እንግዶች እና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በደማቅ ስነ-ስርአት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይመረቃል።
የምረቃ በዓሉን ተከትሎም በዕለቱ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥም የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑም የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት:-
ከአፍንጮ በር ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣
ከሰሜን ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣ከዮሃንስ ቤተ ክርስቲያን ወደ አቡነ ጴጥሮስ፣
ከአራት መንታ ወደ ጅንአድ፣
ከይርጋ ሃይሌ የገበያ ማዕከል ወደ አቡነ ጴጥሮስ፣
ከሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ ወደ ሱማሌ ተራ ፣
ከሱማሌ ተራ ወደ ኤሊያና ሆቴል(ባንኮዲሮማ) መስቀለኛ፣
ከተክለ ሃይማኖት አደባባይ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ መንገዶች የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
እንዲሁም ከሀገር አስተዳደር መብራት (ኢሚግሬሽን) ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ፣
ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ፣
ከአሮጌው ቄራ ወደ ባንኮ ዲሮማ መብራት፣
ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ደጎል አደባባይ፣
ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፣
ከመቅደላ ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣
ከቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ወደ ቴሌ እና ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ወደሚገኘው አደባባይ የሚወስዱት መንገዶች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ ነው የተባለው፡፡
ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች ይህንን ተገንዝበው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ እና የትራፊክ ፖሊሶች በሚጠቁሟቸውን አማራጭ አቅጣጫዎችን በመጠቀም አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡
በዋዜማው የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶችና የምረቃ ስነ-ስርዓቱ በሚከናወንበት በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ዙሪያ ተሽከርካሪ ማሳደርም ሆነ ለአጭርም ሆነ ለረጀም ሰዓት አቁሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑንም አሳስቧል፡፡
📚 JOIN :@GTutorialclass

እንዴት የማጥናት ተነሳሽነቴን ማምጣት እችላለሁ?
ጥያቄ፡
ene ye entrance tefetagn negn ena ene befelekut meten matnat alchalkum means guadegnoche hulum gobezoch nachew ena ene gn andande energye tft ylal malete lematnat yalegn flagot ytefana film ayalew alemayet endalebgn eyaweku so what can i do ena beteseboche erasu Kene tlk wtet nw mitebkut even though i don't feel like it
መልስ፡
ለማጥናት ፍላጎት ማጣት፣ Mood ውስጥ አለመሆን ወይም Laziness Syndrome ተብሎ የሚጠራው ችግር ሁሉም ተማሪ በሚባል ደረጃ የሚያልፍበት አጋጣሚ ነው። ልክ ማጥናት ስታስቢ ተነሳሽነቱን ታጪያለሽ፣ ብታጠኚው እንደማይገባሽ እራስሽን ታሳምኚያለሽ፣ ዝግጁ ስለመሆንሽ ትጠራጠሪያለሽ። አንዳንዴም ለረጅም ጊዜ ሳታጠኚ ቀርተሽ ማጥናት ያለብሽ Portion የተደራረበ ሲሆን መጨናነቅና ፍላጎት ማጣት ትጀምሪያለሽ። ስለዚህ ሁኔታውን በመረዳት አዋጭና ጠቃሚ የሆኑ አማራጮችን በመጠቀም በፈለግሽው ልክ በማጥናት ውጤታማ መሆን ትችያለሽ።
ከዚህ ስሜት ለመውጣት የሚከተሉትን ቴክኒኮች በሂደት ተግብሪያቸው።
1. ለምን የማጥናት ፍላጎቱንና ተነሳሽነቱን እንዳጣሽ እወቂ
ፍላጎት ያሳጣሽን ምክንያት ካላወቅሽ በሚቀጥለውም ለማጥናት ስትነሺ ይሔን ስሜት ድጋሚ ልታገኚው ትችያለሽ። ምክንያቱን ካወቅሽው ለማጥናት ከመታገል ትኩረትሽን ተነሳሽነት ያሳጣሽን ችግር በመፍታት ጥናትሽን ማስቀጠል ትችያለሽ።
2. ለጊዜያዊ ስሜትሽ አትገዢ
የማጥናት ተነሳሽነቴ ጠፍቷልና ከማጥናት ሌላ ስር ብሰራ ይሻላል ብለሽ ለጊዜያዊ ስሜትሽ እጅ በሰጠሽ ቁጥር ጭንቀትሽ ይበልጥ ይጨምራል፣ እራስሽ ላይ ጫና ታበዢያለሽ፣ በቀላሉ እራስሽን የምትወቅሺበትን እድል ታሰፊያለሽ። ውጤታማ የሚሆኑት እነርሱ ከስሜታቸው በላይ የሆኑ ጠንካራ ተማሪዎች መሆናቸውን አስታውሺ።
3. እራስሽን መውቀስ አቁሚ
በተደጋጋሚ የጥናት ፕሮግራምሽን ለሌላ ጊዜ በማስተላለፍሽ በፍፁም እራስሽን አትውቀሺ። ይሔ ተግባርሽ ልማድ እንደሆነብሽ ከተረዳሽ በተቻለሽ መጠን ከስር ከስር በትንሹ ማጥናትን ተለማመጂ።
4. ከሌሎች ጋር እራስሽን አታወዳድሪ
የምትማሪው ጓደኞችሽ ስለሚማሩ አይደለም፣ የምታጠኚውም እንዲሁ ጓደኞችሽ ስለሚያጠኑ አይደለም። ውጤትሽን ለማሻሻል የግድ ማጥናት እንዳለብሽ እራስሽን አሳምኚ። በሚገባ ካጠናሽ ውጤታማ የማትሆኚበት ምክንያት እንደሌለ ደጋግመሽ ለእራስሽ ንገሪው።
5. ቋሚ የጥናት ፕሮግራም አውጪ
ከምንም አይነት ተጨማሪ ስራና የሚረብሹ ተግባራት ነፃ የሆነ ሰዓትን በመምረጥ ለጥናት ፕሮግራም አውጪ። በፕሮግራምሽ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባን ተግባር አስቀድሚ፣ በአንዴ ብዙ ስራን ለመስራት አትሞክሪ። በተቻለሽ መጠን ላወጣሽው ፕሮግራም ተገኚ ሁኚ።
6. ጥናት ፈታኝ እንደሆነና ከምቾት ቀጠናሽ እንደሚያወጣሽ አስታውሺ
ምቾት ውስጥ ውጤትም ሆነ እድገት ሊኖር አይችልም። ፊልም ማየት ጊዜያዊ ደስታን ይሰጥሽ ይሆናል ነገር ግን በፍፁም ዘላቂውንና ትርፋማውን ሙሉ ደስታ ሊሰጥሽ አይችልም። በትምህርትሽ ውጤታማ ለመሆን የግድ Disciplined መሆን ይኖርብሻል። የጥናትሽ ክብደት ላይ ሳይሆን የምታመጪው ውጤት ላይ አተኩሪ።
መልካም የጥናትና የውጤታማነት ጊዜ!
ውብ ምሽት ይሁንልን! 🌘🌒✨💫
(Epha A.)
ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋

👍1🙏1