G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#SamaraUniversity

በ2016 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥር 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም እንደሚከናወንና ትምህርት ጥር 20/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፡፡

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@Gt12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
1
#UniversityofKabriDahara


በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዳል ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርታችሁ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን 👉 ጥር 16 እና 17፤ 2016 ዓ.ም (January 25 and 26፤2024) መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን፤በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡
*የ8ተኛ ክፍል ዉጤት ካርድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤   
*ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*12ተኛ ክፍል ዉጤት ሰርተፍኬት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ
* የቅርብ ጊዜ የሆነ 8 (3*4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም
*የግል አልባሳት ማለትም አንሶላና ትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን፤

[ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ]

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@Gt12192123
👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass🔝
👍1
#AmboUniversity

አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው 3,022 የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም የተመደቡለት ሲሆን የተማሪዎቹ መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም እንዲሆን የተቋሙ ሴኔት ትላንት መወሰኑን የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ለ #ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@Gt12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍2
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።

የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።

የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።

ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።

የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።

Via tikvahuniversity


For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
♻️ በጣም ጠቃሚ የሆኑ የኮምፒውተር አቋራጮች

CTRL + A - Select all
CTRL + B - Bold
CTRL + C - Copy
CTRL + D - Fill down cell
CTRL + E - Center Alignment
CTRL + F - Find
CTRL + G - Go to current
CTRL + H - Replace
CTRL + I - Italic
CTRL + J - Full justification
CTRL + K - Create hyper link
CTRL + L - Left Alignment
CTRL + M - Tab
CTRL + N - New page
CTRL + O - Open
CTRL + P - Print
CTRL + R - Fill right cell
CTRL + S - Save
CTRL + U - Underline
CTRL + V - Paste
CTRL + X - Cut
CTRL + Y - Redo
CTRL + Z - Undo



For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍1
#Hawassa

" ተማሪው ላይ ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሟል " በሚል #የተጠረጠረው ርእሰ መምህር በቁጥጥር ስር ዋለ።

በሀዋሳ ከተማ ታቦር አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወስጥ አንዲት ተማሪ ርእሰ መምህሯን " ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሞብኛል " በሚል ክስ መመስረቷን ተከትሎ ፖሊስ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ከስራ ገበታዉ ድረስ በመሄድ በቀን 20/05/2016 ዓ/ም በቁጥጥር ስር ማዋሉን ለማወቅ ተችሏል።

የሀዋሳ ከተማ ሴቶችና ህጻናት ቢሮ ሀላፊዋ ወይዘሮ ፍሬህይወት ወልደጻዲቅ ጉዳዩን በተመለከተ ከቲክቫህ ኢትዮጽያ የሀዋሳው አባል ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ፤ " የተጠቂዋ ቤተሰቦች ጉዳዩን ይዘዉ ቅድሚያ ለማመልከት የመጡት ወደእኛ ቢሮ ነበር " ያሉ ሲሆን ጉዳዩን ወደ ህግ እንዲወስዱት በማድረግ ማንኛዉንም የህግ ከለላና አስፈላጊ ድጋፎችን ሊሰጡ እንደሚችሉ ቃል ገብተው አንዳበረታቷቸው ገልጸዋል።

ከዚህ በኋላ ክሱ ተመስርቶ ተጠርጣሪዉ በህግ ጥላ እንደዋለና ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የገለፁት ኃላፊዋ " አሁን ላይ የሀዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ መረጃዎችን አጠናክሮ የክስ ሂደቱን ከኛ ጋር ለመደገፍ እንቅስቃሴ ላይ ነው " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል።

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዉ በትምህርት ቤት ውስጥ ሲያዝ የነበረዉን ሁኔታ እና ድርጊቱን በተመለከተ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር የሚያውቀዉ ነገር እንዳለ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ ያቀረበላቸው የትምህርት ቤቱ ምክትል ርእሰ መምህር አቶ ሀንዳሞ ፈይሳ ፤ በወቅቱ ተጠርጣሪው ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብለዉ መሄዳቸውን ፤ አሁን ላይ በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ሳምንት እንዳለፋቸው ገልጸዋል።

ክስ አቅራቢዋ ተማሪ ከትምህርት ገበታዋ ደጋግማ በመቅረቷ ምክንያት " ወላጅ አምጭ አታምጭ " በሚል ከሚመለከታቸዉ መምህራኖቿ እና ከተጠርጣሪው ርእሰ መምህር ጋር ስትጨቃጨቅ እንደነበር የሚያስታዉሱት አቶ ሀንዳሞ ፤ ይህ ጉዳይ ለእርሳቸውም ሆነ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ #አስደንጋጭ እና ግራ ያጋባ መሆኑን አስረድተዋል።


[ዘገባው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው]


For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass🔝🔝
📓 ከዚ ታች ያለዉ Text Book የ Logic and Critical Thinking Module ሲዘጋጅ እንደዋና Reference የተጠቀሙበት ነዉ

ከዚ እና ሌሎች Module የጠቀሳቸዉ Reference Books ጋ ዋና ዋና ነጥቦችን አውጥተን "Reference Note" የተባለ ኖት ማዘጋጀት እየሞከርን ነዉ ግን በአጭር ጊዜ ላያልቅ ስለሚችል Reference Book ለምትፈሉ እዚ ጋ ያለዉን PDF ተመልከቱ

🔸 ጠቃሚ Reference Book ነዉ ተመልከቱት 👇

ለማንኛውም ጥያቄ For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass ጋ አናግሩን
#ማስታወቂያ

#የመውጫ_ፈተና_በድጋሚ_ለመውሰድ_ለተመዘገባችሁ_የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች_በሙሉ፦

በቀጣይ ወር ከቀን 06-09 የሚሰጠው የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከዛሬ ከጥር 27/2016 ዓ.ም ጀምሮ የመፈተኛ USER NAME & PASSWORD የአገልግሎት ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በማምጣት ከት/ት ክፍላችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ማስታወሻ፦
📌ማስታወቂያው ፈተናውን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በድጋሚ ለመፈተን ያመለከታችሁ ተማሪዎችን የሚያካትት መሆኑን እንገልፃለን።

የወ/ዩ/ሬጅስትራር ፅ/ቤት


For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🤯1
ለ2016 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት #መውጫ_ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፡-

በ2016 አጋማሽ ዓመት (ከየካቲት 6-9/2016ዓ.ም) የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፦

1ኛ. የመደበኛ ፣ የማታና የክረምት ተማሪዎች ከምትማሩበት አካዳሚክ ክፍል ሬጂስትራር እንዲሁም የርቀት ተማሪዎች ደግሞ ከርቀት ትምህርት ማዕከላት User Name እና Password ከጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንድትወስዱ

2ኛ. በድጋሚ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ሁሉም ተማሪዎች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ የማታ ፣ የክረምትና የርቀት ተማሪዎች User Name እና Password ለመውሰድ ስተመጡ ለመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈላችሁበትን #ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስተራር ጽ/ቤት


For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
#ማስታወቂያ

ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ

የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና  ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል

2.  https://exam.ethernet.edu.et  ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም

3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ  የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።

( ትምህርት ሚኒሰቴር )


👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝