CHAPTER FIVE.pptx
201 KB
AAU , Geography short note ppt
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

👍1
New-Phys 1011 Module(AAU).pdf
8.1 MB
▶️General Physics
▶️ Prepared by Addis Ababa University (AAU)
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️ Prepared by Addis Ababa University (AAU)
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Physics mid AAU@keleme_2013.pdf
149.1 KB
▶️Addis Ababa University
Physics Mid Exam
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Physics Mid Exam
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
A + Geography exam.pdf
843 KB
..AAU GEOGRAPHY FINAL EXAM ..
Answer key included 🙏
©A+ academy
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Answer key included 🙏
©A+ academy
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️AAu logic mid exam with best answers
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
📖 Exam:|- logic mid exam.
🏢 University:|- AAU.
⏳ Time:|- 2014.

AAU PAST LOGIC MID EXAM (1) (1).pdf
2.7 MB
AAU PAST LOGIC MID EXAM (1)
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍1
Logic Mid Exam.docx
15.7 KB
AAU 2015 LOGIC MID EXAM
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
PPT for Freshman Geography,AAU.pptx
5.5 MB
Geography PPT AAU
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👏1
English_Final_Exam_AAU.pdf
119.9 KB
📚Addis Ababa University
📑Last year 2021 Comm. English Final Exam
#Like ማንን ገደለ😂🥰
😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📑Last year 2021 Comm. English Final Exam
#Like ማንን ገደለ😂🥰
😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👌10_አነቃቂ_ሀሳቦች
1.👉"የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፣ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።"
#ጂም_ሮን
2.👉 "ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች። ስንፈልግ መከራን፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ።"
#ኦሾ
3.👉“ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ፡፡"
#ዚግ_ዚግላር
4. 👉“እያንዳንዱ ችግር፣ እያንዳንዱ ውድቀት፣ እያንዳንዱ የልብ ስብራት የእኩል ወይም የላቀ የጥቅም ዘርን በውስጡ ተሸክሟል።”
#ናፖሊዮን_ሂል
5. 👉"በህይወት ያለህን ነገር ከተመለከትክ ሁልጊዜ ብዙ ነገር ይኖርሃል፤ በህይወት የሌለህን ነገር ብትመለከት መቼም አይበቃህም"
#ኦፕራ_ዊንፍሬይ
6. 👉"በሚታይና በሚነካ ነገር ማመን በፍፁም እምነት አይደለም። ባልታየው ማመን ግን አሸናፊነትና መታደል ነው።"
#አብርሀም_ሊንከን
7.👉"እስከ ነጋ፣ እስከ መሸ፣ እስከ ተነፈስን እዚህ ህይወት ውስጥ እስካለን ድረስ ዘገዬ የሚባል ነገር የለም!"
#ዳግማዊት_ክፍለ
8. 👉"በህይወት ውስጥ ትልቁ ክብር ያለመውደቅ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር መነሳት ላይ ነው።
#ኔልሰን_ማንደላ
9. 👉“ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ።”
#አልበርት_አንስታይን
10.👉“ለመማር ፈቃደኛ ካልሆንክ ማንም ሊረዳህ አይችልም፣ ለመማር ፈቃደኛ ከሆንክ ማንም ሊያስቆምህ አይችልም”
#ዚግ_ዚግለር
መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏
ምንጭ 👉👉👉ሶሻል ሚዲያ
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇

❤1
🔵የታያችሁን ያህል ተንቀሳቀሱ!
✅አንድ ምሽት ላይ አባት ልጁን ወደ ሲኒማ ቤት ሊወስደው ውጪ መንገድ ላይ መኪና ውስጥ እየጠበቀው ነው፡፡ ልጅ ከቤት እንደወጣ በጣም ስለጨለመበት ስልኩን አውጥቶ አባቱ ጋር ደወለ፡፡
• ⏰ልጅ፡- “አባዬ እንዴት ልምጣ? ጨለማ ስለሆነ አይታይም”፡፡
• ⏰አባት፡- “ምን ያህል ይታይሃል?”
• ⏰ልጅ፡- “አምስት እርምጃ ያህል ብቻ ነው የሚታየኝ”
• ⏰አባት፡- “አምስት እርምጃ ተራመድ”
• ⏰ልጅ፡- “እሺ” (አምስት እርምጃ ተራመደ)
• ⏰አባት፡- “አሁንስ ምን ያህል ይታይሃል?”
• ⏰ልጅ፡- “አሁንም ሌላ አምስት እርምጃ ያህል ርቀት ይታየኛል”
•⏰ አባት፡- “በፊትህ የሚታይህን አምስት አምስት እርምጃ እያልክ ከመጣህ እኔ ጋ ትደርሳለህና የታየህን ያህል ተንቀሳቀስ”
ልጅ ብዙም ሳይቆይ አባቱ ጋር ደረሰ፡፡
🟢ሁሉም ነገር ጥጉ ድረስ እስኪታያችሁ አትጠብቁ፡፡ በሚታያችሁ መጠን ተራመዱ፡፡ የሚታያችሁን ያህል ስትራመዱ፣ ከመራመዳችሁ በፊት ያልታያችሁን ማየት ትጀምራላችሁ፡፡
ሁሉንም ነገር እስከምታውቁ አትጠብቁ፡፡ በምታውቁት ልክ ስራን ጀምሩ፡፡ በምታውቁት እውቀት መጠን ስራን ስትጀምሩ፣ ያንን ከመጀመራችሁ በፊት ያልነበራችሁ ልምድና እውቀት ወደ እናንተ ይመጣሉ፡፡
ሁሉም ሰው እስኪቀበላችሁ አትጠብቁ፡፡ የሚቀበሏችሁ ላይ በማተኮር ተሰማሩ፡፡ በሚቀበሏችሁ ላይ ስታተኩሩና ደስተኛ ስትሆኑ፣ ቀድሞ የማይቀበሏችሁ ሁሉ እናንተን ከመቀበል ውጪ ምርጫ አይኖራቸውም፡፡
የጠየቃችሁት ነገር ሙሉ በሙሉ እስኪሰጣችሁ አትጠብቁ፡፡ የተሰጣችሁን ተቀበሉና በዚያ በመጀመር የምትችሉትን አድርጉ፡፡ በተሰጣችሁ በጥቂቱ የምታደርጉት ጥረትና የምታከናውኑት ነገር የቀረው እንዲለቀቅላችሁ መንገድ መክፈቱ አይቀርም፡፡
አትቀመጡ! የታያችሁን ያህል ተንቀሳቀሱ!
በየ እርምጃችሁ ለመዳረሻችሁ እየቀረባችሁ ነው 😍
መልካም ጥናት

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን ለተመደቡ 3,800 ተማሪዎች አቀባበል አድርጓል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ላስመዘገቡ 1,600 ተማሪዎች እንዲሁም 2,200 የሪሚዲያል ተማሪዎች በድምሩ 3,800 የቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ላለፉት ሦስት ቀናት መቀበሉ ተገልጿል።
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ላስመዘገቡ 1,600 ተማሪዎች እንዲሁም 2,200 የሪሚዲያል ተማሪዎች በድምሩ 3,800 የቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ላለፉት ሦስት ቀናት መቀበሉ ተገልጿል።
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📢 ስለ English
አንድ የ ኬንያን ምስኪን ገበሬ ስለ English alphabet A B C D ታውቃለህ? ብላችሁ ብትጠይቁት ሚመልስላችሁ መልስ ጀነን ብሎ በ ሚያምር English "I haven’t got the faintest idea" በ አማርኛ ስንተረጉመው 👉🏽i don't know 😂 ነዉ ሚላችሁ።
🤔አሁን ትልቁ ጥያቄ ይሄ ገበሬ A b c d ሳያውቅ እንዴት Englishን ልክ እንዲህ አቀላጥፎ ሊናገር ቻለ? ነው
🧑🏿🏫መልሱ
ያለበት Environment ነው። እንደ ምናውቀው ኬንያውያን ተገዝተዋል So ይሄ Condition ነው እንግዲ English በደንብ እንዲያወራ ያደረገው። አካባቢው English ስለ ሚያወራ እሱም English ለ ማውራት አልተቸገረም..... እኛ ግን ለዚህ አልታደልንም(አረጋጉት ለምን አልተገዛንም አደለም ክብር ለ ኣያቶቻችን ይሁን ማንም አልደፈረንም ) እኛ ያልታደልነው Englishን ከ አካባቢያችን ያሉ ሰወች ስለማያወሩት እና ደግሞ እኛም ለማውራት ስንሞክር " ጉረኛ! ባክህ አታካብድ... በ ሀገርህ ቋንቋ አትኮራም ማለት ነው?" በ ሚሉ ቃላት በኩርኩም እየተባልን ስላደግን ነው።
❗️English skillን Class ውስጥ በ መማር ብቻ Improve ማድረግ አይቻልም!!
በ ብዙ መንገዶች ተፍ ተፍ ማለት ይጠይቃል።
❓እና የ English እውቀታችንን ከ መደበኛው class ባሻገር እንዴት እናዳብር?
🔆1 Google ተጠቀሙ
Google ላይ በ አንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ(እናንተ የፈለጋችሁትን መሰረች) የ ተለቀቁ Articles , paragraphs, Stories አሉ እነሱን ማንበብ። ዘርፈብዙ ጠቀሜታዎች አሉት
▪️ አዳዲስ ቃላቶች እናውቃለን
▪️ የ Paragraphን ተረድተን ጥያቄወችን ለመስራት ሁነኛ መፍትሄ ነው።
❗️አደራችሁ ከዚህ ላይ ግን አዲስ ቃል ስታገኙ ተሎ ብላችሁ dictionary App. አትክፈቱ መጀመሪያ ቃሉን Based on the context ለ መረዳት ሞክሩ።
🔆2 የ English films በ Subtitle እዩ
ታዲያ በ መዝናኛ ግዜ እንጅ በ ትምሮ ስሀት ደባሪ ነው።
Film በ ምናይበት ስሀት how words are spelt( ቃላቶች እንዴት እንደሚባሉ)
How they act when they speak(ሲያወሩ ምን አይነት act እንደሚያሳዩ) እናያለን። ይሄም ከሰው ጋር Communication በምናካሂድበት ጊዜ ይጠቅመናል።
🔆3 የ English ሙዚቃን lyrics እያዩ ማዳመጥ
ይሄ Film ከማየት የተሻለ ነው። ምክንያት
▪️የ ሙዚቃን ባህሪያት ካስታወስን አይረሴነት እንዲሁም በ ተሎ የ ሚያዙ ናቸው So አዳዲስ ቃላቶችን ከ ሙዚቃው ጋር በዜማ አብረን ስንላቸው ወዲያው አዕምሮአችን ውስጥ ይቀመጣሉ
▪️የ ሙዚቃ lyrics (ግጥም) በዘፈቀድ አይሰራም ቃላትን እረቂቅ ለማድረግ ይጥራሉ ቃላቶቹ እኛ ከምናውቃቸው ቃላት የተለዩ ናቸው ይሄም እኛ አዳዲስ ቃላትን ለማወቅ በር ከ ፋች ነው።
Englishን ለ ማዳበር አደል? ስለዚህ 4ተኛውን በ English እናርገውኣ
🔆 4 See english language news
Try to sample a broad range of English language newspapers, including broadsheets as well as magazines.
The advantage is that you will become more comfortable with how words are spelt and the contexts in which they are used.
እነዚህን 4ቶችን በ ምናይበት ግዜ አዲስ ቃል ከ ማወቅ ባለፈ ምን ከ ምን ላይ ይገባል የሚለውን የሰዋሰው Structure ለ መረዳትም አሪፍ ነው
━━━━━━━━━━━━━━━━

👍2
❓❓ለነባር ተማሪዎች “ግቢ ውስጥ በተለይም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘግቡ ዘንድ እንዴት እንዲያጠኑ ትመክራላቹህ? “ተብለዉ ለተጠየቁት ምን መልስ ሰጡ📝
🧑🏽🏫ተማሪ 1⃣
🔺አንደኛ አመት ተማሪዎች ውጤታማ መሆን ከፈለጉ ከአሁኑ ሞጅሎችን በራሳቸው አረዳድ ማንበብ መጀመር አለባቸው እንጂ በዚህ ሰዓት ሌክቸረር እየጠበቁ መማር አያዋጣም ምክንያቱም ሌክቸረሮች ቀስ ብለው ማስተማር ይጀምሩና ልክ ሴሚስተሩ ሊያልቅ ሁለት ሳምንት ምናምን ሲቀረው የቀሩትን chapterች reading assigment ብለው ይሰጣሉ ይሄ ደግሞ አስተማሪ እየጠበቁ የሚያጠናውን ተማሪ ይበልጥ ይጎዳል።
🧑🏽🏫ተማሪ 🔢
🔻እኔ ለአድስ ገቢ ተማሪዎች የምሠጠው ምክር በሚያነቡበት ግዜ በደንብ አድርገው ሀንድአውት ብቻ ቢያነቡ በእርግጠኝነት ጥሩ ውጤት ይሰራሉ ከሀንድአውትውጭ የሚወጣ ጥያቄ የለም በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እንደኔ ግንዛቤ ለብቻ በደንብ ማንበብእመርጣለሁ እየተጠያየቅን ብናነብ ይሻላል እሚሉ ተማሪዎች አሉ በእርግጥ ይህ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ አንብቦ ከተረዳው ቡሀላ ቢጠያየቁ አሪፍ ነው ደግሞ በምታነቡ ግዜ ሞጅል ላይ ያለ ነገር ቀላል ነው ብላችሁ አትለፉ ዋጋ ያሥከፍላችዃል በፊት ተምሬዋለሁ አቀዋለሁ እሚባል ነገር በጣም ነው እሚጎዳው ምክንያቱም ኮርሱ ላይ ያሉት አብዛሀኞቹ ታች ክላሥ የተማራችሁት ሥለሆነ ቀላል ሊመሥላችሁ ይችላል ፈተና በምትሰሩበት ግዜ ደግሞ ጥያቄውን በደንብ ለመረዳት ሞክሩ ምክንያቱም አንድ ፊደል ታሥበላለች በተረፈ ማንበብ ነው በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እመረጣችሁት ፊልድ እንድትገቡ።
🧑🏽🏫ተማሪ 3️⃣
🔹እኔ በተሳሳትኩበት እንዳትሳሳቱ ትንሽ ነገር ላካፍላችሁ።የምትፈልጉትን ነገር ማግኘት ትፈልጋላችሁ ፥ እንግዲያውስ ውጤት መስራት ያስፈልጋችኋል።
➡️ አሁን ያላችሁበትን ጊዜ ተጠቀሙበት።Fresh man courseኦች ለማንበብ ብዙም አስቸጋሪ ስላልሆኑ ባላችሁ ጊዜ አየት አየት ብታደርጓቸው አይከፋም። ምክንያቱም ገና ክላስ ከመጀመሩ quize የሚል አስተማሪ አይጠፋም። በ quizeና በትናንሽ ፈተናዎች የተጠረቃቀመ ውጤት ጥቅሙ ያኔ ስታዩት ይገባችኋል።
➡️ ያላችሁበትንም ይሁን የሌላ ጊቢ ጥያቄዎች ከመስራት ወደኃላ እንዳትሉ። ጥቂት አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ ብትሰሩ ታተርፋላችሁ....
🧑🏽🏫 ተማሪ 🔢
🔺ይህ መልእክት አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች ነው እባካችሁ የያዛችሁትን fresh man program pdf አንብቡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ለምትወስዱት 6 or 7 ኮርሶች 1 ወር አይሰጧችሁም የምሬን ነው እኛንም እያደረጉን ያለው ያንን ነው....እባካችሁ ትምህርት ሙድ ውስጥ ግቡ...እዚ መጥታችሁ ጊዜ አጠረኝ ሆዴን አመመኝ ብትሉ እመኑኝ ማንም አይሰማችሁም 5 እና ከዛ በላይ chapter ያላቸውን 6 ኮርሶች በ 1 ወር ከ 10 ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው እንድትወስዱ የምትገደዱት አስቡበት... ይህን ጊዜ ተጠቀሙበት...አመሰግናለው።
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟📚 JOIN :@GTutorialclass