G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Hello students, if you have any assignment question, i will help you with it but, it have to be Non - Numerical Question.

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
HELLO EVERY ONE! how are you doing! 😃😃😃 THANKS TO GOD 🙏🏽🙏🏽 i'm really good. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 🤩🤩🤩🤩🤩 i have annunciation for all students who wants to be a hacker👨🏽‍💻, app and website developer, and to create your own games🧚🏼‍♀️🧞‍♂️. is there any one who wants to learn programing. if your answer is yes 🙅no problem came here AND TELL your interest. 🤷🏼‍♂️💯 https://t.me/GebremariamTe          Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
4
🌟መልካም ዜና ለ ዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች🌟

በዚህ ዓመት
🔤Medicine
🔤 Pharmacy
🔤 Dental Medicine
እና ተያያዥ ፊልድ መግባት ለሚትፈልጉ ተማሪዎች GTUTORIAL ምዝገባ ተጀምሯል

🔵 Addis Ababa University

🔵 Jimma University

🔵 Haramaya University

🔵 Hawassa university

🔵 Arbaminch University

🔵 Dilla University

🔵 Bule Hora university

🔵 Madda WALAABUU university

🔵 Ambo University

🔵 Wallaggaa University

🔵 Salaalee University

🔵 Diredawa University

🔵 Bahirdar University

🔵 Gondar University

🔵 Debre Tabor University

🔵 Debre Markos University

🔵 Debre Birhan University

🔵 Wollo University

🔵 Jigjiga University

🔵 Arsi university

🔵 Wolayita Sodo University

🔵 Welkite University

🔵 wachamo university

🔵 Arsi university.

🔵 Worabe University

💥
🌟እነዚህ ዩኑቨርሲቲዎች የደረሳችሁ ተማሪዎች እድለኛ ናችሁ።

📌 ስማቸው እዚህ ላይ የተጠቀሱ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉም Medicine ይሰጣሉ። ለ እያንዳንዱ የ Medicine መግብያ ፈተና ይለያያል። ለምሳሌ አ.አ.ዩ የ ቃለ-ምልልስ ጥያቄ አለ፣ በ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ የለም። አንዳንዶቹ ደግሞ SAT ፈተና ይሰጣሉ።

📌 ስለዚህ ተማሪዎቻችን በደንብ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ለ CoC Tutorial ስትመዘገቡ bot ላይ የ እናንተን ዩኒቨርሲቲ በ ትክክል መምረጥ አለባችሁ። እኛ የምንሰጣችሁ Tutorial ለ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ አንድ አይነት አይደለም።

ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍32
Applied Mathematics 1
@keleme_2013.pdf
105.2 MB
📚Applied Mathematics I Short notes and reference book,Begashaw🙌🏾


የ Begashaw መጽሀፍት በ Engineering ተማሪዎች ተመራጭ ናቸው።✔️✌️🏾
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍4
ያኔ ፍሬሽ ሣለን : ግቢ ሥንገባ
ለብዙ ችግሮች : ሁነናል ሠለባ።

➽ ሢኒየር ሢዝናናብን : ሥንገባ ሥንወጣ
በእንሥሣት ሠይመው : ይሉን ነበር ጦጣ።

➽ ሤቷን "ፍሬህይወት" : ወንዱን ደሞ "ፍሬው"
ርዕሡ እኛ ነበርን ; የሢኒየሮች ወሬው።

➣ሁሌም እማልረሣው😍
............
➽ ድንገት ሣሥታውሠው : ዛሬም የሚያሥቀኝ
አንድ ሢኒየር ተሜ : በሶየን ሢነጥቀኝ።

➽ ፍሬሽ እንደሆንኩኝ : አካሄዴን አይቶ
"ፍሬው" ብሎ ጠራኝ : ከኋላየ መጥቶ።

➽ ሚሥጥሩ ሣይገባኝ..........
ፍሬው አደለሁም : እባላለሁ 'ብሩክ'
እባክህ አሣየኝ : የወንዶቹን ብሎክ።
.....ብየ ብናገረው : በመልሤ ተደንቆ
....በሣቅ😂 ሊሞትብኝ : መንገዱ ላይ ወድቆ።

➽ እኔም ፍሬው ሞኙ : ሥሜን ረሥቼ
ሢሥቅ አየዋለሁ : ግራ ተጋብቼ።

➽ ሣቁ ሢቆምለት......
" ምን ጣጣ አለው ታዲያ : ደሞ ለዚህ ነወይ
እቃህን አምጣና : ከኔ ዶርም እንቆይ።
"

➽ ይሉኝታ አለኝና : እኔም ተሣቅቄ
ልሠጠው ፈራሁኝ : ሻንጣየን አውልቄ።

➽ይህ ይሻላል ብየ : በሶየን ብሠጠው
ከጓደኞቹ ጋር : ወሥዶ በጠበጠው።

➽ ከ10 ኪሎ በሶ : ለኔ አንድም ሣይሠጡ
ሢኒየሮች በሙሉ : ተካፍለውት ወጡ።

➽ ሌላ ቀን ተዋወኩ : የዶርም ጓደኛ
ሥወጣ ሥገባ : እንዳልሆን ብቸኛ፣

➽ይሄም ጓደኛየ : ችግሬን ተረድቶ
ጧት ማታ ከዶርሜ : እንደማለቅ አይቶ
"ወክ እማትወጣው : ምን ብትሆን ነው ከቶ?

➽ አቦ አትደብረኝ : አትሁንብኝ ፋራ
ይልቅ ለባብሥና : እንሂድ በግ ተራ። "
....አለና ገፋፋኝ : ውሣኔ አሥቀየረ
....ትልቁ ገጠመኝ : አሁን ተጀመረ።

➽ ለባብሠን ብንወጣ : ታውደን በሽቶ
በግ ተራን አየሁት : በወጣቶች ሞልቶ።

➽ ሤቱም ወንዱም ወጣት : በበግ መሠየሙ
መቸም ሚሥጥር : አለው ምን ይሆን ትርጉሙ?

➽ እኔማ የዚህን : ትርጉሙን ለማወቅ
ዛሬ ልየው እንጅ : መቸም ጊዜ አልጠብቅ።

➽ ምሽቱ ነገሠ : ሠዓቱ ከነፈ
አይኔም ተወርውሮ : ካንዲት ቆንጆ አረፈ።

➽ ፍርሀቴ እንዲለቀኝ : ከውሥጤ ተንፍሸ
ወደ እሷ ተጠጋሁ : ባይኖቸ ጠቅሸ።

➽ እሷም ለምሽኮርመም : ትንሽ አመነታች
ልመለሥ ሢቃጣኝ : በገዛ እጇ መጣች።

➽ ይችማ የዋህ ናት እውነትም በግ ተራ
አንደበቷ ማር ነው : ደሞኮ ሥትፈራ።

➽ በመጀመሪያው ቀን : ሥልኳን ሠታኝ መጣሁ
ሣልተኛ ነጋብኝ : ከዶርሜ እንደወጣሁ።

➳......ጉድ መጣ🙈🙈🙈🙈
............
!
➽ በሁለተኛው ቀን : እራሷ ደውላ
"ከተማ እንውጣ" : አለች ከሠዓት በኋላ።

➽ እኔም ያለችኝን : ገንዘቤን ሠብሥቤ
ያሻትን ልጋብዝ : ላኮራት አሥቤ፣

➽ ብሩ አይበቃም ብየ : ለእሷ እንኳን ሥፈራ
4 ሁና መጣች : ልትከተኝ ኪሣራ።

➽ እንደፈረደብኝ : አራቱን ጋብዠ
ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሞባይል አሢይዠ
.
➽ አሥተናጋጅቷን : አልኳትና አደራ
ይሄንን ችግሬን : ለእሷ እንዳታወራ፣
.
ለሽንት ቤት ብየ : ሣያዩኝ ወጥቼ
ተበድሬ መጣሁ : ከዶርም ጓዶቼ።

➽ .........ወይ ጣጣ ደሞ ምን ምኔ ቀራት?.....
"ፍዝዝ አትበል እንጅ : አይዞህ የኔ ፍቅር
ሂሣቡን ዝጋና : ሥንጨፍር እንደር። "
.....ብላኝ እርፍ አለች : የፊቱ ሢቆጭኝ
.....ጭራሽ አሣብዳ : ፊቴን ልታሥነጨኝ።
.
➽ ምን አማራጭ አለ : አልኩና በሆዴ
አንችን ደሥ ካለሺ : ችግር የለም ውዴ።
...ብየ ተናግሬ : ፀጉሬን እያሻሸሁ
...ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሥጨነቅ አመሸሁ።

➽ ጨዋታው ሢጀመር : ጭፈራው ሢደራ
ወገቡን ሢፈትሽ : ሁሉም በየተራ።
.
➽ ትንሽ እንደቆየች : ብትለኝ "ራበኝ😂
"
ባዶ ቦርሣ ይዠ :ገላየን አላበኝ።🤣

........ኡፍፍፍፍፍ........
➽ በዚህ ውድቅት ሌሊት : ገንዘብ ከየት ላምጣ
ግቢ ትበያለሽ : ከዚህ ቤት እንውጣ፣
........ብየ ተናግሬ ያፌን : ሣልጨርሠው
.......አምባርቃብኝ ሄደች : የዋህ ናት ያልኳት ሠው።

➽ በግ ተራ ወጥቸ : ያገኘኋት ልጅ
የበግ ፀባይ የላት : የፍየል ነው እንጅ።
.
➽ የዋህ በጎች መሥለው : ከግቢ ሢወጡ
ምግባቸው ጫት ብቻ : አልኮል የሚጠጡ
እንዴት ከበግ ተራ : ፍየሎቹ መጡ?

➽ በግ የሚለውን ሥም : ፍየሎች ተውሠው
ሠውን አሥቸገሩት : ጩኸታቸው ባሠው።

➽ ዩኒቨርሢቲወችም : ባንድ ላይ ይቀጡ
ከበግ ተራ መሀል : ፍየል እንዳይሸጡ።

➽ አማን አውለኝ ብሎ : ከዶርሙ ተነሥቶ
ማን ፍየል ይገዛል : ለበግ ብሎ ወጥቶ።
.
➽ ወይ ቦታው ቢለያይ : መግቢያውና መውጫው
ይገዛ ነበረ : ሁሉም እንደምርጫው።

➽ እነ ፍሬ ህይወት : በሉ ተጠንቀቁ
ፍየል ብቻ ቀርቷል : በጎች ተመረቁ።

➽ በግ የምትፈልጉ : ፍየል የማትሹ
ካሁን ጀምራችሁ : በበግ ተራ አታምሹ።

➽ ግቢወችም ይሥሙት : ይሄን አቤቱታ
ከእንግዲህ ይሥጡልን : ለፍየሎች ቦታ።

ስትገቡ ለምትቸገሩ ተማሪዎች!
6
በአዲሱ የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር መመሪያ መሠረት

💥የ11ኛ ክፍል የተማሪዎች ወደ 12ኛ ክፍል የዝውውር ሁኔታ

⚡️ በሁሉም የትምህርት አይነቶች 30% በተከታታይ ምዘና እና 70% የሁለቱ ሴሚስተሮች ማጠቃለያ ፈተና በአጠቃላይ ከ 100% የሚያገኙትን ውጤት በማስላት #በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ወደ 12ኛ ክፍል ይዛወራል፡፡

⚡️ በ1 አንኳር ያልሆነ የትምህርት ዓይነት ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ አማካይ ውጤት 52% ካገኘ ወደ 12ኛ ክፍል ይዛወራል፡፡

⚡️ በ2 አንኳር ያልሆኑ የትምህርት ዓይነቶች ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ አማካይ
ውጤት 54% ካገኘ ወደ 12ኛ ይዛወራል፡፡

⚡️ በአንኳር የትምህርት አይነቶች 50% እና በላይ ያላመጣ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል
#አይዛወርም፡፡

⚡️ ከ11ኛ ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል ለመዘዋወር የሚያስችላቸውን ውጤት ያላመጡ
ተማሪዎች በክረምት ወቅት በግል ተዘጋጅተው በቀጣዩ የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ
በፊት የድጋሜ ፈተና ወስደው በዝውውር መመሪያው መሰረት የተቀመጠውን
መስፈርት ካሟሉ ወደ ቀጣዩ ክፍል እንዲዛወሩ ይደረጋል፡፡

[ ምስሉን ይመልከቱ ‼️]

➡️መመሪያው ከዚህ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያው ተግባራዊ መደረግ የሚጀምርበትን ወር እና ቀን ለጊዜው አልተገለፀም።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 GEOGRAPHY EXIT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🏤 DIRE DAWA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍5