Forwarded from መርጌታ እፅዉብ
ማሳሰቢያ ‼️
የ8ተኛ አና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ‼️
አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ወቅታዊ ሰላም ምክንያት የ 8ተኛ እና 12ኛ ብሄራዊ ፈተና ቀን ተራዝሟል በሚል ተማሪዎችን እያዘናጉ ይገኛል።
እስካሁን የትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት መግለጫ አላወጣም ስለሆነም ተማሪዎች ከዚሁ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባችሁ ለፈተና በቂ ዝግጅት አድታረጉ ስንል እናሳስባለን።
አሁን ባለው መረጃ መሰረት የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ እንደሆነ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
ለተማሪዎች ያጋሩ 🖲
@Timhrtministers