የተለየ ገጠመኝ ባይኖረኝም ትኩስ ወጥ ለማስጨለፍ ከጓደኛዬ ጋር ከአንዱ ድስት ወደአንዱ ድስት ምንንከራተተው እና ግማሽ ድስት ወጥ አልቆ አዲስ እስኪመጣ ቆመን ምንጠብቀው ነገር ናፍቆኛል😔😔 መደወላቡ ይግደለኝ😘
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
ሰላም ቤተሰብ የግቢ ትውስታ ሲባል ሁሌ የማረሳውን ትውስታየን ላካፍላችሁ ነገሩ እንዲህ ነው ከዛሬ አራት አመት በፊት በወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ አዲስ እንደገባን ከእለታት አንድ ቀን ከምሽቱ 1፡30 ገደማ ከሁለት የዶርም ልጆች ጋር ሆነን ከ አንዷ ጓደኛየ እህት ዘንድ እቃ ለመመለስ እየሄን ሳለ ማብራት ጠፋ እኛም አጋጣሚ ብሎኩ የተራራቀ ስለነበር አንመለስም ብለን በሞባይላችን እያበራን ሄድን። ዶርሙ መጨረሻ ፍሎር ነበር ደረጃውን እንደጨረስን ወደ ዶርም ልሄድ ስንል ጬኸት ሰማን ቀልድ መስሎን ነበር ከዛ እሪታው አቀለጠችው ጬኽት ወደሰማንበት አቅጣጫ ባትሪያችንን ዞር ስናደርግ የሆነ ሰው ፊቱንበጥቁር ብርድ ልብስ ተሸፍኖ በር ላይ ቁሟል🦹♂️።ስናበራበት ወደኛ መጣ ደነገጥን ከዛ መሮጥ ጀመርን🏃♀️🏃♀️🏃♀️። በጣም ደነገጥን የፍሬሽ ነገር እኛ የምናውቀው ሴት ብሎክ ወንድ እንደማይገባ ነው ። ከዛ ደረጃውን እየዘለልን በድንጋጤ በዛላይ ማብራት የለ። አንዱን ደረጃ ወርደን ስንጨርስ ሂደን ከግርግዳ ጋር እንላተማለን። እውነት የምላችሁ ከመጨረሻ ፎሎር ግራውንድ ድረስ ደረጃ ብዙ ጊዜ ልወድቅ ነበር። እማይደረስ የለም ከብሎኩ ወጣን አረፍን ብለን አንዷ ጓደኛችን ከኃላ ነበረች እየጠበቅናት እያለ ሁለት ሴቶች ከ ውጭ ገቡ ሰውየውን ሲያዪ እንዲሁም ጬኸቱን ሲሰሙ እየሮጡ ሲወጡ በዛ ሰአት ያለሁበን አለቅም አብራኝ የቆመችው ሮጠች 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ፍትልክ ጥላኝ መሮጥ ጀመርኩ ብርድ ስለነበር ካልስ ለብሸ ነበር ጫማው ለስላሳ ስለነበር እያዳለጠኝ እንዴት ልሩጥ እንደምን ተፍጨርጭሬ ዶርም ደረስኩ ትንሽ ከተረጋጋሁ በኃላ አንድ እግሬ ጫማ አጣሁት ቢፈለግ ጠፋ እኔ ማጥለቅ አለማጥለቄን አላቅም መሮጤን ብቻ እንጂ። ከዛ መጨረሻ ከዶርም ውጭ ተገኘ።። አይ ፍሬሽ መሆን ለካ ነገሩ የጮኸችው ልጅ ሰይጣን ይዟት ነበር👹👹👹 ሰውየው ደግሞ የጊቢ ዘበኛ ነበር ጩኸቱን ሲሰማ ለማጣራት ሄዶ እየተመለሰ ነበር። እኛ ግን እኛን የተከተለ መስሎን ነው። ይሄን ገጠመኝ መቼም አልረሳውም።
━#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
━#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
ሰላም የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ነኝ።ያጋጠመኝን ላካፍላቹ😁
እኛ ጊቢ በመስኮት ውሃ ማፍሰስ በጣም የተከለከለ ነው።እንደ እድል ሆነና 1ኛ ፍሎር ላይ ያለው ሽንት ቤት ከኛ ዶርም ይርቃል።የፍሎሩ መጨረሻ ዶርም ነው።እና እጃችንን መታጠብ ስንፈልግ ያለውን ሁኔታ ቃኝተን በመስኮት እንታጠባለን። እናላቹ መክሰስ ነገር ልበላ እጄን አውጥቼ እየታጠብኩ ሳለ ምድር ላይ ያለው የፕሮክተሮች መስኮት ይከፈትና አንድ ፕሮክተር ታየኛለች ደንግጬ ስገባ ነይ ውጪ....ዶርምሽ ሳለመጣ ነይ ውጪ....ሰትለኝ ወጣሁ በመስኮቱ ከዛ በጣም እየተቆጣች አየተሳደበች እኔም ይቅርታ አይለምደኝም.... እያልኳት ሳለ ከ3ተኛ ፎቅ አንድ ልጅ በመስኮት ትወጣና በማስታጠቢያ ቀጥታ ፕሮክተሯ ፊት ላይ ትደፋዋለች😂😂😂 እኔም ደንግጬ ገብቼ ልጅቷ ዶርም ሄጄ ምን እንደደፋችባት ሰጠይቃት እግሯን ታጥባ እንደደፋችው ትነግረኛለች😂😂😂።ወዲያው ዶርም ቆልፈን ወጣን።ፕሮክተሮቹም ካንዴም ሁለቴ መጠው አጡኝ(እድሌ😜)።በዛው ረሱት መሰል እኔንም ተውኝ።እና ኢቺን ገጠመኝ መቼም አረሳትም።😂😂😂

ዛሬ ጓደኛዬ ያጋጠመውን የስርቆት ገጠመኝ እንዳካፍል ፍቀድልኝ!
የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፍሬሽ ተማሪዎች ነን÷ ዛሬ ሰኞ ከሰዐቱን ነበር ያልታደለው ምስኪኑ ጓደኛዬ ገንዘብ ከባንክ አወጣለው ብሎ (ዙረት ስለሚወድ ከተማዋን በመጠኑም አውቋታል) ከጊቢ ብቻውን ነበር የወጣው!
እናልህ ገና ገንዘቡን ከባንክ አውጥቶ እየተጓዘ ሳለ አንድ ልጅ 'ይቅርታ ወንድሜ እዚህ ሰፈር ነህ?' ይለዋል! የጊቢ ተማሪ እንደሆነና ለከተማውም አዲስ እንደሆነ በቅንነት ነግሮት ሲራመድ፣ እንደገና ተለሳልሶ የቀን ሰራተኛ ፈልጎ እንደተቸረገ አስመስሎ (እሱ እንደነገረኝ ከሆነ) ሰውነቱን ይዳብሰዋል፣ ከዛ ወዲህ የሆነው ሌላ ነው ምስኪኑ ጓደኛዬ የሚነገረው ሁሉ በትክክል ይሰማል ነገር ግን እምቢ ለማለት ምንም አቅም አልነበረውም!
(ላሳጥረውና) የተባለውን ሁሉ እየፈፀመ ጭራሽ ጨዋ ከብት ሆኖ አረፈው፣ ልጁ እየመራ ወደ ሆነ ቦታ ወሰደው፣ ስልኩንና ከባንክ ያወጣውን ገንዘብ እንዲሰጠው ሲጠይቀው አልተከራከረም፣ ያለውን ነገር ሁሉ አስረክቦ ባዶውን ተመለሰ፣ ታዲያ መታለሉ የገባው ሌባው ጥሎት ከሄደ በኋላ ነበር!
እናም እባካችሁ ከተማ ውስጥ ስትንቀሳቀሱ ቢያንስ ብቻችሁን አትሁኑ፣ ምንም አይነት አጠራጣሪ ነገር ካያችሁ ሳያፈዟችሁ ቶሎ አከባቢውን ልቀቁ!

Geo ppt @keleme_2013.pptx
5 MB
🔰GEOGRAPHY Power point.
ይህን የ Gonder university PPT የትም አታገኙት ..... ሙሉ Module ላይ ያሉት ዋና ሀሳቦችን አንድም ሳይቀር በቀለም እያቀለመ ያሳየና😘።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
ይህን የ Gonder university PPT የትም አታገኙት ..... ሙሉ Module ላይ ያሉት ዋና ሀሳቦችን አንድም ሳይቀር በቀለም እያቀለመ ያሳየና😘።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
maths-mid-ቀለሜ.pdf
944.2 KB
📖 Mathematics mid exams
🏢Universities:➖Wollo(Natu..)
➖markos(natu.)
➖hawassa(natu.)
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
🏢Universities:➖Wollo(Natu..)
➖markos(natu.)
➖hawassa(natu.)
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
physics-mid-astu-ቀለሜ.pdf
304.8 KB
📖 physics mid exam
🏢 University :- Astu
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
🏢 University :- Astu
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Civic Chapter 2 Quick Note (2).pdf
258.8 KB
🎯Civics power point

👍1