G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Channel created
ማሳሰቢያ ‼️

የ8ተኛ አና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ‼️

አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ወቅታዊ ሰላም ምክንያት የ 8ተኛ እና 12ኛ ብሄራዊ ፈተና ቀን ተራዝሟል በሚል ተማሪዎችን እያዘናጉ ይገኛል።

እስካሁን የትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት መግለጫ አላወጣም ስለሆነም ተማሪዎች ከዚሁ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባችሁ ለፈተና በቂ ዝግጅት አድታረጉ ስንል እናሳስባለን።

አሁን ባለው መረጃ መሰረት የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ እንደሆነ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

ለተማሪዎች ያጋሩ 🖲
@Timhrtministers
@Timhrtministers
@Ethiostudente.apk
27.3 MB
@Ethiostudente

ለ8ኛ እና 12ኛ ከፍል ተማሪዎች ቀደም ሲል የተሰጡ ክልላዊ እና ሀገራቀፋዊ ፈተናዎችን በማግኘት በስልክዎ ላይ ለመለማመድ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች በአግባቡ ይተግብሩ፡፡

1.👆ከላይ ያለውን መተግበርያ ያውርዱ


ከዚያም ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ Package installer የሚለውን በመጫን አፕልኬሽኑን ይጫኑ


2.ከዚያም የጫኑትን አፕልኬሽን ሲከፍቱ ከታች ከሚመጣው ውስጥ English የሚለውን በመምረጥ Continue የሚለውን ይምረጡ

3.በመቀጠል ለመጀመሪያ ጊዜ አፕልኬሽኑን የሚጠቀሙ ከሆነ Register የሚለውነ በተን ይጫኑ

4.ከዚያም የሚመጣውን Registration form ይሙሉና Register የሚለውን ይጫኑ


5.በመቀጠል Sign in የሚለውን በመጫን የሚመጣው ፎርም ላይ የተመዘገቡበትን Username and Password ያስገቡ

6.ከዚያም የሚመጣው ፎርም ላይ የክፍል ደረጃና የፈተናውን ዓይነት በመምረጥ ፈተናውን መለማመድ ይቻላል
----------------------------------
#መልካም_የዝግጅት ግዜ ለጓደኞችዎም ያጋሩ
👍1
Forwarded from Finance Today
#BREAKING_NEWS_BAHIR_DAR!!

#ባህርዳር ለ3ኛ ጊዜ በሮኬት ተመታለች!

ሮኬቶቹ በከተማይቱ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ መውደቃቸውንም ተገልጿል።

አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ተከታታይ የሆኑ የሮኬቶቹን ድምጽ የሰሙት ከንጋቱ 12 ሰዓት ከ15 ገደማ እንደሆነ ተናግረዋል። የሮኬቶቹ ድምጽ ከዚህ ቀደም በለሊት ወደ ከተማይቱ ከተተኮሱት አነስ ያለ እንደነበርም ጠቅሰዋል።

የሮኬቶቹን መተኮስ በትግራይ እና አማራ ክልል ድንበር ከሚኖሩ ሰዎች በሰሙ ሶስት ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ድምጹን መስማታቸውን አስረድተዋል። ከትግራይ አዋሳኝ ቦታ አቅጣጫ ተወነጨፉ የተባሉትን ሮኪቶች አይተው የደወሉላቸው በጠለምት ወረዳ የምትገኘው የደጃች ሜዳ ከተማ ነዋሪዎች መሆናቸውንም ጠቁመዋል።

በባህር ዳር የሮኬቱን መውደቅ ከተሰማ በኋላ የእሳት አደጋ ተሽከርካሪዎች ወደ አየር ማረፊያ ጣቢያው አቅጣጫ ሲሄዱ መመልከታቸውን የከተማይቱ ነዋሪ ገልጸዋል።(ethiopian insider)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
እርግጠኞች ናችሁ
ሮኬቱ ከትግራይ ነው የሚተኮሰው?

• ያሉትን ብቀበል ባምንም እኔ ግን ጥርጣሬ ቢጤ ገብቶኛል !! ምክንያቴንም እንዳስረዳ ኢፈቀድልኝ። አመሰግናሻሎ።

... በሁሉም አቅጣጫ የህወሓትን ጦር ደምስሰን መቀሌን ዙሪያዋን ከበን ጠላትን ለመደምሰስ በተጠንቀቅ ቆመናል። “ጁንታ“ ብለው የዳቦ ስም ያወጡለትንም የወንበዴ ቡድን የተደበቀበትንም ሥፍራ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ አውቀነዋል። ጁንታውን ከመደምሰሳችን በፊት ግን የመጨረሻ 72 ሰዓታት የእጅ መስጫ ዕድልንም ሰጥተነዋል። ( ከልክ በላይ ነው ግን ያዘኑለት ለጡት አባታቸው ለጁንታው)

… ዕርግጥ ነው የሰሜን ዕዝን ሮኬቶች እና፣ ሚሳኤሎቹን ዘርፈውናል። ሆኖም ግን መሣሪያዎቹን የምንቆጣጠረው ከማዕከል ሆነን ነው። መሣሪያዎቹ ከአዲስ አበባ ስለተቆለፉ ከትግራይ ምድር ወደ የትም ሊተኮሱ አይችሉም። ብሎ ወነጉ መርዳሳ የሚሉት የአየር ኃይሉ ሶዬ ከነገሩን በኋላ ጎንደርና ጎጃም በሮኬቶቹ ሲደበደቡ ወዲያው ወጥተው አሮጌ ሮኬቶች ጠጋግነው ነው እንጂ የተኮሱት አሉን። ወዲያውም እሱም ቦታው ታውቆ ተደምስሷልም አሉን። አልቆየም ወያኔዎቹ መርዳሳ መግለጫ ሰጥቶ ሳይጨርስ ወዲያው ለባህርዳር አስበው የተኮሱት ሮኬት የገበሬ ማሳ ላይ አርፎ በቆሎ ሲጠብስ አመሸ።

... እነሆ ዛሬም ተከበበ፣ ተደመሰሰ፣ ጠፋ፣ ከበባ ውስጥ ወድቆ መቀሌ ነው የቀረው የተባለው ህወሓት ከማይፀብሪ አለመውጣቱ፣ ጠለምትም ላይ እየተዋጋ መሆኑን እየሰማን ነው። ሊሞት እያጣጣረ ነው እየተባለ እንኳ ሟቹ ወንበዴ ለባህርዳር አውዳሚ ሮኬት መላኩን አላቆመም። ጅብን ጭካኔውን አውቆ እግሩን አሳጥሮ፣ ልብም ነስቶ ፈሪ አድርጎ እንደፈጠረው ሁሉ ህወሓት አቅም ያአጣች ፈሪ፣ ደግሞም ገንዘብ እንጂ ተዕውቀት ነጣም ሆና እንጂ፣ ደግሞም ኒዩክለርም ቢሆን አጣች እንጂ፣ በመርፌ፣ በኪኒና ፣ በኤድስና በወባ፣ ብላ ብላ አላልቅ ያላትን ህዝብ ቢቻላት፣ አቅምም ቢኖራት ሙሉ ዐማራን ዶግ አመድ አድርጋ ብትጠፋ ደስታዋ ነበር። የራሷን የአክሱምን አውሮጵላን ማረፊያ በግሬደር ያረሰች፣ ተርሚናሉንም በእሳት ያጋየች፣ ለባህርዳርና ለጎንደር የሚራራ አንጀትም የላትም። ደንታዋ ነው እንዴ ሂዊ?

… በዚህ ወገን ግን ለመቀሌ የታዘነውን ያህል፣ ለዚህ አጥፊ ቡድን የተሰጠውን በነፃነት የመኖር ዕድል ያህል፣ የትግሬ ህዝብ እንዳይሰቃይ የታዘነውን ያህል፣ ሳይራብ ወደፊት ሊርበው ይችል ይሆናልና በሚል የሚታሰብለትን ያህል፣ ለመቀሌ ለከተማዋ የታዘነውን ያህል፣ በቁሙ ኢትዮጵያ ምድራዊ ሲኦል እንድትመስለው የተፈረደበትን ያህል፣ ለዐማራው ህዝብ፣ ለዐማራ ከተሞች ለጎንደርና ለባሕርዳር ያለመታዘኑ ይገርመኛል።

... ወዳጄ አጥፍቶ ጠፊን በጊዜ ካላስወገድከው ይዞህ ነው የሚጠፋው። እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለው በድፍረት በአደባባይ ሰልፍ የወጡት የትግሬ ልጆች ሃገራቸው ያልሆነች ኢትዮጵያን አውድመው ለመውደም ለሰከንድ እንደማያመነቱም መታወቅ አለበት። አንድ እንኳ ተቆጪ ሽማግሌ በመሃላቸው ያለመኖሩም ይገርማል። ይደንቃልም።

… ፀረ ህዝብ ነው፣ ፋሽስት ነው፣ ጨፍጫፊ ነው፣ ይሉ ይከሱት የነበረው ደርግ እንኳ ገጠሩን ለቅቆ ከተማ ገብቶ እየተዋጋ ከተሞችን እንዲወድሙ ማድረግ ይችል ነበር። አስመራንም ለሸአቢያ፣ መቀሌንም፣ ጎንደር ደሴ ባህርዳርንንና አዲስ አበባንም ጥይት እንዳይተኮስባቸው፣ የሰው ነፍስም እንዳይቀጠፍባቸው፣ ንብረትም፣ ሃብትም እንዳይወድም ተጠንቅቆ ነው መሸነፉን አምኖ በጊዜ እጁን የሰጣቸው። ምክንያቱ ደግሞ ባንዳ የባንዳ ዘርና ልጅ ስላልሆነ። ኢትዮጵያን ብሎ ለኢትዮጵያ የሞተ ስለነበረ። ለዚያ ነው እንዲያ ያደረገው።

... እነዚህ ግን አውሬ ናቸው። የቆሰሉ ጅቦች። በቃኝ የማያውቁ ጅቦች። ለህዝባቸው የማይራሩ አረመኔ ጅቦች። እነዚህ ባንዳ የባንዳ ልጆች ናቸው። ከትግሬ ማኅጸን ያልተወለዱ አረመኔዎች፣ የሠሩትን ድልድይ የሚያፈርሱ፣ የገነቡትን ህንጻ የሚያወድሙ የቀንም የማታም ጅቦች። ለእነዚህ አውሬዎች አይደለም 72 ሰዓታት፣ 7 ሰኮንድ እንኳ መታገስ ከባድ ወንጀል ነው፣ ንስሐ የሌለውም ኃጢአትም ግፍም ነው።

… እንደ እኔ እንደ እኔ አሁን የዐማራ ክልል በተቻለው መጠን ከተከዜ ሐይቅ በታች ያሉ ነዋሪዎችን ለጊዜው እንዲጠነቀቁ ቢያደርግ መልካም ነው። ከተቻለ ወደ ከፍታ ቦታዎች ቢያሸሽ። ባህርዳርና ጎንደር የሚልኩትን ሚሳኤል እዚያው ተከዜ ላይ ጥለው በጦርነት አላልቅ ያላቸውን በውኃ ሙላት እንዳይፈጁት ነው ስጋቴ። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል ባይ አህያ ከዚህ በላይ ማሰብ አይችልም። እናም ምጥንቃቅ። ሦስቴ ተኩሰው ታርጌቱን ያልመታላቸው ዐቢይ አሕመድ አስተካክላችሁ ተኩሳችሁ አውድሙ እንጂ ብሎ ቀን የሰጣቸው ነው የሚመስለኝ። አቶ ለማ መገርሳና ዶፍተር ዐቢይ አሕመድ የዛሬ ዓመት ይሁን ያለፈው ዓመት ብቻ ከባሕርዳር የሚሳኤል መቃወሚያ አንስተው ወለጋ ላይ ማስተከላቸው ይነገራል። ለዘንድሮ ቀጠሮ ይዘው መሆን አለበት። የሆነች ሴራ ቢጤማ አለች። ሴራ ለሴሪዋም አልበጀ። ብልጥግና ሰምተሻል። አሁን ቀጥሎ የሚተኩሱት 4ተኛው ሮኬት ምን ላይ ያርፍ ይሆን?

• አሁን ጄነራል መርዳሳ እስቲ ደግሞ ብቅ ይበሉና በመጠኑ ይበጥረቁብን። ደምሲሰናል። ኬት እንደሚተተኩስ እንጃአባቷ ይበሉና በሳቅ ፍርፍር ያብሉን። ኦሮሙማ ጦርነቱ በአጭር እንዲቋጭ የሚፈልግ አይመስልም። ሰሞኑን 5ሺ የኦሮሚያ ወታደር በወልድያ በኩል ወደ መቀሌ ሄዷል። ዛሬ ደግሞ ፈረንጅ ወታደሮች በወልድያ ወደ ራያ ሲሄዱ ታይታዋል። ዐማራ ሞቶ ነፃ ያወጣውን ምድር በጸሎት ላይ የቆየው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እየሰፈረበት ነው? ወይስ ወደ መቀሌ ሄዶ በዚያ ሊሰፍር ነው?

… ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር ይሁንሽ !!
በኦሮሚያ ክልል በኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ 160 የሚሆኑት ሲደመሰሱ፣ 68 በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ አስታውቀዋል፡፡‼️

በተጨማሪም 1 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ለቡድኑ በቀጥታና በተዘዋዋሪ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ እና 104 የሚሆኑት ከህወሓት ቡድን ጋር በቀጥታ ግንኙነት የነበራቸው መሆኑ ተረጋግጦ በቁጥጥር ስር ውለዋል እንዳሉ ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡

'ሽፍታው' በሚንቀሳቀስባቸውን ዞኖች የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ ስራ እየተሰራ እንዳለም ኮሚሽነሩ አስታውቀዋል፡፡በቦረናና ጉጂ ዞን ቡድኑን ለመያዝ ከአባ ገዳዎችና ነዋሪዎች ጋር እየተሰራ እንዳለም ገልፀዋል፡፡

@Esat_tv1
@Esat_tv1
Forwarded from Finance Today
የሕወሓት ጁንታን ተልእኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 800 የሚጠጉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ!!

ከሃዲውን የሕወሓት ጁንታ ተልእኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም እና የፀጥታ መደፍረስ እንዲከሰት አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 800 የሚጠጉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በተደረገ ጠንካራ ክትትል ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ሥራ ማዋሉን ነው በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ልዩ ህገ- ወጥ ዝውውር ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክተር ኮማንደር ግርማ ተሰማ ያስታወቁት።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
ሩሲያ በማንኛውም ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም አስታወቀች‼️

ሩሲያ በማንኛውም ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም በልኡካን ቡድኗ አማካይነት ዛሬ አስታውቃለች። ሩሲያ ይህንን የገለጸችው አራት አባላትን የያዘውን የልዑካን ቡድን መርተው ከህዝብ ተወካዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር በተወያዩት አምባሳደር ኤቭጊኒ ቴሬክሂን አማካኝነት ነው።

አምባሳደሩ፣ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሀገራዊ ሁኔታ ሩሲያ እንደምትገነዘብ አስታውሰው፤ በየትኛውም ሁኔታ ከጎንዋ በመሆን ከ120 ዓመታት በላይ ያስቆጠረውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር እንፈልጋለን ብለዋል። አምባሳደር ቴሬክሂን አክለውም፣ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በመረዳዳት እና በመተማመን የተመሠረተ የረጅም ጊዜ ወዳጅነት መሆኑን አስታውሰዋል።

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት የቆየ መሆኑን ገልጸው፣ ይኸው የቆየው ወዳጅነት እንዲጠናከር በጋራ ልንሠራ ይገባልም ብለዋል።

ኢትዮጵያ አሁን ጦርነት እያካሄደች ሳይሆን የሕግ የበላይነትን የማስከበር እና ሰላምን የማረጋገጥ ዘመቻ ላይ መሆኗን ገልጸው፤ የሰላም ማስከበር ሥራው በአፋጣኝ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ሀገሪትዋ ወደነበረችበት ሰላም እንደምትመለስ መናገራቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ ያመለክታል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
መቀለ ከ50-60 ኪ.ሜ ርቀት ተከባለች።

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ትናንት በሰጡት መግለጫ ትላልቅ ከተሞችን ጨምሮ አብዛኛው የትግራይ ክልል መሬት በአገር መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር እንደሚገኝ ተናግረዋል።

አክሱም፣ አደዋ እና አዲግራት ከተሞች ደግሞ በቅርቡ ከህወሓት ነጻ የወጡ ከተሞች ናቸው ያሉት አምባሳደር ሬድዋን፤ የክልሉ መዲና የሆነችውን መቀለን ለመቆጣጠር መከላከያ ሠራዊት ከ50 እስከ 60 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ተከባ እንደምትገኝ ተናግረዋል።

አምባሳደሩ ጨምረው እንደተናገሩት፤ የህወሓት ኃይሎች ለቀው ለመውጣት ሲገደዱ በመሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት እያደረሱ እየሸሹ ነው ብለዋል። እንደምሳሌም የአክሱም አየር ማረፊያ ላይ ጉዳት እንዲደርስ መደረጉን እንዲሁም ከስድስት ያላነሱ ድልድዮች እንዲፈርሱ መደረጋቸውን እና መንገዶች መቆፈራቸውን ተናግረዋል።

አምባሳደር ሬድዋን "የመቀለ ከተማ ነዋሪ እውነታውን ተረድተው፤ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የህወሓት መሪዎችን አሳልፎ መስጠት ይኖርበታል" ብለዋል።
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ - ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ።‼️

60 ነጥብ 2 ኪሜ እርዝመት ያለው ይህው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፍጻሜውን ማግኘቱ አማራጭ የገቢ ወጪ ንግድን ለማሳለጥ ከፍተኛ ተቀሜታን ያበረክታል።የዲማ - ራድ ድልድይ የመንገድ ግንበታ ፕሮጀክት ለሀገራችን ዋነኛ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝላትን ቡናን ጨምሮ የፍራፍሬ ፣ማር እና ቅመማ ቅመም ምርት ውጤቶችን ከምዕራቡ የአገሪቷ ክፍል ወደ ውጪ በመላክ ሀገራዊ ሚናው የጎላ ሲሆን በአካባቢው ያሉትን አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

መንገዱ ከዚህ ቀደም ለትራንስፖርት አመቺ ያልሆነ የተጎዳ ጠጠር መንገድ የነበረ ሲሆን መስመሩ ሊያበረክተው ከሚችለው ፋይዳ አኳያ ወደ አስፋልት ኮንክሪት ደረጃ እንዲያድግ ተደርጓል፡፡
ፕሮጀክቱን በኢትዮጵያ መንግስት በተመደበ 856 ሚሊዮን ብር ገንብቶ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ኮንስተራክሽን ስራዎች ኮርፖራሽን ነው።

የማማከር እና የቁጥጥር ስራውን ያከናወነው ደግሞ የኢትዮጵያ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኮርፖራሽን ነው፡፡ከዚህ ጋር በተያያዘም የደቡብና ጋምቤላ ክልልን የሚያገናኘው የዚሁ የመንገድ ትስስር አካል የሆነው የሚዛን ዲማ የመንገድ ፕሮጀክትም በመጠናቀቅ ላይ ነው።ይህው ፕሮጀክት 91 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመትን ይሸፍናል።ለፕሮጀክቱ የሚውለውን 1.2 ቢሊየን ብር የሚሸፈነው በኢትዮጵያ መንግስት ነው።የመንገድ ግንባታውን እያከናወነ የሚገኘው MCC17 የተባለ የቻይና አለማቀፍ የስራ ተቋራጭ ድርጅት ነው።የማማከሩን ተግባር ደግሞ የህንዱ አርቪ አሶሲዬት ኮንሰልታንሲ ከኢትዮጽያው አማካሪ ድርጅት ኔት ጋር በጋራ እየሰሩ ነው።

@Esat_tv1
@Esat_tv1
ይሄን አሪፍ የሆነ ቻናል በመቀላቀል እና ጓደኛዎንም እንዲቀላቀሉ በማድረግ ይጥቀሟቸው እረሶም ይጠቀሙ ሁሌም አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን እናደረሶተለነ።
የ8ተኛ እና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ ሊራዘም እንደሚችል ፊደል ፖስት አስታወቀ‼️

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የክፍል ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ሐሙስ ዕለት ከሰዓት በኃላ በነበረው የውይይት ጊዜ ትምህርት ሰኞ ማለትም በ21/03/2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የተነጋገሩ መሆኑን ሆኖም ይህም አሁንም ጊዜያዊ ፕሮግራም መሆኑን አሳውቀዋል።
ተማሪ እና ወታደር ሁሌም ለፈተና ዝግጅ ነውና ቢራዘምም እንኳ ተስፍ ባለመቁረጥ ተማሪዎቹ ማንበባቸውን እንዲከጥሉም አሳስበዋል።
ገና ጥርጣሬ ስለሆነ የመጨረሻ ውሳኔ ሲወሰን የምናደርስዎ ይሆናል
Channel name was changed to «ወቅታዊ ሹክታዎች»
መቀሌን ለመጠበቅ ሁሉም ዜጋ መሳሪያ እንዲታጠቅ መልክት ተላልፎል ሲል አልጀዚራ ዘገበ‼️

Getachew Reda promised to “arm each and every civilian to defend the city of Mekelle”, the capital city of Tigray with a population of about 500,000 people.

'Fight to the death’

Since the conflict erupted on November 4, hundreds of people have been killed and about 40,000 have fled into neighbouring Sudan.

The leader of Ethiopia’s dissident Tigray region has said his people are “ready to die” defending their homeland, rejecting Prime Minister Abiy Ahmed’s ultimatum that they surrender within 72 hours.
©አልጀዚራ

@Esat_tv1
@Esat_tv1