#Arsi_University
በ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመሰባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም መሆኑ ተገልጿል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ግር ያለው😂 እንዳትሆኑ ከእንስቷ የተላለፈ መልዕክት❗️
📚 Moderate ማለቷ መካከለኛ የተመጣጠነ ለማለት ነው🙄 ትርጉም በ ዳኒ🙂።
📚 ታክሲ ሞልቶ አያውቅም የሚለው ይተርጎምልኝ🙄።
😩ደግሞ በሞተር ተንጠላጠሉ🙄😒።
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Moderate ማለቷ መካከለኛ የተመጣጠነ ለማለት ነው🙄 ትርጉም በ ዳኒ🙂።
📚 ታክሲ ሞልቶ አያውቅም የሚለው ይተርጎምልኝ🙄።
😩ደግሞ በሞተር ተንጠላጠሉ🙄😒።
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🙌 ተወዳጆች ሆይ .. finally😴
📍 ከጥቂት ቀናት በሗላ የ ዩኒቨርሲቲዎችን በር ማንኳኳታችሁ አይቀሬ እና ዕውን የሆነ ይመስላል😻።
😊 ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ❓
👩🏫👨🏫 ስለምትይዙት ሻንጣ ሳይሆን ጫናዎችን ለመጋፈጥ በ ስነ ልቦና ምን ያክል ዝግጁ ናችሁ❓
🙄 ለ አንድ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ ከ አሁን በፊት ከሚሰጠው መደበኛ ጊዜ ማነሱ የማይቀር ነው። በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 2 unit ልትጨርስ ትችላላችሁ። ፍሬሽ ናችሁ ብለው አስተያየት ካላደረጉላችሁ☹️::
አሳይመንት እና ፈተና ሊደራረብባችሁ ይችላል። ይህ ነገር የሚሆነው ለትንሽ ጊዜ ስለሆነ ወደ ፊት ሊመጣ ያለውን ተስፋ እያደረጋችሁ ፡ ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችሁ ዕቅድ እና ፕሮግራም አውጥታችሁ በፅናት እና በብቃት እንደምታልፋት እርግጠኛ ነኝ። ደግሞ ለአንድ ሴሚስተር በግ ተራ እና over መውጣት ይለፋችሁ🤨።
😂 ሀይስኩል እና መሰናዶ ላይ ፍትፍት አድርገው ፡ ብትንትን አድርገው ሲያስተምሯችሁ የነበሩ ወርቅዬ መምህራኖቻችሁን ግቢ ስትገቡ አታገኛቸውም። በቃ በአጭሩ የግቢ መምህራኖች እንደምትፈልጉት አድርገው ላያስተምሯችሁ ይችላሉ። ስለዚህ ጎበዝ senior ተማሪዎችን እና Google ን እንዳትፋቷቸው።
🙏 አደራ አደራ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር ፡ ብዙ ኪሎሜትሮችን አቋርጣችሁ የምትሔዱት ለመማር ፡ የሆነ ነገር ለማግኘት ነው። ስለዚህ፡
የመጀመሪያ አመት ላይ ውጤት ስሩ። አሁንም አደራ የምላችሁ ነገር የመጀመሪያ አመት ላይ ትኩረታችሁን ወደ ትምህርት አድርጉ እና ውጤት ስሩ።
📍 ውጤታችሁ በየ ሴሚስተሩ በምትወስዱት credit hours መሰረት እየተደመረ ነው cumulative የሚሰራው። ስለዚህ፡
🎈የመጀመሪያ አመት ላይ ውጤት ከሰራችሁ ፡ በሚቀጥሉት አመታት ውጤታችሁ ዝቅ ቢል እንኳን ያን ህክል በጣም አይወርድም።
🎈የመጀመሪያ አመት ውጤት ካልሰራችሁ ግን ፡ በቀጣዮቹ አመታት አሪፍ ውጤት ብትሰሩ ራሱ በለፋችሁበት እና በሰራችሁ ልክ አይሆንም ውጤቱ።
📚 የመጀመሪያ አመት ውጤት ብዙ ገፀ በረከት አለው።
👉 ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።
👉 የሚቀጥሉትን አመታት በአንፃራዊነት ፈታ ብላችሁ ትማራላችሁ።
👉አትጫሩም😜። ሲጀመር ግቢ ላይ ትንሽዬ ካነበባችሁ መጫር አይታሰብም።
👉 ደግሞ ውጤት ሰራን ብላችሁ፡ እንዳትደነፋ እሺ። Be calm!
👉 የሀገሪቱ የትምህርት ስርአት ነው ውጤት ስሩ ብዬ እንዲጨቀጭቃችሁ ያደረገኝ። በምትገቡበት ዲፓርትመንት ዘላቂ የሆነ ዕውቀት እንዲኖራችሁ አድርጋችሁ አንብቡ። ለ interview ይጠቅማችሗል። አትሸምድዱ Google ን ተጠቀሙ።
ስለ ግቢ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል እሱንም live ገብታችሁ ልትኮመኩሙት ነው😎። ይመቻችሁ😜።
📍 በ ኮሮና እና በ ሀገራዊ ችግር ምክንያት ፡ ከ በርካታ የትምህርት መስተጓጎል ወራት በሗላ ፡ ከጥቂት ሳምንታት በሗላ የ ገፅ ለ ገፅ ትምህርት ልትጀምሩ በመሆኑ Concise English የ እንኳን ደስ ያላችሁ ምኞቱን በፍቅር ቃል ይገልፃል። በርቱ!
📌 Join and share 👇👇

1260403123.pdf
2.2 MB
📚 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የ ሳይኮሎጂ mid exam and final exm.
📚 ይድረስ ለፍሬው❗️
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 ይድረስ ለፍሬው❗️
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🧿ለመጀመሪያ አመት ተማሪወች ምክር ቢጤ 👇
🤹♀ ህይወት ብዙ ምርጫዎች አሏት የሰው ልጅም ከእነዚህ ምርጫዎች በአንዱ መወሰን ግዴታው ነው ። የምንመርጠው ምርጫ የወደፊት መንገድ ነው ።
ዛሬም አንዱን ትመርጣለህ ወደድክም ጠላህም ።
📌 በዩንቨርሲቲ ቆይታህ በትምህርቱ ዘርፍ ሀ ..ብለህ ለመጀመር ምርጫ ትመርጣለህ በተለይ ለመጀመሪያ አመት ተማሪወች
👉ምን የትምህርት አይነት መማር አለብኝ ?
👉የኔ ዝንባሌ እና አቅሜ የሚችለው ምንድነው ?
👉እሆናለሁ ብዬ አስብ የነበረው ህልሜ ምንድነው ??
🎯 እነዚህ ጥያቄዎችን መመለስ ከቻልክ የምትፈልገውን ለማግኘት አትቸገርም ።
ነገር ግን መሆን የምትፈልገውንና
መማር ምትፈልገውን መምረጥ ካቃተህ ዛሬውኑ እራስህን ጠይቅ ወይም 👨👩👧👧ቤተሰብ :ጓደኛህን/ሽን አማክር /ሪ ።
ስታማክር የራሴ የምትለውን ነገር ይዘህ እንጂ ያማከርካቸው ሰወች ያሉህን አትውሰድ ።
📌በሰው ምርጫ አትወሰን ይልቅ ሰው መርጦልህ ከምትበሳጭ በራስህ ምርጫ ብትበሳጭ ይሻልህል ።
📌 በመረጥከው ምርጫ ስኬታማ ለመሆን ያለህን አቅም አሟጠህ ተጠቀም: የሚያስፈልገውን መስዋዕትነት ክፈል ትርጉም ያለው ህይወት ለመኖር ስትል ።
የምትማረውን ትምህርት በተግባር ኑረው‼️
🔨ህግ ተምረህ የግቢው አስበጥባጭ ተማሪ ከሆንክ ትምርቱ አልገባህም ማለት ነው!!
👷ኢንጂነሪንግ እየተማርክ ህንፃና ንብረት ለማጥፋት ከተነሳህ ምርጫህ ልክ አይደለም!!
🇪🇹ሶሺዮሎጂ እየተማርክ ማህበረሰብህን ካላወቅህ ባክነሀል ማለት ነው ትምህርቱን አቋርጥ!!
📙ታሪክን አጥንተህ በአድዋ ኮርተህ ስለአንድነት መስበክ ካልቻልክ ይቅርብህ አቋርጠው!!
🎯 የምትማረው ስርዓት ያለው ዜጋ ለመሆን ነውና መርጠህ ተማር የመረጥከውን ኑረው እየኖርክም ህዝብህን አገልግል ። የምትማረው በኢትዮጲያ ህዝብ ገንዘብ ነውና ።
Authored by -
📌 Join and share 👇👇👇

wende abebe መ'ኪያ 📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📌ከ1843 እኤአ በኋላ በስፋት የሚነገር አንድ ታሪክ ነበር የታሪኩም እርስ "Acres of diamond" የሚል ነበረ። ታሪኩን ላካፍላችሁ...
🔗" በአንድ ወቅት አንድ የአፊሪካ ገበሬ እራሱን በማረስ ያስተዳድር ነበር ታድያ በአንድ ወቅት አንድ ወሬ ይሰማል ወሬውም 'ዳይመንድ የሚባል የከበረ ድንጋይ ስላገኙ ብዙ ሚሊዮን እንዳገኙ' ታድያ ይሄ ሰውዬ መሬቱን ይሸጥና ዳይመንድ የሚባለውን የከበረ ድንጋይ ማፈላለጉን ይጀምራል ብዙ አመት ለፋ ነገር ግን ሊያገኘው አልቻለም በመጨረሻም ተስፋ ቆርጦ እራሱን በዉሀ አስምጦ ከዚህች አለም ይሠናበታል። ከትንሽ አመታት ቡኋላ ግን ከገበሬው ቦታውን የገዛው ሰው ከአንድም በጣት የማይቆጠሩ ዳይመንድን በመሬቱ ውስጥ ያገኛል ።ማግኘትም ብቻ አይደለም ያልፍለታል።"
🔎በታሪኩ ለማለት የተፈለገው " you stand on your own acres of diamond "
ምን ለማለት ነው አሁን ያለንበት ቦታ በብዙ እድሎች( opportunities ) የተሞላ ነው! ነገር ግን እያያችሁት ነው?
📌ነገር ግን የሰውየው (የገበሬው) ጥፋት ምንድን ነው? ገበሬው የሚፈልገውን ያቅ ነበረ? አው ያውቅ ነበረ ! የሚፈልገው ዳይመንድ ነበረ ነገር ግን ሰውየው የማያውቀው ብዙ ነገር አለ..ዳይመንድ ምን እንደሚመስል አያውቅም ነበር። ሰውየው እራሱን ባይቸኩል፣ ለራሱ ዳይመንድ ምን እንደሚመስል እና ቅርፁን ጠንቅቆ ቢያጠና ይሄ ሁላ ችግር ባልተፈጠረ ነበር።
🤔psychologists አይደለውም ነገር ግን አንድ አባባል አለ "the eye only see what the mind comprehend to see" እስኪ ማየት የምትፈልጉትን ትታችሁ ለ ደቂቃ እንኳን ዙርያችሁን ተመልከቱ!
የምትፈልገውን አውቀህ ነገር ግን በዙሪያ ካሉ ነገሮች ጋር ባለማነፃፀር ያመለጡ ስንት እድሎች ይሆን?
የአንዱ ችግር ለአንዱ መፍትሄ እንደሚሆን ማወቅ ያስፈልግሀል!(በሰው ችግር ተጠቀም እያልኩ አይደለም) 🤕
😐በቃ ያጋጠመህን እድል መጠቀም አለብህ! አንተ ተጠቀምከው አልተጠቀምከው ለውጥ ላያመጣ ይችላል ነገ ሌላው ይጠቀመዋልና።
እያልኩህ ያለው ነገር አዲስ ሊመስልህ ይችላል ግን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነገር ነው "ጅብ በቀደደው ውሻ ይገባል ነው " ነገሩ ።
ስለዚህ በማነኝለት ሀሳብ ታጥረህ እድልህን አታበላሽ (ይሄን አለ ብለህ ለእኔ ብቻ በል አሉህ)🙄።
በቃ በመርከብ ወይም በጀልባ የመሄድ አጋጣሚ ስታገኝ ምረጥ!
#ጀልባ ወይ #መርከብ ? እሱ እንዳንተ ምቾት ይወሰናል ግን ልብ በል ጀልባው ላይ ያለውን ሳታውቅ ንቀህ መርከብ ላይ ለመውጣት ስትቻኮል እንደ ገበሬው ሰምጠህ እንዳትሞት። አትቸኩል !
📌 Join and share👇👇👇

❤1