#MekdelAmbaUniversity
በ 2014 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ 1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፦ የምዝገባ ቀን ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ. ም መሆኑን እየገለጽን ...
1ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባቸሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ በቱሉ አዉሊያ ካምፓስ (በዋናዉ ግቢ) ሲሆን
2ኛ. በሶሻል ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች በመካነሰላም ካምፓስ መሆኑን እንገለጻን።
አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ከ 8ኛ-12ኛ ክፍል ያለዉን የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ ፣ ፎቶ ግራፍ (3X4) ብዛት 8፣ ብርድ ልብስ፣አንሶላና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባቸኋል፡፡
📌 በዋናው ግቢ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች አካባቢው ቀዝቃዛ ስለሆነ ለብርድ የሚሆኑ አልባሳትን ይዛችሁ እንደትመጡ ይመከራል፡፡
📌በ 2013 ዓ.ም 1ኛ ሰሚስተር ተመዝግባችሁ በግል ችግር ምክንያት ዊዝድራዋል ሞልታችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

ሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ ❓
📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦
📌 በምግብ ዘርፍ ፦
📚 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ።
💡 በሶ
💬 በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ።
💡 ኩኩሲ ፡
📚እኔ ኩኩሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ።
💡 ዳቦቆሎ ፦
💬 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ። ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ።
💡 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦
💬 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ .....
💬 ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ ።
📌 በቁሳቁስ ዘርፍ ፦
💡 ሻንጣ ፦
📚 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ ።
💬 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ ❓አቅሜ የቱ ያክል ነው ❓በሉ ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ ።
📚 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ) ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ።
💬 ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ።
🎗በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 250 -300 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። )
📌 የልብስ ሸመታ ፦
📚 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጦ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ❓ዘናጭ ናችሁ❓ ደሃ ናችሁ
❓ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካካለችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ (በግሌ)
💡 ለወንዶች ፦
📚 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ ፤ 1 ቁንጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ ።
💡ለሴቶች ፦
📚 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም) እንደምክር Body ነገር በከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።በተረፈ በንፅህና ስለማትታሙ ካልሲ እና ፓንት በርከት አርጎ የመያዝ ግዴታ የለባችሁ (ጭብጨባ ለሴቶች )...
💬 ቀጣይ ክፍል ይቀጥላል !
ዞግ እንደከተበው።

📚የጥሪ ማስታወቂያ
✅ እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇
🎯Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-28
🎯 Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28
🎯 AASTU University ......ሚያዝያ 28-29
🎯 ASTU University ......ሚያዝያ 28-29
🎯 Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29
🎯 Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም
🎯 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ....ሚያዚያ 29 እና 30
🎯 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ... #ምዝገባ-ከ ግንቦት 1-ግንቦት 5
#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9(new)
🎯 ኦዳ ቡልቱሞ ዩኒቨርስቲ ....#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9
#ምዝገባ- ግንቦት 10 እና ግንቦት 11(new)
🎯 መደወላቡ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ- ግንቦት 1 እና ግንቦት 2
🎯 ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ ግንቦት 1 እና ግንቦት 2
🎯 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ # ምዝገባ ግንቦት 8 እና ግንቦት 9
🎯 ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ #ምዝገባ ግንቦት 3 እና 4
🎯 ሃረማያ ዮኒቨርስቲ #ምዝገባ ግንቦት 12 ፥ 13 እና 14 !
🎯 አርባምንጭ ዮኒቨርስቲ #መግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 መመዝገቢያ ቀን ግንቦት 3 እና 4
🎯 ጎንደር ዮኒቨርስቲ #መግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2
🎯 መቱ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 3 እና 4
🎯 መቅደላ አምባ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 10 እና 11
🎯እንጅባራ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 9,10 እና 11
=> ሌላ የጠራ ግቢ የለም ታገሱ በቅርቡ ይጠራሉ !

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 ሀረማያ የደረሳችሁ ወክ ለመውጣት ሀሳብ አይግባዎ👌❗️
📚 እናንትን ለመጠበቅ 24 ሰአት ሙሉ online ስለሆን ስጋትዎን በልክ ያድርጉ ይሉናል እነ አያ ጅቦ🙄😂።
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 እናንትን ለመጠበቅ 24 ሰአት ሙሉ online ስለሆን ስጋትዎን በልክ ያድርጉ ይሉናል እነ አያ ጅቦ🙄😂።
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🗞 ለግቢ ጉዞ ምን እንያዝ
📌 የትምህርት ቁሳቁስ ፦
📚 ለትምሮ እንደድሮ በግድ 7 ደብተር ያዝ ምናምን ጭቅጭቅ ባይኖርም ማስታወሻ ደብተር መያዙ ግን አይከፋም አንድ All subject ለመማር የሚሆን ተለቅ ያለ ማስታወሻ በጣም አሪፍ ነው ። ኖት ምናመን ባዶ ወረቀት ላይ መፃፍ ምናምን በኃላ ለማንበብ አይመችም እና በተቻለ አቅም ማስታወሻ ያዙ ። በተረፈ በነፃ ካገኛችሁ እና ቦታ ካላችሁ A4 paper ወረቀት (ልሙጥ ሉክ) እሽጉን ያዙ (በገንዘብ ከሆነ እዛው ትገዛላችሁ) እስክሪብቶ 15 ብር ገብቷል በነፃ ካገኛችሁ በርከትከት አርጋችሁ ሸክፉ ። በተረፈ ግን የሚያስፈልጉ ነገሮችን እዛ ትገዛላችሁ ....!
📌 የእምነት ጉዳዮች ፦
📚 ብዙዎች ግቢ ላይ ሴጣን የተጠጋው ኑሮ ይኖራሉ ። ታላቅ ወንድሜ ግቢ ደርሶ ለዕረፍት ሲመጣ እንዴት ነው አልኩት "በህይወቴ ካየዋቸው አስጠሊ ስፍራዎች ቀዳሚው ግቢ ነው ። " ብሎኝ እርፍ እና ያማረ የግቢ ቆይታ ከፈለጋችሁ ጌታችሁን አክሉበት እምነታችሁን አጥብቁ ....ያለ ጠንካራ እምነት የነበራችሁን ስብዕና ይዞ መውጣት ራሱ Hard ነው ።
💬 ስለዚህ አምላካችሁን አንዳትረሱ ዘንድ መፅሀፍ ቅዱሳችሁንም ፤ ቁዑራናችሁንም ሸክፉ ፤ መስገጂያ እና ነጠላም አትርሱ ። ግቢ ላይ የእምነት ስብስቦች ስላሉ በዛ አንድም ጥሩ ታላቅወንድም እና ጓደኛ ማፍሪያ ፤ አንድም የተባረከ የግቢ ህይወት ይኖራችሁ ዘንድ ግቢ ጉባኤ እና ግቢ ጀምኣ (Islamic community) ተቀላቀሉ ።
📌 ኮስሞቲክሷስ ፦
📚 ይሄም በሙዳቹሁ ነው ደሞ እዛ ጀለሶችን እየሾፋችሁ ትሸምታላችሁ ፤ እና ይቺን እንለፋት (ንፅህና ላይ ያለኝ ነገር እያወቃችሁ ...ሆ)
📚 በመጨረሻ በፍፁም ጥላችሁ መሄድ የሌለባችሁ አንድ ነገር ኤርፎን ፦
💬 ኤርፎን ማለት በቃ የነፃነት ፓርቲ ሊቀመንበራቹሁ ነው ። ተመስጣቹሁ ቴዲአፍሮን እያዳመጣችሁ ኒኪሚናጅ ክፈት ባክህ ልትባል ትችላለህ ወይ ደሞ ዝጋ አቦ አትረብሸን ስትባል ....ለምንድነው ምዘጋው ብለህ ግብግብ ከምፈጥር ከኪስህ ኤርፎንህን መዥረጥ አርገህ እንደ ሙድህ ፈታህ ....አንዱ መቶ ፓተሊካ ሲበጠረቅብህ ከኪስ መዥረጥ አርገህ ባልሰማ ወደ ሙዚቃህ ...ብቻ ለመጀናጀንም ፤ አንድ ላይ ሆኖ ለብቻ ለመሆንም ኤርፎን ትልቅ አስተዋዖ አላት ...... እንደሙዴ ልሁን ካልክ ኤርፎን ይምረጡ ( እዚጋ ኮ የቱን ኤርፎን ብጠቀም ይሻላል የሚትል አጠፋም ኧረ ሁሉ ተጠይቆ ይቻላል ❓ ) ...በተረፈ ቻርጀር አትርሱ (የስልኩን ነው ያለኩት ደሞ ..) ። ልንጨርስ ነው ።
📚 በተቻለን አቅም የመሰለንን እና የምናውቀውን ተናግረናል የቀረ ካለ ሹክ በሉን እናደርሳለን ። ( ከ ዘ ካንፓስ የተሰረቀ)
📚 ውዶቼ ❓ በመጨረሻም ዞግ ለሁላችሁም መልካም የክረምት ዘመን (ማነው የትምህርት ዘመን ይመኛል ። ) ሴሚስተራችሁ A+ መስተፋቅር የተሰራባት ይመስል የማትፋታችሁ ፤ F እርም አውጥታችሁ እንደተለያችሁት ወዳጅ ፍፁም የማታገኟት ፤ 4 በየሴሚስተሩ እንደ ጦስ ዶሮ የሚዞራችሁ ፤ በደስታ over የምትወጡበት እንጂ Over የማተሽኑበት ፤ ፍቅር ብቻ (መሃል መሃል ጢንጢ ሀዘን ያለበት ዘመን ያርግላችሁ ( ያለ ሀዘን አይጥምምማ ) ። ይመቻችሁ! !

Maths for Natural Sciecne.pdf
5.5 MB
በአብዛኛዎቹ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት የመጀመርያ Semester የFreshman ተማሪዎች የሚሰጥ Course
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass👇👇👇👇👇⏬⤵️
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass👇👇👇👇👇⏬⤵️
💡 WELCOME/እንኳን ደህና መጡ 💡
📚 ግቢ ስትገቡ ከሚጠብቋቹህ የፍሬሽነት ክስተቶች መካከል ግንባር ቀደሙ Welcome ceremonyም ተጠቃሽ ነው ። የተለያዩ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራሞች ይሰናዳሉ የማውቃቸውን ብቻ በትንሹ ላስተዋውቃቹህ ።
💡 የግቢ welcome...!
📚 ይህ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም በግቢ ደረጃ የሚዘጋጅ ሲሆን ምንም አይነት ክፍፍል የሌለው ሁሉንም ተማሪ ወደ ግቢ በጥሩ መስተንግዶ ከነባር ተማሪዎች ማለትም ከክበባትና ከተማሪ ህብረት አባላት ጎን በመሆን የግቢው አስተዳደር የሚያሰናዳው welcome ceremony ነው። በዚህ ሴሪሞኒ ላይ የሚታደሙት ወይም አቀባበል የሚደረግላቸው ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ወላጆችም ጭምር ናቸው ( የእንግድ ማረፊያ በማዘጋጀት ቡና ምናምን ...)
💡 ሀይማኖታዊ ፦
📚 ይህ Welcome ፕሮግራም ደግሞ ፍሬሽ ተማሪ በገባ በሳምንቱ or በሆነ time interval ውስጥ አሪፍ ዝግጅት ተሰናድቶ የሚዘጋጅ ደስ የሚል ceremony ነው ። ዝግጅቱ ከዩንቨርሲቲው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኖረውም ። ሙሉ ወጪው የሚሸፈነው በተማሪዎች ነው ማለትም በፍቃደኛ የእምነቱ ተከታዮች ማለት ነው። ዝግጅቱ የሚሰናዳው እንደየ ሀይማኖት ተቋሟቱ ስርዓት ነው ።
🔳 ሙስሊሞች በግቢ ጀመዓ
🔳 ኦርቶዶክሶች በግቢ ጉባዔ
🔳 ፕሮቴስታንቶች በማህበር
🔳 ሌላም የማላውቀው ካላ like that...አማካኝነት የሚያዘጋጁት ፕሮግራም ነው ።
📚 እንደኔ እይታ ይህ Welcome ለሁሉም ተማሪ በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለሁ coz ለግቢ ህይወታችን መቃናት መንፈሳዊ ህይወት ትልቅ ድርሻ ስላለው ።
💡 ክልላዊ/ከተማዊ
📚 ይሄኛው Welcome ድሮም የነበረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እየደመቀ የመጣ ዌልካም ነው ። ክልላዊ Welcome አሁን ላይ እምብዛም ነው ማለት የተወሰኑ ክልሎች ብቻ ናቸው በክልል ደረጃ ፤ ያው የጊዜው በሽታ ሆነና ከክልልም አልፈን ዘር መቁጠር ጀምረናልና ። በአንድ ክልል ውስጥ አስራ ምናምን ከተሞች በተለያየ ጊዜና ቦታ welcome ሊያዘጋጁ ይችላል ። እዚህ ጋር አክቲቪስትነት አይሁንብኝ እንጂ ይሄንንም አይነት የwelcome ceremony እደግፈዋለሁ ምክንያቴ ደግሞ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ማለትም የመጀመሪያዎቹ ሳምታት ለብዙ ፍሬሾች በጣም ከባድ ናት at that time ከማንም በላይ ሆኖ የሚንከባከበን ነባር ተማሪ ማግኘት ጥቅሙ እንጂ ጉዳቱ አይታየኝም ። ሆኖም ግን አሁን ላይ ያለው የዘረኝነት ቫይረስም ሊረሳ አይገባም ፤ ያገርህን ልጅ የምትፈልገው ባንዲራ ለመስቀል (ለጉራ፣ከሌሎች በልጦ ለመታየት) ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብህ ፥ አንቅረህ ትፋው coz አንተ ግቢ የገባከው ድንቁርናን ለማሸነሽ እንጂ ለመዝቀጥ አይደለምና ...!
📚 በመጨረሻ እኔም ለቻናሌ አዲስ የሆናቹህ ተማሪዎችን WELCOME ብያለሁ ። እንኳን ወደ ዞግ ቻናል መጣችሁ ዘ ካንፓስ ይለያል ።
መልካም ቀን...!
📌 Join and Share 👇👇👇

👍1