✅ መልካም ዕድል
የ 2013 12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደርግዋል ተብሏል ።
ለሁላችሁም መልካም እድል 🙏🙏🙏
ዩኒቨርሲቲ ምደባው ለማየት👇👇👇
✅Telegram bot👇👇👇
@moestudentbot
✅Google link👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

Based on your question let us tell you about some university
📢መቅደላ አምባ university
ውድ የቀለሜ ቤተሰብ እንዳደረሰን🙏🏾
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ
አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ብዬ ነው!
ግቢው ሁለት ካምፓስ ያለው ሲሆን ዋናው ግቢ ቱሉአውሊያ(Natural campus) እና ሁለተኛው መካነ ሠላም(Social campus) ናቸው።
መንገድ ለዋናው ግቢ
ከአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ለምትመጡ መጀመሪያ ወደ ደሴ ከዚያ ወደ ግቢው (አ.አ-ደሴ 415 km)(ከደሴ ወደ ግቢው 84km) ወደ ደሴ ዋልያ ባስ፣ ጎልደን ባስ፣ እና ሌሎችም ባሶች ስለሉ የፈለጋችሁትን መጠቀም ትችላላችሁ
ከባህዳር እና በባህርዳር የምትመጡ ከባህርዳር ወደ መካነ ሠላም(Social campus) ቀጥላችሁ ናቹራል ግቢ(ባህዳር - መካነ ሠላም 281 km)
(መካነ ሠላም-ቱሉ አውሊያ(natural campus) 100 km አካባቢ)
በጎንደር እና ከጎንደር የምትመጡ ሁለት አማራጭ አላችሁ
1- ጎንደር-ባህርዳር-መካነ ሠላም-ቱሉአውሊያ
2-ጎንደር-ደሴ-ቱሉ አውሊያ(ጎንደር-ደሴ 510 km) እና (ደሴ-ቱሉአውሊያ 84 km)
የመጀመሪያው ግን ይመረጣል! መንገዱ የተሻለ ነው ርቀቱ ከላይ አለላችሁ
ወደ ሶሻል ግቢ:-
ከአዲስ አበባና በአዲስ አበባ የምትመጡ ከአዲስ መካነ ሠላም ብላችሁ በአባይ ባስ እና ሌሎች ባሶችን በመጠቀም መሳፈር ትችላላችሁ(አ.አ-መ.ሠ 466 km አካባቢ)
በአባይ ባስ ከአዲስ አበባ ወደ መካነ ሰላም ትኬት 585 ብር ነው።
ከባህርዳር እና በባህርዳር እንዲሁም ከጎንደር እና በጎንደር የምትመጡ ከላይ ከተጠቀሰው መካከል አንብቡ!
ሌላው አሳሳቢው ጉዳይ ሠላም ነው ወይ ግቢው? የሚለው ነው
በአጭር ቃል ሁለቱም ግቢዎች በጣም ሰላም ናቸው! ነዋሪው በጣም ፍቅር ነው
የምግብ ጉዳይ ሲነሣ
ቁርስ- ሩዝ ፣ ፍርፍር እና ሻይ በዳቦ
ምሳ- ክክ ፣ ሽሮ እና ምስር
ራት- ቀይ ክክ በአልጫ ክክ ፣ ምስር እና ዜርፎር
ብዙም አይማረረም ምግቡ በተለይ ቁርስ ሩዝ እንዲሁም ራት ዜርፎር ሲሆን አሪፍ ነው ።
ላውንጅ ውስጥም በቅናሽ ምግብ ስላለ መጠቀም ይችላሉ።
በፈለጋችሁም ከግቢ ወጪ በር ላይ አሪፍ ምግብ ስላለ አያሳስባችሁ ::
ስንቀጥል ዲፓርትመንት
ናቹራል
Computer science
Physics
Bio
Chem
Maths
Narm
Agro economics
Forestery
Horticulture
Satat
Animal
Plant
RDAE
Geology
ሶሻል
Business and economics
Economics
Management
Marketing
Accounting
Others
Geo
History
Amharic
English
የአየር ሁኔታ
ናቹራል
ብርዳማ ስለሆነ ብርድልብስና ጃኬት ነገር ይዛችሁ ኑ
ሶሻል
ብዙም አይባረድም መካከለኛ የአየር ፀባይ ስላለው ብርድንም ሙቀትንም ያማከሉ አልባሳት ያዙ
በተረፈ አንዳንድ የ ግሩፑ አባላትና አድሚኖችን ጠይቁ
መልካም የትምህርት ዘመን!
ሶሻሎች ለበለጠ መረጃ
you can ask by 👇👇
@GebreTesfu
ሌሎቻችሁም በትርፍ ስሀታችሁ መረጃ ብታቀብሉን ደስታ ይሰማናል
━━━━━━━━━━━━━━━━━

📢Haramaya University
ውድ የቀለሜ ቤተሰብ እንዳደረሰን🙏🏾
ሰላም እንዴት ናችሁ የቀለሜ ቻናል ቤተሰቦች🙏🙏 እኔ ምማረው ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ነው። እንግዲህ ስለ ጊቢው የማቀውን ያክል ለፍሬሽ ተማሪዎች ለማካፈል ነው።
🌷በአጠቃላይ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ወደ አራት ካምፓሶች አሉት።
🌷የመጀመሪያው main campus ሲሆን በዚ ካምፓስ ከኢንጅነሪንግ ፊልዶች software enginering እንዲሁም college of computing and informatics ውስጥ ያሉትን እንዲሁም college of agriculture ይጨምራል። በተጨማሪም የአስተዳደር እንዲሁም የጊቢው staff አባላትን እና fresh man directorate የያዘ ነው።
🌷ሁለተኛው Haramaya institute of technology(HIT) ወይም gendeje(ገንደጄ) ይባላል በዚ ካምፓስ ደግሞ ቴክኖሎጂ ነክ ፊልዶች ይሰጣሉ ያው በብዛት ያሉት የenginering ዲፓርትመንቶች ናቸው።
🌷ሦስተኛው college of veterinary ወይም station campus ይባላል። በዚ ካምፓስ DVM(doctor of veterinary medicine) እና Veterinary laboratory ይሰጣል። እንዲሁም ፍሬሾች ገብተው የመጀመሪያ ዓመት ፍሬሽማን ኮርስ የሚወስዱበት ጊቢም ነው በርግጥ main ካምፓስም ይገባሉ።
🌸እስካሁን የጠቀስኳቸው ሦስቱ ካምፓሶች አንድ ላይ የተያያዙ ካምፓሶች ናቸው። እንደሚታወቀው ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጣም ሰፊ ጊቢ ከመሆኑ የተነሳ እነዚህን ከላይ የጠቀስኳቸውን ካምፓሶች አንድ ላይ ይዟቸዋል።
🌷የመጨረሻውና አራተኛው ካምፓስ ደግሞ college of health ወይም health campus ሲሆን የሚገኘው ሐረር ከተማ ውስጥ ነው። የሚሰጣቸውም ፊልዶች
✍medicine
✍pharmacy
✍nursing
✍medical laboratory
✍psychatry
✍paediatrics
✍enviromental health እና የመሳሰሉት ናቸው።
የቀጠለ...
ወደ ምግቡ ስናልፍ😋
🌷እንግዲህ በወሬም እንደሰማቹት ሐረማያ ምግብ ከሌሎች በተሻለ መልኩ ይቀርባል እናንተ በትምህርታቹ በርቱ እንጂ በምግቡ በኩል የሚያሳስብ ነገር የለም😊 እንደዛ ማለቴ ግን ከእናታቹ ሽሮ ጋር እኩል ይሆናል እያልኩ አይደለም😊። እንግዲህ በዚ ጊቢ ዜርፎር እንኳን አልለውም ምክንያቱም ዜርፎር ማለት ሥጋ ጣል ጣል ሲኖረው ነው ይሄ ግን እንደዛ አይደለም ሲጀመር ሥጋው ተፈጭቶ ስለሚደረግ ብዙ ነው ያለው😊 እና ሥጋ ወጥ በሳምንት አምስቴ ነው ያለው😊😋 ለክርስቲያኖች ረቡዕና አርብ የለም ለሙስሊሞች ደግሞ ሀሙስና ቅዳሜ ነው የሌለው። ሌላው ምግብ ደግሞ ምስርና ክክ ነው አንዳንዴ ደግሞ ሽሮ አለ። ጠዋት ጠዋት ደግሞ ማግሰኞና ቅዳሜ ዳቦ በስጋ ነው ሌላው ቀን ደሞ ዳቦ በማርመላት እንዲሁም ዳቦ በሩዝ(በዚህ ቀን እንኳን ክላስ ገብታቹ ለጥ ማለት ነው😁 የምትማሩም አይመስለኝም) እንዲሁም ዳቦ በስልስ ነገር ነው።
🌷ጨጓራቹን ምናምን ለሚያማቹ ደግሞ ስፔሻል እዛው ጊቢ አጽፋቹ ለብቻ ይሰራላቹሀል።
🌷ሌላው ደግሞ ድንገት የካፌ ምግብም ካስጠላቹ እዛው ጊቢው ውስጥ ላውንጅ አለ ዋጋው ተመጣጣኝ ነው
በያይነት 30
ፍርፍር 25
ተጋቢኖ 35 ነው ስለዚህ የተማሪን አቅም ያገናዘበ ነው። እና ከምግብ ውጪ ራሱ ሌሎች ሸቀጦችን እዛው ጊቢ ውስጥ ብዙ መደብሮች ስላለላቹ ማግኘት ትችላላቹ።
ሌሎች senior ተማሪዎችም በትርፍ ስሀታችሁ መረጃ ብታቀብሉን ደስታ ይሰማናል
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁📚 JOIN :@GTutorialclass

📢 ወላይታ ሶዶ ዮኒቨርሲቲ
🙌🏾ውድ የቀለሜ ቤተሰቦች እንዳደረሱን 🙏🏾
📚በደቡብ ክልል የምትገኝ ከተማ ነች...!
የአየር ሁኔታ ❓
📚 ወቅቶች አላቸው የሚበርድበት ግዜ በተለይ የጥቅምት ወር ከሚያዚያ ወደዛ ደግሞ ሞቀት ነው ።
፦ በአጠቃላይ 3 ካንፓስ አለ ፦
✅መእን ካምፓስ
📚 all department ትምህርቶች ይሰጣሉ ፦
including Vet.medicine፦
✅Agroeconamics,
✅Agrobussines.
📚✅Otona campus:
🎯 health science
🎯 (Medicine, ho, nursing, midwifer
,🎯pharmacy
🎯 clncal pharmacy...etc)
✅Dawuro tarcha campus:
some of agriculture department
የካፌ ምግብ ❓
📚በጣም ጥሩ የሚባል ነው ፤ እንደ ብዙ ግቢዎች አያስከፋም ...! በተቻለ አቅም ተማሪው ለማስደሰት ይጣራል ...!
የሰላም ሁኔታ ❓
📚 ግብያችን ለየት የምይያደርገው፣ ሰላም አምባሳደር ናት። ምንም ሐሳብ አይግቡ!
ሽንት ቤት ❓
📚ትንሽ ይደብራል ግን የሚለመድ አይነት ነው ፤ በተማሪዎች ዕንዝላልነት የተነሳ አስጠሊ ስፍራ ሆኗል ፤ ይሻሻላል ብለን እናስባለን...!
ውሃ ፤ መብራት ፤ WIFI ❓
📚 ምንም አያሳስብም ዘጭ ናቸው ፤ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እነዚህ ነገራቶች በጣም ነው የተሟሉት...አንዳንድ ብሎኮች ጋር ውሃ ቢያስቸግርም ..! የሚያሳስብ አይደለም..!
የዕቃ ስሮቆት ❓
💬 ሶዶ ላይ ሌባ በጣም አስቀያም ነው፣ ስለዚህ ስትመጡ ራሳችው ጠብቁ! ፤ ለሌቦች እንዳትጋለጡ በጥንቃቄ ነው አካሄዳችሁ መሆን ያለበት ፤ በጣም ጭልፊቶች ነው ያሉት...!
ሌሎች senior ተማሪዎችም በትርፍ ስሀታችሁ መረጃ ብታቀብሉን ደስታ ይሰማናል 😊

📚 እዚህ ግሩፕ ውስጥ ያሉት የ12ኛ ክፍል የመፅሐፍት ዝርዝር
———————————
📚 TEXT BOOKS
#Amharic
#English
#Math
#Biology
#Chemistry
#Physics
#Drawing
#Geography
#Business
#Economics
#ICT
#Civics
#History
———————————
🔰REFERENCE MATERIALS
#mathextreme
#Physicsextreme
#CivicsRoyal 🆕
———————————
📖 TEACHER’S GUIDE
#Tenglish
#Tmath
#Tphysics
#Tchemistry
#Tgeography
#Tcivics
#Teconomics
#Tict 🆕
———————————
🗞 WORK BOOKS
የተለያዩ ዓመት የማትሪክ ፈተናዎችን በክፍል እና ምእራፍ ተከፋፍሎ ለማጥናት በሚመች መልኩ የተሰናዳ
#Wenglish
#Wmath
#Wphysics
#Weconomics
#Wgeography
#Whistory
#Wsat
#Wchemistry
#Wbiology
———————————
ለጊዜው ያሉት እነዚህ ናቸው
መልካም ጊዜ
#Bot ለተጨማሪ 💡
🇪🇹 ኢቲዮ ግሩፕስ ፌዴሬሽን
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
If you want to get the above book
You have to send subject name by comment

የዩኒቨርሲቲዎችን ትክክለኛ ገፅ ብቻ በመከተል ከሀሰተኛ የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ፦
👉 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/DDUniv/
👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Hawassa.University/
👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Addis-Ababa-University-496255483792611/
👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/TheUniversityofGondar/
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/bduethiopia/?ref=page_internal&mt_nav=0
👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/?_se_imp=0ueaW0ZojpEObV9zR
👉 ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/HRMUNIV/
👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/JimmaUniv/
👉 አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=357578986410375&id=100064748293256
👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wolaita-Sodo-University-246568056057804/
👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WachemoUniversity2008/
👉 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/265529850297666/posts/1845133279003974/?app=fbl
👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/141864125910414/posts/4794315817331865/?app=fbl
👉 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wollega-University-Corporate-Communications-2319182621440303/
👉 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/234983083247967/posts/5141798579233035/?app=fbl
👉 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/2181225212102194/posts/3109977289226977/?app=fbl
👉 ቦረና ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/BoranaUniversityBRU/
👉 ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Kebri-Dehar-University-306587496533329/
👉 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Jinka-University-178538809733160/
👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/547073878695780/posts/5065885566814566/?app=fbl
👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1879460055640998/posts/3057857987801193/?app=fbl
👉 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WoldiaUniversity/
👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WolloUniversity111/
👉 ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1301588393256101/posts/5145148712233364/?app=fbl
👉 ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/OBUEthiopia/
👉 አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/AmboUniversityofficial/
👉 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mizan-Tepi-University-MTU-362390684253048/
👉 ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/614590095253065/posts/5432186613493365/?app=fbl
👉 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/979926502053136/posts/5129611493751262/?app=fbl
👉 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/336146983089022/posts/5029908297046177/?app=fbl
👉 ኮተቤ ፦ https://www.facebook.com/792405150779154/posts/5397052686981021/?app=fbl
👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/100064618752509/posts/386404006856888/?app=fbl
👉 መቱ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/330316734055129/posts/1468350973585027/?app=fbl
👉 መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mekdela.Amba.University/
ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ ከታች በአስተያየት መስጫው አስቀምጡ።
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
@NEAEA_nea

❤1
📚 ደብረ ታቦር ዪኒቨርስቲ ለደረሳችሁ አጠር ያለች ማብራሪያ❗️
🤞ደብረታቦር ከተማ ከአዲስ አበባአበባ 600 km የደቡብ ጎንደር የምትገኝ አነስ ያለች ከተማ ስትሆን አቅራቢያው የሚገኙከተማዎች ጎንደር እና ባህርዳር ናቸው አካባቢው ትንሽ ብርድ አለበት ወፍራም ልብስ ይዛችሁ ሂዱ።
👉ግቢያችን ናቹራልም ሶሻልም department የሚሰጥ ሲሆን
የሶሻልም እና የናቹራሉ ግቢ አንድ ነው።
ግቢው፡
👉Technology (ENGINEERING , Computer science, IT)
👉HEALTH (medicine , phamra, medical lab...)
👉SOCIAL(law, Accounting, management... )
👉COMPTITIONAL ( physics, chemistry, history, maths...)
👉Agriculture
👉የወንዶች ዶርም ለ4 ሲሆን የሴቶች ጋር አንዳንዴ ለ6
የሚመደቡበት case አለ ያኔ locker share ማረግ ሊኖርባቸሁ ይችላል ። Almost ሁሉም block ላይ Ds tv አለ ።
የቤት ኪራይ universityው አካባቢ ከ400- 600 ይገኛል
ኮንደሚኒየም ከፈለጋችሁ ደሞ 800 ማገኝት ይቻላል።
👉ኑሮ የcafe ምግብ average የሚባል አይነት ሲሆን Non cafe
መሆን ለምትፈልጉ የግቢ ውስጥ ላውንጆች እና የውጪ ምግቢ
ቤቶች መጠቀም ይቻላል ዋጋቸው ተለዋዋጭ ነው።
🤞እንኳን ወደ ደብረታቦር university በሰላም መጣችሁ🙏
ሌላ እንዲተዋወቃችሁ የምትፈልጉት ግቢ ካለ ኮሜንት ስጡን። እንዲሁም senior ተማሪዎች ስለግቢያችሁ አዲስ
ለሚገቡ ተማሪዎች በዚህ አይነት ማብራርያ ፅፋችሁ
ብትልኩልን በደስታ እናደርሳለን🙏
✍Yab Reckless 🙏
📌 Join and Share 👇👇👇

🗣🗣 ዩኒቨርሲቲ እና ተግዳሮቶቹ
🔰 ክፍል 1
✍✍በ @GTutorialclass ቻናል አዘጋጅነት የቀረበ።
✍መነሻ ሀሳብ ኢትዮ ዩኒቨርሲቲ።
🤗 ዩኒቨርሲቲ ላወቀበት ተማሪ እጅግ በጣም ብዙ መልካም የሆኑ ገፀ በረከቶች አሉት፡፡
እነዚህን መልካም ገፀ በረከቶች ስትገቡ ታጣጥሙታላችሁ🤓። እኛ ግን የምንፈልገው እናንተ ተግዳሮቱቹን አውቃችሁ ፡ ራሳችሁን እንድትታደጉ ነው።
😥ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል።
እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት
1ኛ) 🥺 ብዙን ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ በተወሰኑ ኪሎ ሜትሮች ራቅ ብለው ነው የሚገነቡት። ከከተማ ውጭ ስለሆኑ fresh air የተትረፈረፈበት ፡ ራስን ለማዝናናት ና ለመመሰጥ እንድሁም ለማንበብ ምቹ የሆኑ ጫካዎች ና የተፈጥሮ መስህቦች አሉ።ስለዚህ ተማሪዎች ለመዝናናት ፡ ለማንበብ እንድሁም walk ለማድረግ ወደ ጫካዎች ና ሰው ወደማይበዛበት ቦታዎች ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት ፡
📌 ሴቶች የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል።
📌 ወንዶች ደግሞ የ መሰረቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል ምክንያቱም ሌቦች( የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም የአካባቢው ሰው ሊሆን ይችላል) ከ ግቢ ተማሪዎች ስልክ ፡ ብር ና ላፕቶፕ በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል። ስለዚህ ፡
ከላይ የጠቀስናቸው ቦታዎች ላይ ስትሔዱ ተሰባስባችሁ መሔድ ወይም ደግሞ አለመሔድ🙅♂🤷♀።
2ኛ) ይኸ ደግሞ በሴቶች ላይ የሚስተዋል ሲሆን በፈቃደኝነት ስህተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡበት ነው።
ገና ወደ ግቢ ስትገቡ ፡ ለግቢው አዲስ ናችሁ ፡ ለአካባቢው ና ለማህበረሱ አድስ ናችሁ ፡ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ና ግቢ ውስጥ ስለሚሰሩ ነገሮች አድስ ናቸው። ስለዚህ ነባር(senior) ተማሪዎች ይኸን ደካማ ጎናችሁን( አዲስነታችሁን) ተጠቅመው የህይወት መስመራችሁን ያስቷችሗል☹️።
ምን መሰላችሁ ሴቶችዬ 🤔
ገና ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ነባር ወንዶች ተማሪዎች አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበሏችሗል። ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ሴት ተማሪዎች ተማሪዎች ወደ ግቢ ስትገቡ ነባር(senior) ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ።
ስለዚህ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ
😎 መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ላግዚሽ ይላል....ከዛን ይሸከምና እስከ ተመደብሽበት ዶርም #Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ግቢውን እንዳላምድሽ ስ.ቁ ስጪኝ ይልሻል። አንቺም ለሁሉም ነገር አድስ ስለሆንሽ ስ,ቁ ትሰጭዋለሽ.....ነገሩ አለቀ🥺።
😴ከዛ ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል።
🤗ከዛ ግቢውን ያስጎበሽኛል ፡ ከተማውን ያሳይሻል ፡ ላውንች( Lounge) ይጋብዝሻል።
😴.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን #Over እንዉጣ ይልሻል ፡ ከዛም🥃🍷🥂🍻 ትጠጣላችሁ። ከዛም በመጠጥ ሀይል አብረሺዉ ታድሪያለሽ። ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ካንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ🤢🤨☹️።
☹️ ማርገዝ የምባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል።
ከ ገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ።
የከተማ ልጆች ደግሞ ስታስጠሉ😂😂 ሁሉንም አይደለም።
🥺 ስለዚህ ሴቶችዬ ጠንካራ ፡ ፅኑ ፡ አላማችሁን የምታስቀድሙ መሆን አለባችሁ💃💃።
3ኛ) Over🕺💃🕺💃🕺
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ over ካልወጣ oxygen እንዳጠረው የሚታሰብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።
እንደ ሰደድ እሳት የ ግቢ ተማሪዎችን ህይወት እያበላሸ ያለው over ነው። over ከጥቅሙ ጉዳቶች ያመዝናሉ ምክንያቱም ፡
📌#over በወንዶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ።
የግቢ ተማሪዎች over ወጥተው ይጠጣሉ ። ከዛም ሞቅ ይላቸዋል ፡ ከዛም በ ደረቅ ሌሊት ከ አካባቢው ወጣቶች ጋ ይጣላሉ ፡ ከዛም በጩቤ ይወጋሉ አልያም በጠርሙስ ይመታሉ ። ከዛም በሌሊት 6 ወይም 7 ሰአት ወደ ሆስፒታል😏። ከ አካል ጉዳት እስከ ህይወት መጥፋት የሚያስከትል ችግር በ #over ምክንያት። እንደታደል ሁኖ ካልተጣላችሁ ፡ በ ደረቅ ሌሊት 8 ሰአት ምናምን ወደ ግቢ ዘበኛ ለምናችሁ ትገባላችሁ። ከመጥን በላይ ቀላቅላችሁ ስለምትጠጡ በየ ሽንት ቤቱ ሻታ🤮🤮🤮።
👷♂ ወንዶችየ ተጠንቀቁ ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ🤨።
📌 #over በሴቶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ ።
በተለይ የ ከተማ ሴቶች shameless ናቸው☹️። ሲጠጡ ራሱ😴😴።
ሴቶች #over ይወጣሉ ፡በ ወንዶች ጋባዥነት ይጠጣሉ🥂🍻🍷 ፡፡ ከዛ ይሰክራሉ ። ከዛ ደግሞ አልጋ ይዘው ለማደር ብር ላይኖርቸው ይችላል። ስለዚህ ጎዳና ላይ ማደር ስለማትፈልጊ ፡ ከአንዱ ጋር ታድሪያሽ🙁። ከዛ ያልተፈለገ ዕርግዝና ሊከሰት ይችላል። ከዛ በሗላ የሚመጣውን ጣጣ አስቡት😱😱።
ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 🙈🙈 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው።
👷♀ሴቶችዬ ተጠንቀቁ። ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ።
😈 ክፍል ሁለት ይቀጥላል😈
🗣🗣🗣 ማሳሰቢያ
👆👆 ከላይ የዘረዘርናቸው የግቢ ተግዳሮችን ለመፃፍ እና ለ እናንተ ለማጋራት ያሰብንበት ዋና ምክንያት ግቢ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሚኖር ካሁን አውቃችሁት ፡ እንድትጠነቀቁ ነው እንጅ ስለ ግቢ መጥፎ ነገር መናገር ፈልገን ወይም እንድትሳቀቁ ፈልገን አይደለም።
🕺 ራሳችሁን በአግባቡ መምራት ከቻላችሁ ግን ግቢ ላይ ምርጥዬ ህይወት ይኖራችሗል።
ለ አስተያየት እና ጥያቄ👇👇
On comment
Join and share 👇👇👇

👍1
🗣 ምክር ለፍሬሽ ሴት ተማሪዋች
❗️ ጉዋደኛ ምረጡ.... አብረን እንጨፍር, አትጨናነቂ ምናምን የሚል ሁላ የወደደሽ or ያፈቀረሽ አይደለም
❤️ ለወንድ ልጅ ያለሽ ቀረቤታ በልኩ ይሁን! ወንዶች ብዙ ጊዜ ፍሬሽ ተማሪዎች ላይ practice ማድረግ ይወዳሉ ቢወድሽም ባይወድሽም የሆነ ያህል step ይሄዱና ወይ ላሽ ይልሻል😏😏😏 የዛኔ አንቺ በእልህ😭😢 ብዙ ነገር ውስጥ ልገቢ ትችያለሽ ስለዚ ጠንቀቅ በይ🤔🤔🤔🤔
❤️ even ላይብረሪ ውስጥ እንኩዋን በሰፊው ሴቶች ሲሸወዱ ይስተዋላል
ወንዶች አንድ ሴቶችን የማጥመጃ ስፍራ
(ላይብረሪ) በመባል ይታወቃል😳😳😳😜😜😜😜😜😜
ወረቀት ከዚም ከዛም ሚወረውረው.... መቼም በዛ ቅፅበት ወዶኝ ነው አትዪኝም😝😜
❤️grade በምንም አይነት ምክንያት እዲበላሽብሽ ክፍተት አትፍጠሪ: mostly ሴቶች ላይ ያ ችግር በስፋት ይታያል በዛ time የወንድ አስተማሪ መጫወቻ ትሆኛለሽ....
❤️ Don't forget y'r target ኢሄ ለ ወንዶችም ድረስ ነው🙏🙏🙏
❤️እኔ ነኝ ያልኩዋቹ 1ኛ አመትን ወጥራቹ ስሩ፣ ዞሮ ከተማ ማየቱን ትታቹ...
የከተማውን ጉብኝት ለ ቱሪስቶች ትታቹ ማለት ነው።
❤️ለሙድ ብላቹ የትኛውም አይነት ሱስ ውስጥ አትግቡ ለመጣቹበት አላማ ብቻ ኑሩ please ቁም ነገሩ ጋወን መልበስ ብቻ እንዳይሆን...
ግቢው በ2:00 ስላስመረቀ ብቻ በዛ ግሬድ ተመርቆ መውጣት ትርፉ ድካም ብቻ ነው...
❤️በጣም ስለምወዳቹ ነው ከተጨቃጨኩ ቻሉት ለናንተው ነው
🎯 Forwarded from wa
🎯 Presented by Gebre

✅በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ባላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ይሁን🙌።
ወደግቢመግባትለው ዝግጅት እና ሽርጉድ እንዴት ነው❓🕺🕺🕺🕺💃💃💃።
የ በሶ ፡ ዳቦ ቆሎ ፡ ኩኪስ ፡ የለውዝ ቅቤ እና ሌሎችም የማቆያ ምግቦች ዝግጅት ተጧጡፏል አሉ።😋😋😋🙈🙈🙈
📚 የመጀመሪያውን ሴሚስተር አሪፍ ውጤት ለመስራትስ ምን ያህል ዝግጅት አድርጋችሗል❓
😋 4 ነጥብ ማምጣት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ❓ 1000% እርግጠኛ ሁኜ የምነግራችሁ በብልጠት ካነበባችሁ 4 ነጥብ የማታመጡበት ምንም ምክንያት የለም።
📚 ግቢ ላይ ፈተና በተጋነነ መልኩ አያከብዱባችሁም። ስለዚህ በብልጠት ፅንሰ ሀሳቡን እየተረዳችሁት ካነበባችሁ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ። ውጤታችሁን ዝቅ የሚያደርጉባችሁ በ assignment ሊሆን ይችላል።
📚 ስለዚህ assignment ስትሰሩ አሪፍ ፅሁፍ ያለው ተማሪ ነው መፃፍ ያለበት። cover page ጁን አሪፍ አድርጋችሁ አሳምሩት ። በቃ የግቢ መምህሮች አሳይመንቱ አሸብርቆ ደምቆ ሲያዩት ማርክ ያሸክሟችሗል።
📚 ተወዳጆች ሆይ ስለዚህ ዝቅተኛ 3.5 እንዲሁም ከፍተኛ 4 ከእናንተ እጠብቃለሁ።
📚 እየውላችሁ ስሙኝማ ፡ ኸሯ አንተው ምን ሁነሀል ፍላጎትህን መኖር ትፈልጋለህ ❓፡ ኸረግ አንቺው ክህሎትሽን ማበልፀግ ትፈልጊያለሽ❓ የልጅነታችሁን ህልም መማር ትፈልጋላችሁ❓ 12 አመት የተማርከው የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለመማር ነው አይደል❓ የወገንሽን ስቃይ ለማስታገስ ከ ለጋ እድሜሽ ጀምሮ ዶክተር መሆን ነው ኣ የምትፈልጊው❓በፍትህ እጦት የጎበጠውን ህዝብ ቀና ለማድረግ ካለሽ ፅኑ ፍላጎት የተነሳ ዳኛ መሆን ነው ኣ የምትፈልጊው❓ ሀገርህን ለማተራመስ( ማለቴ ለመምራት😤) ፓለቲካል ሳይንስ ነው ኣ ማጥናት የምትፈልገው❓ ሀገርህ በቴክሎጂው ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ እንዲታስመዘግብ ኢንጂነሪንግ ነው ኣ መማር የምትፈልገው❓ ኤኮናሚስት❓ ማናጀር❓ ሳይካትሪስት❓ወዘተ መሆን ትፈልጋላችሁ❓
📚 ስለዚህ የነዚህ ህልማችሁ እና ፍላጎታችሁ መንገድ ጠራጊ የመጀመሪያው ሴሚስተር ነው። ዳይ ወደ ስራ‼️
በ ስነ - ልቦና ስ ዝግጁ ናችሁ❓
አዎ በስነ ልቦና ዝግጁ መሆን አለባችሁ።🥺🥺 ምክንያቱም
1ኛ) ከቤተሰብ ቁጥጥር እና ተፅዕኖ ውጭ ናችሁ። ራሳችሁን የምትመሩት ና የምታስተዳድሩት ራሳችሁ ብቻ ናችሁ። ስለዚህ ይኸን ነፃነት እንዴት በአግባቡ እንጠቀምበት🤔? ቅድሚያ ትኩረት መስጠት ያለባችሁ ለ ትምህርታችሁ ና ለአላማችሁ ነው።
2ኛ) የጓደኛ ተፅዕኖ( peer influence) ጓደኛን ለመምሰል ብሎ ፡ ለመቀላቀል ተብሎ ፡ ወደ አልባሌ ሱስ መግባት
ከቤተሰብ ቁጥጥር ውጭ ነን ፡ ነፃነት አገኘን ብላችሁ
📌 የማታነቡ ከሆነ
📌 ትምህርታችሁን በአግባቡ የማትከታተሉ ከሆነ
📌Over( ጭፈራ ቤት) መውጣት የምታበዙ ከሆነ
📌 ቺክ የምታሳድዱ ከሆነ ወይም ወንድ የምታሳድጂ ከሆንሽ 🙈
📌 አልባሌ ሱስ ውስጥ የምትዘፈቁ ከሆነ
📌 እና ሌሎችም መጥፎ ወይም ትምህርታችሁን የሚያስተጓጉሉ ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ
ጊዜያችሁን አባክናችሁ☹️ ፡ ቤተሰብን ላልተገባ ወጪ ና ኪሳራ ዳርጋችሁ😣 ፡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ሻንጣችሁን ጠቅልላችሁ ወደ መጣችሁበት ትመለሳላችሁ🙅♂🤷♀።
ግቢ ላይ እየቀለድኩ እያሾፍኩ እማራለሁ ማለት ዘበት ነው ምክንያቱም ኩረጃ በፍፁም የማይታሰብ ነው። ስለዚህ ግቢ ገብታችሁ
📌 ለማንበብ
📌 ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም
📌 ራሳችሁን በአግባቡ ለመምራት
📌 አላማችሁን ለማሳካት
📌 የሚደርስባችሁን ጫና ለመቋቋም
ራሳችሁን በ ስነ ልቦና በደንብ ማዘጋጀት ይጠበቅባችሗል።
ይኸን ስንል ግቢ ገብታችሁ አትዝናኑ ማለት አይደለም። ኸረ ፈታ በሉ please enjoy ። ግን ትምህርታችሁን በማይጋፋ መልኩ ፡ እናንተን ለመጥፎ ሱስ በማይዳርግ መልኩ። ኸረ ፈታ በሉ ብዙ መዝናኛ ሞልቷል።
ሌላኛው አንገብጋቢ ጉዳይ ደግም የምትፈልጉትን department ማግኘት ነው።
😌 Department ስትመርጡ
📌 የእናንተን ፍላጉት ፡ የእናንተን skill (ክህሎት) ፡ ዝንባሌ ፡ አቅም መሰረት ያደረገ መሆን አለበት።
📌 በቤተሰብ ተፅዕኖ ፡ በጓደኛ ተፅዕኖ ወዘተ መሆን የለበትም።
እዚጋ ብዙዎች ጋ የሚስተዋለው ነገር ብዙ ብር ክፍያ አገኛለሁ ብሎ በማሰብ ፡ ቶሎ ስራ አገኛለሁ ብሎ በማሰብ አንዳንድ ተማሪዎች ያለ ዝንባሌያቸው ዲፓርትመንት ሲመርጡ ይስተዋላሉ። ስለዚህ
📌 ፍላጎታችሁን ፡ የትምህርት ክህሎታችሁን ፡ ጫናዎችን የመቋቋም ዝግጁነታችሁን ና አቅማችሁን መሰረት አድርጋችሁ ብትሞሉ አሪፍ ነው።
የምፈልገውን Department እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
📚 ጥሩ ውጤት ከሰራችሁ የምትፈልጉት ዲፓርትመንት መግባት ትችላላችሁ።
ጥሩ ውጤት እንዴት እንስራ?
1ኛ) ግቢ ገብታችሁ የምትወስዱት የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት እጅግ በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ነው። 50% ከመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ ነው የሚወሰደው ዲፓርትመንት ስትመርጡ። የመጀመሪያውን ሴሚስተር ቅጥቅጥ አርጋችሁ ማንበብ ነው።
እንደመታደል ሁኖ የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች የተወሰኑት 11 እና 12 የተማራችሗቸው ናቸው። ስለዚህ ያላችሁን አጋዥ መፅሀፍ ፡ PDFs እና የተለያዩ ማቴሪያሎችን እንዳትጥሏቸው፡ ወደ ግቢ ይዛችሁት ሒዱ።
2ኛ) COC exam ነው። የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ COC exam ትፈተናላችሁ። 30% ከ coc exam ውጤታችሁ ነው የሚወሰደው ዲፓርትመንት ስትመርጡ።
እንደመታደል ሁኖ coc exam የምትፈተኑት 11 ና 12 ኛ የተማራችሗቸውን ነው። ስለዚህ 11 ና 12 የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች ወደ ግቢ ይዛችሁ መሔድ ነው።
3ኛ) Entrance exam ነው። 20% ከ Entrance ውጤታችሁ ነው የሚወሰደው ዲፓርትመንት ስትመርጡ።
ስለዚህ የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤት እና COC ን በደምብ መስራት አለባችሁ አዲስ የተቀየረ ነገር ከሌለ።
🙌 ተውዳጆች ሆይ መልካም የትምህርት ዘመን።🎯 Forwarded from wa

G-Tutorialclass pinned «✅በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ባላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ይሁን🙌። ወደግቢመግባትለው ዝግጅት እና ሽርጉድ እንዴት ነው❓🕺🕺🕺🕺💃💃💃። የ በሶ ፡ ዳቦ ቆሎ ፡ ኩኪስ ፡ የለውዝ ቅቤ እና ሌሎችም የማቆያ ምግቦች ዝግጅት ተጧጡፏል አሉ።😋😋😋🙈🙈🙈 📚 የመጀመሪያውን ሴሚስተር አሪፍ ውጤት ለመስራትስ ምን ያህል ዝግጅት አድርጋችሗል❓ 😋…»
25 ሰወችን በፙጋዝ ብቻ 1000 ብሮን ይቀበሉ💵💵👇👇⤵️
👇👇👇💵👇👇👇
እንኳን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም / የቴሌብር አገልግሎት በሰላም መጡ‼️
💬 ይህ በ ኢትዮ ቴሌኮም አዘጋጅነት የቴሌብር አገልግሎት አጠቃቀም ባህል ለማበረታታት የቀረበ የ 1000 ብር የገንዘብ ስጦታ ና የ2GB የሞባይል ጥቅል ስጦታ ነው‼️
የሽልማቱ አሸናፊ ለመሆን ይህን ሊንክ በመጫን ቡቱን በመቀላቀል መመሪያውን ይከተሉ 👇👇
https://t.me/EthTelebirr_bot?start=r05511284830
ተሸላሚዎችን ሊንኩን በመጫን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ👇👇
https://t.me/joinchat/1QQbOvBFC504OGFk
ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ🔻
መልካም እድል 🚀
It's real,so
share and get your 💰💵💵