G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ÷ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሀገር እድገት መሰረት የሆኑ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የሚፈልቁበት፣ የሀገሪቱን መጻዒ እድል የሚወስኑ ትውልዶች የሚቀረፁበት በመሆኑ የተቋሙን አቅም መገንባትና ተዓማኒነትን ማሳደግ ላይ ቅድሚያ ተሰጥቶት ሊሰራ እንደሚገባ ተናግረዋል።

የ12ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቆ የውጤት ትንተና ከተሰራ በኋላ በመጀመሪያው ዙር ከተሰጡት የትምህርት አይነቶች የሲቪክስ ትምህርት ፈተና እንደወጣ የሚያሳዩ አሳማኝ መረጃዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የሲቪክስ ውጤት ከዩኒቨርሲቲ መቁረጫ ነጥብ እንዲሰረዝ መወሰኑን የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙዔል ክፍሌ ገልጸዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈሪ ፈይሳ በበኩላቸው÷ከክልሎች የተውጣጡ የፖለቲካ አመራሮችና የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በተገኙበት የውጤት ትንተና እና የአስተራረም ሂደት ታይቶ የተፈጠረ ምንም አይነት ችግር እንዳልነበረ ግልጽነት ተፈጥሯል ብለዋል።
በፈተና እርማትና ውጤት አሰጣጥ ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም አካል ሂደቱን ለመፈተሽና ለማረጋገጥ ከፈለገ አሁንም ቢሆን ማስተናገድና ግልጽነት መፍጠር እንደሚቻል አጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ መግለጻቸውን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚ይድረስ ለ ትምህርት ሚኒስትር!

📚 ግልባጭ ለ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ!

🎤አዘጋጅ - 12+1 ባንድ.

🎬 Producer - ሰፊው ህዝብ😂

📌 join and share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Grade 11 Physics Chapter 5.

📚 Chapter wise Entrance Standard Questions with their answer.

📚 ለኢንትራንስ ፈተና በበቂ ሁኔታ የሚያዘጋጁ የሚገራርሙ ጥያቄዎችን🥰😍 የያዘ ነው። አንዳንዶቹም በቀጥታ ኢንትራንስ ላይ የሚወጡ ናቸው🙆‍♂። ተጠቀሙበት።

📌 Join and Share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Chemistry Grade 11.

📚 Chapter three.

📚 Short note


© Source - D Marv tutorial.

📌 join and share👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
አጋጣሚዬን ላካፍላችሁ ብላናለች አንዲት እህታችን። ፍሬዎች ስሙ😂

......( ለሴቶች ብቻ ....! )


"📚Fresh ተመሪ ሆኜ የገጠመኝ ነገር ነበርና ላጋራቹ ፈልጌ ነው ። ለሴቶች ብቻ ነው ወንዶችን አይመለከትም (አንተ አይመለከትህም ተባልክ ኣ ተቀይስ በቃ ...!


📚 ይሀውላቹ ሴቶችዬ ልክ ግቢ ገብቼ ሳምንት ምናምን ከቆየው በኋላ ነበር ብዙ ወንዶች ስልክ ቁጥሬን ከየት እንደሚያገኙ ባላውቅም ይደውሉልኛል ስተገቡ ታዩታላቹ በተለይ ቆንጆ ከሆንሽ አያድርስ ነው ። ያም ይሄም በፍቅርሽ የወደቀ ነው የሚያስመስለው እኔ ብዙም ቶሎ ሰውን የምቀርብ አይነት ሰው አይደለሁም ተናዳጅ ነኝ እናም ለሚደውሉልኝ ብዙም ጥሩ መልስ ስለማልሰጣቸው ይሰደቡኛል ደሞ የሚገርመው ከሚደውሉልኝ ወንዶች አብዛኞቹ GC ተማሪዎች ናቸዉ ። Gcwoch ብዙም እንደሌላው ተማሪ አይጨናነቁም እና አብዛኛው የእነሱ ስራ ሴቶችን ማሳደድ ነው በተለይ fireshochን እነሱንም ተጠንቀቁ እና አንድ በጣም የሚያስቸግረኝ GC ተማሪ ነበር ። በጣም ብዙ ጊዜ እንገናኝ ሲለኝ እምቢ አልኩት ከዛ አንድ ቀን ከጓደኞቼ መሀል ጎትቶኝ ሰደበኝ ፤ በጣም በሚደብሩ ቃላቶች እውነት ምን እንደነካኝ አላውቅም በጥፊ ብዬው ስመለስ ነው እራሴን ያወኩት ። ደነገጥኩኝ ግን በጣም ተናድጄ ነበር ከየት እንደመጡ እንኳን ያላወቋቸው ተማሪዎች ከሁዋላ ሲጮኹ እና ሲያሾፉብኝ ሰምቼ ምንም አላልኩም ዝም ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ ። ከዛ ቀን በኋላ ብዙ ወንዶች እየተጠቋቀሙ ያቺ እንትናን የመታችው እያሉ ያሾፉብኛል ነገ አንዱ ጠብ ሲያረግሽ እናያለን ይሉኛል ። ምንም ቢሉ ግድ አይሰጠኝም ነበር ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እና ፍቅር ምናምን ነገር ብዙም አይደለዉም ግን first semister ሊያልቅ አከባቢ የሆነ ልጅ ተዋወኩ ከልጁ ጋ በጣም ተቀራረብን በጓደኛዬ አማካኝነት ነበር የተዋወቅነው በቃ ምን ልበላቹ በየቀኑ እንደዋወላለን ወደድኩት ፤ ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል በማጠናበት ሰአት space እየመጣ ትመለሺያለሽ እያለ ይዞኝ ይወጣ ነበር በቃ ማጥናት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን እወድሻለሁ አበረን እንሁን ምናምን አለኝ ። አቤት...! ያኔ የነበረው ደስታዬ ምንም ማሰብ አልፈለኩም አብረን ሆነን ትምህርትም ተረሳ ማንበብ ሙሉ በሙሉ ባልተውም እንደ ድሮ አልነበረም ገና ፍቅር ከመጀመራችን break ደረሰ በየቀኑ ነበረ ምንደዋወለው...!


📚 ውጤት ተለቆ ሳየው በጣም ነበር የደነገጥኩት 3.07 ነበር ያመጣሁት አልጠበኩም ነበር እራሴን ማስተካከል አለብኝ ብዬ ባስብም ጊቢ ስሄድ ግን አልቻልኩም በቃ ሲጠራኝ እሄዳለሁ በቃ የሆነ ጊዜ አብረን ማጥናት ጀመርን ግን አልሆነም እሱ GC ነበርና ብዙም አያነብም ግን እንደ ድሮ አይደውልልኝም እኔ ነበረኩ ምደውልለት በቃ በጣም ጨንቆኝ ማለቀስ ነበር ስራዬ ወይ ከትምህርቴ አለሆንኩ ይባስ ብሎ አንድ ቀን "በቃ ላንቺ ያለኝ ስሜት ቀንሶዋል" አለኝ ያኔ ይሄን ቃል ከአፉ ስሰማ መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ደስታዬ ነበር ። በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ነበር ምንም እራሴን መሆን አልቻልኩም አስከ ዛሬ ድረስ እንደምንም ጓደኛዬ አየተቆጣችኝ አያፅናናችኝ ማንበብ ጀመርኩ ፤ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው final ተፈትነን ወደየቤታችን ገባን እስከ ዛሬም አንድ ቀን ተሳስቶ እንኳን ደውሎልኝ አያውቅም ፈጠሪ ይመስገን ye second semster ወጤታ ምንም አይልም ነበረ 3.42 ነበረ ያመጣሁት ግን እሄ ሁሉ ነገር ባይኖር አሪፍ ወጤት ይኖረኝ ነበር ።

💬 እባካችሁ ሴቶች ጊቢ ስትሄዱ የሄዳቹበትን አላማ አትርሱ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል ለማለት እወዳለሁ።"

📌 Join and Share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
😁1
Logic 1-6.pptx
427.7 KB
📚 Logic and Critical Thinking.

📚 Chapter 1 - 6.

📚 ንባብ የጀመራችሁ ልጆች እንዴ ማጠቀሻ መጠቀም የሚያስችል ፋይል ነው።

📌 Join and Share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
History Grade 11 Unit 7.pdf
1019.5 KB
📚 History Grade 11.

📚 Chapter 7.

📚 Targeted Group - Entrance Candidates.

📚 ይዘቶቹ ለማንበብ ምቹ በሆነ ሁኔታ የቀረበ ፋይል ነው።

📌 Join and Share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
CHEMISTRY GRADE 11 UNIT 3 SUMMARY.pdf
878.9 KB
📚 Chemistry Grade 11.

📚 Chapter three.

📚 Targeted Group - Entrance Candidates.

📚 ለማንበብ በጣም ምቹ ነው🥰

📌 Join and Share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Chemistry Grade 11.

📚 Chapter three.

📚 Short note


© Source - D Marv tutorial.

📌 join and share👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass