G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብን አስመልክቶ እየተከታተልን ነው። እስካሁን ዛሬ ይነገራል አይነገርም የሚለው ምንም ግልፅ አልሆነም።

ትክክለኛ መረጃ ወይም ከውስጥ የተሰማ ነገር ስኖር እናሳውቃቸዋለን 🙏🙏
የሚነገር ከሆነ በቶሎ የምናሳውቃቹህ ይሆናል
@GTutorialclass
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከመጋቢት 05 እና 06/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎቹን ይቀበላል።

ዩኒቨርሲቲው 3 ሺህ 600 ለሚሆኑ ተማሪዎቹ ጥሪ ማድረጉ ታውቋል።

ተማሪዎቹን ለመቀበል አስፈላጊ የሆኑ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ተገልጿል።

የተማሪዎቹ ቅበላን የተሳካ ለማድረግ ዩኒቨርሲቲው ከመምህራን፣ ከአስተዳደር ሰራተኞች፣ ከከተማው ወጣቶች እና ከከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ የቅበላ ኮሚቴዎችን አቋቁሞ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።

@GTutorialclass 
📚 ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች።

📚 A+ Tutorial Class የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ማስተማር ከ ጀመረ አንድ አመት ተቆጠረ። ፈር ቀዳጅ የሆነውም የ እናንተ ባች ነው።

📚 ታዲያ A+ Tutorial Class ያለፈውን አመት ጠንካራ ና ደካማ ጎን በመገምገም ከ አዳዲስ ባህሪያቶች ና መሻሻሎች ጋ ዘንድሮ ግቢ ለሚገቡ ተማሪዎች እንደተለመደው በ Telegram የ Tutorial ትምህርት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ነው።

📚 ሁላችሁም እንደምታውቁት ከ ሌሎች tutorials አንፃር የ A+ Tutorial የትምህርት ጥራት ከፍ ያለ ነው። ነገር ግን ከተደራሽነት አንፃር እንዲሁም ደግሞ ከ ተማሪዎች እምነት አንፃር ክፍተት አለ። ይህን ክፍተት ለመሙላት የ እናንተ የ ቤተሰቦቻችን ሚና በእጅጉ ላቅ ያለ ሁኖ አግኝተንዋል። ስለዚህም የእናንተን ቀና ትብብር እንሻለን።

📚 በመሆኑም በ መጀመሪያው ም በሁለተኛው ም ሴሚስተር ከእኛ ጋ የነበራችሁ ተማሪዎች ባለው ነገር ሁሉ ከ እኛ ጋ ልትተባበሩ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች በ @GTutorialclass በኩል እንድንወያይ እንድንተባበር A+ Tutorial Class ይማፀናል።

መልካም የትምህርት ጊዜ ለእናንተ❗️