G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
❗️የ Entrance Exam ለተበላሸባችሁ ልጆች

📊 179/700 ያመጣ ልጅ ወደ 580/700 ተስተካከለለት

📊የ Online ገፅ ላይ በናንት Registration ያለው ውጤት እናንትን እንደማይገልፅ እርግጠኛ ከሆናችሁ፣ አንድ ጥሩ መትሄ መፍትሄ አለ።

💡የትምህርት ቤታችሁ እርዕሰ መምህር ለ ፈተናዎች ኤጅንሲ Email እንዲልክላችሁ አርጉ ፣ ለክልል መዋቅሮችም ቢያሳዉቅላችሁ ነገሩን ይበልጥ ያፋጥንላችኋል።

📚ይህ መንግድ ከዚህ በፊት በኛ ጊዜም የነበረ ነው።ምሳሌ ልስጣችሁ።

1️⃣ ብንያም የሚባል የቀሰም ቤተሰብ የመጀመሪያ ዉጤቱ 347 ነበር ፣ የልጁን ብቃት የትምህርት ቤታቸው Director አስቀድሞ ስለሚያዉቅ ለፈጠናዎች Agency ማመልክቻ ፃፈ፣ የቢኒ ነጥብ ከ ቀናት በኋላ ነበር ከ 347 ወደ 573 የተቀየረው።

2️⃣ ዘላለም የሚባል የቀሰም ቤተሰብም እንዲሁ የ ስድስት ትምህርትቶችን ከ 90 አምጥቶ የ Maths Subject 23 መጣበት፣ በ ሁኔታዎቹ የተደናገጠው የትምህርት ቤታቸው እርዕሰ መምህር ፣ ለሚምመለከተው አካል Email በማረግ በ ሳምንቱ መጨርሻ የ ዘላለም ዉጤት በድምሩ 612 ሆነ።

📚በዘንድሮ አመትም አንድ የቀሰም ቤተሰብ ዉጤቱን ከ 179 ወደ 580 ያሰተካከለው በዚሁ መንግድ ነው።ምንም የተወሳሰበ እና የተደበቀ ነገር የለዉም ሁሉንም ነገር ፍንትዉ አርጌ ልንገራችሁ።

💡ትምህርት ቤቶች እና ብሄራዊ የፈተና ተቋማት መረጃ የሚለዋወጡበት ጥብቅ የሆነ የ Email እና የመረጃ ቋት ትስስር አለ።በዚህ ትስስር ነው የትምህርት ቤት ርዕሰ መመህራን ለ በላይ አካላት የ ተማሪዎችን የዩኒቨርስቲ ምርጫ Form የሚቀበሉት ፣ የሚልኩት፣ ይህ ማለት ደግም እናንተ በ Google Form ከምትሉኩት ማመልከቻ ይልቅ የትምህርት ቤታችሁ እርዕሰ መምህር የሚልከው ማመልከቻ ይበልጥ ትኩረት ይሰጠዋል።

1️⃣ እናንት ለትምህርት ቤታችሁ የምታስገቡበት የማመልከቻ Form እስካሁን አልተዋቀረም ፣ የትምህርት ቤታችሁን ርዕሰ መምህር ስለጉዳዩ በጥልቀት ማናገር በቂ ነው።

❗️በትምህርት ቤታችሁ ሰቃይ ተማሪ ከሆናችሁ ፣ ርዕሰ መምህሩ እናንተን የሚረዳበት ዕድል የሰፋ ነው፣ መደኛ ተማሪ ከሆናችሁ ትኩረት የማግኘት ዕድላችሁ ያስንሳል ፣ እንደ አማራጭ በ ወላጆቻችሁ በ ኩል ጉዳዩን ለ ርዕሰ መምህራችሁ ብታደርሱ የተሻለ ነው።

2️⃣ ይሄን መንገድ ውጤታችሁ ስለቀነሰ ሳይሆን ፣ የ Online ገፅ ላይ በናንተ Registration ያለው ውጤት እናንትን እንደማይገልፅ እርግጠኛ ከሆናችሁ ብቻ ትጥውቀሙበት።አንዳንድ ሰቃይ ልጅች አላችሁ ከ 600 በላይ ስትጠበቁ የነበረ ቢሆንም በማታምንቱ ነጥብ ልባችሁ የተጎዳ ፣ ካዲያ ይህ መልዕክት ለናንተ ነው።


❗️የ ፈተናዎች ኤጀንሲ Email ካለ ዳይሬክተራችን ጋር መሄድ ለምን አስፈለገ ለምን እኛው አናስገባም

እንደዛ ካላችሁ ትችላላችሁ።ይሄው የ Email አድራሻቸው ፥
📨e-mail: neaeaneaea@gmail.com

📚እንደምክር ግን ትምህርት ቤታችሁ ምልዕክት በሚቀበልበት Email አድራሻ ሲላክላቸው ፣ የነገሩ አንገብጋቢነት ምን ያክል እንደሆነ ይገባቸዋል።

📚ፈጣሪ ይርዳችሁ አይዞን ፣ በርታ በሉ።እኚህ እና መሰል መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን።

Credit - ቀሰም አካዳሚ
@GTutorialclass
@GTutorialclass
1👍1
👩‍⚕ MEDICINE(ህክምና)👨‍⚕ ❗️❗️

#repost በጥያቅያቹ መሰረት በድጋሜ
Medicine❗️

ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ።

medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches ይዟል like Engineering የሰው ሊሆን ይችላል የእንስሳ...

ዶክተሮች ሁሉ ታካሚዎቻቸውን ለማከም የተለመዱ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ-ለምሳሌ ኦስቴፓቴቲክ መድሐኒት (ኦስቲኦፓትስ) ዶክተሮች ሁሉን አቀፍ ሕክምናን የመከላከያ ክትትል እና የሰውነት ጡንቻ-አሠራር ስርዓት ላይ ያተኩራሉ. የመድሃኒት ሐኪሞች እንደ allopath ሊባሉ ይችላሉ. የትምህርት እና የፈቃድ መስፈርቶችን ጨምሮ ዶክተር ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብዎ, ምን ዓይነት ስልጠና እንደሚመርጡ ይማራሉ.

በMedicine የተመረቀ አንድ ሰው DOCTOR ይባላል

👩‍🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው

ብዙ ሰዎች “ዶክተር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?” ብለው ይጠይቃሉ ፡፡ አንድ ሰው ዶክተር ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ማጤን አለብን ፡፡

በመጀመሪያ ፣ ለአራት ዓመት በሚቆየው የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እንጀምራለን ፡፡ ምንም እንኳን የተወሰኑ ት /ቤቶች ለሶስት ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ቅድመ-ህክምና መርሃ ግብሮችን የሚያካሂዱ ቢሆንም አማካይ አራት ዓመት ነው ፡፡

በሁለተኛ ደረጃ ፣ የሕክምና ትምህርት ቤት መከታተል አለብዎት ፡፡ ለማጠናቀቅ ብዙ የህክምና ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከሶስት እስከ አራት ዓመት ይፈጃሉ ፡፡ ይህ ለአንዳንዶች መኖሪያን ሊያካትት ቢችልም ፣ ለሌሎች ግን መኖሪያን አያካትትም ፡፡

በመጨረሻም ፣ ለማጠናቀቅ ከአመት እስከ ሶስት ዓመት የሚወስድ የነዋሪነት መርሃ ግብር ማጠናቀቅ አለብዎት ፡፡ የነዋሪነት መርሃግብር የምርመራውን እና ማዘዣን የሚያካትት ተግባራዊ ሐኪሙ ለህክምና ባለሙያው ያጋልጣል ፡፡

በአጠቃላይ ዶክተር ለመሆን
ቢያንስ 10 ዓመት ያስፈልጋል።

ምሳሌ Medical Dr የሚማር ሰው ከዚህ ቀደም 7 አመት የሚወስድበት የነበረ ሲሆን 3 አመት ከተማረ ቡሀላ 4 አመት ጀምሮ የሚከፈለው ከንዘብ አለ።

Medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል። ምክንያቱም አሁን ላይ አንዳንድ depን ኸልዝን ጨምሮ COC ተደርጓል።

👩‍🏫 Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

በጣም ምሁር መሆን አለበት በዛ ላይ entrance above 500 ማምጣት አለበት አሁን ላይ ማለት ነው ድሮማ 400 ነበር።

ጨካኝ መሆንን ይሻል ጨካኝ ልላኛውን አይደለም ምሳሌ ደም ሲያይ ከሚሮጥ ሰው ጋር ይከብዳል... ግን ይለመዳል 🤗 የኔ አስተሳሰብ ሁሉም ነገር በልምድ መምጣት እንደሚችል ነው!

በመጀመሪያ በዚህ ስራ እንዲሳካዎ
የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን
 ያስፈልግዎታል። ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው።

Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry

👩‍🏫 medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸው
Subjects you need

►A-levels (or equivalent) usually required.
►ChemistryBiology
►Useful to have
►Critical Thinking...
Hmmm🤔🤔🤔
►Human reproduction
►Research project in medicine
►core epidemiology
►Biochemistry
►body system
►molecules to disease
►Behavioral sciences
►Patients,doctors & society...

👩‍🏫የmedicine ምሩቅ የት የት ተቀጥሮ መስራት ይችላል

በዋነኝነት በመንግስትና የ ግል አጠቃላይ ሆስፒታሎች ጤና ጣቢያና ክሊኒኮች ውስጥ ተቀጥሮ ገቢ ማግኘት ይችላል።
የግል ክሊኒክ ከፍቶ መስራት ይቻላል።
ጤና ጣቢያ መስራት ይቻላል
ከትምህርት ሥራዎ በተጨማሪ በክልል ማሽከርከርን በመጠቀም ሰፋ ያለ ክሊኒክ ይሰጥዎታል. የሕፃናት ሕክምና, የእርግዝና እና የማህጸን ህክምና, የቤተሰብ መድኃኒት, ቀዶ ጥገና, የአስቸኳይ ህክምና እና የውስጥ ህክምናን ጨምሮ በተለያዩ የህክምና ክሊኒኮች ውስጥ ለመሥራት, ከህመምተኞች ጋር ስልጠና በመውሰድ ይሳተፉ።

👩‍🏫 Medicine የስራ ዕድሉ እስከምን ድረስ ነው

👩‍🏫ስራ ላላገኝ እችላለሁ

ኢትዮጵያ ላይ የዶክተር እጥረት ቢኖርም እንደበፊቱ የት ነው ያላችሁት መባል እየተተወ ነው ያው CV አስገብቶ መቀጠር ይችላሉ። ሌላ እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ።

አመልካቾች ባዮሎጂ አጠቃላይ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ሂሳብ እንግሊዝኛ እና ስታቲስቲክስን ጨምሮ በሳይንስ ኮሌጅ የቅድሚያ ኮሌጅ ትምህርቶች መፈፀም አለባቸው። ምንም እንኳን የተወሰኑ መመዘኛዎች በትምህርት ቤት ቢለያዩ አሜሪካን ሜዲካል አሶሼት (AMA) የ 4 ነጥብ ነጥብ 4 ደረጃ 4 ነጥብ እንዲገባ ይደረጋል (የአሜሪካ የሕክምና ማህበር ለህክምና ትምህርት ቤት መዘጋጀት). በተጨማሪም, አንድ ሰው በ Medical College Admissions Test (MCAT) ላይ በደንብ ማከናወን አለበት።

👩‍🏫 የmedicine ትምህርት ቀላል ነው ወይስ ከባድ

BIO ጋር ተያያዥነትና ቅርርብ እንዳለው ለማንም ግልጽ ነው ስለዚህ ትምህርቱ ትኩረትና ግዜ ይጠይቃል ከዛ ውጪ ጠንክሮ ማንበብ ነው በይበልጥ በተለይ Biology & Chemistry ውጤታማ የሆነ ተማሪ ስኬታማ መሆን ይችላል።

👩‍🏫 medicine በግል የት የት መማር እችላለው

አንዳንድ Collages በግል መማር ይቻላል ግን ብዙም አልተለመደም

👩‍🏫 የሚከፈላቸው ብር 😋 ይህ ነው አይባልም... ከ10,000-30,000 ከዚያም በላይ ነው።

በተጨማሪ ጽሁፉ በተጨማሪ ኦስትሮፓቲክ የሕክምና መርሃግብር አመልካቾች ብዙዎቹ በዕድሜ ትላልቅ የሆኑ (25% የሚሆኑ እድሜያቸው 26 ወይም ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸው ተማሪዎች) ናቸው💁‍♀💁‍♂. እነሱ የተለያየ ከሆነ የሥራ መስክ የመጡ ናቸው።

======================
∞ ነኝ።😊👍
======================

ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር !
======================
📚 @GTutorialclass
📚 @GTutorialclass
=================
እንኳን ለዐድዋ ድል 126ኛ ዓመት አደረሰን!!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🏵🗡🎖⚔️🛡🇪🇹🛡⚔️🎖🗡 🏵
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🏵🗡🎖⚔️🛡🇪🇹🛡⚔️🎖🗡 🏵
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ASTU #AASTU

የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ አውጥተዋል።

የመመዝገቢያ መስፈት የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት ነው።

• ለታዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤ/ጉሙዝ ፣ ጋምቤላ)

- ኢንጂነሪንግ ለወንድ 395 ለሴት 390
- አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 385 ለሴት 380

• ለሌሎች ክልሎች

- ኢንጂነሪንግ ለወንድ 400 ለሴት 395
- አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 390 ለሴት 385

የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 /2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል ተብሏል።

የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ።

ፈተናው መጋቢት 7/2014 ዓ/ም ይሰጣል።

👇👇👇👇
@GTutorialclass
@GTutorialclass
👍1
For all 2014 freshman students join our telegram channel
On our channel you get:
👉 2014 EUEE university info.
👉 fresh man first semester handouts
👉 first semester mid and final exams
👉 first semester short notes
👉 COC exams for medicine, other health, software eng., law, and etc
👇👇
@GTutorialclass
@GTutorialclass
To get freshman and grade 12 EUEE Solution video tutor subscribe our YouTube channel👇👇
@GTutorialclass
#የተሻሻለ

የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ መስፈርቶች ላይ ማሻሻያ የተደርጎበታል።

የመመዝገቢያ መስፈት የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት መሆኑ ተገልጿል።

• ለአዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ)

- ኢንጂነሪንግ ~ ለወንድ 375፣ ለሴት 370
- አፕላይድ ሳይንስ ~ ለወንድ 365፣ ለሴት 360

• ለሌሎች ክልሎች

- ኢንጂነሪንግ ~ ለወንድ 380 ፣ ለሴት 375
- አፕላይድ ሳይንስ ~ ለወንድ 370፣ ለሴት 365

የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 እስከ 30/2014 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል ተብሏል።

የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ።

የመግቢያ ፈተናው መጋቢት 07/2014 ዓ.ም ይሰጣል። (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል)

@GTutorialclass
Womens are a symbol of bravery, and a sign of excellence.

👩‍⚕👩‍🍳👩‍🌾👩‍🎨👩‍🚒👩‍✈️👩‍🚀👰‍♀👩‍⚖🤵‍♀🦸‍♀🦹‍♀🧝‍♀🤶👩‍🎓👱‍♀👩‍🦳 Happy Women's Day 🧓🧕👷‍♀🕵‍♀👸💃👩‍🎤👩‍🏫👩‍🔬👩‍💻👩‍💼👩‍🔧
🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Happy Women's Day👩‍🦰

To our darling daughters who dazzle our home. To our lovely sisters who are our first friends. To our miracle mothers who created us from her own flesh and bones. To our female friends who make us a better person. To our lovers, our wives, who touch our souls. To our grandmothers whose warmth makes us melt in love. To every single woman who shapes our World.

They say that today is your day,
But I think that every day is your day.
You are the creator.You give birth.
You nourish. You sacrifice. You love.
You care. You teach. You...
You are the universe.

እችላለው በይ! 👩‍💻
አትችይም ,አይሆንም ሲሉሽሽ ህይወትሽ መሆን ምትፈልጊውን በማድረግ አሳያቸው ።
"እህቴ ማድረግን በተግባር ምታሳዪ ጠንካራ ሴት ሁኚ " ልክ አንደ ንግስት 👸
#መልካም የሴቶች ቀን።

Happy international women's day!

@GTutorialclass 
Let’s be the positive influence in our world!
Stay Safe
ESSAY COMPETITION
Have you ever volunteered in one of our American Spaces Training? Register to win GRE Voucher. bit.ly/EssayGRE

Via-addisamcenter

@GTutorialclass 
Let’s be the positive influence in our world!
Stay Safe
maths_demo_exam.pdf
125.3 KB
ASTU/AASTU Exams‼️

📊Maths Sample Exam ነው።

🔍Astu Entrance Exam ለማለፍ መሰራት ያለባቸው አዳዲስ ጥያቄዎች

@GTutorialclass
Stay Safe!
‼️ቅሬታ ታይቶልኛል ብላችሁ አታስቡ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የሁሉም ተማሪ ቅሬታ መልሱ ይሄ ነው 😢😢😢

⚠️ ትምህርት ሚኒስቴር ግን ቅሬታ የማያይ ከሆነ ለምን አቅርቡ ይላል 🤔🤔
@GTutorialclass
Stay safe
ማለፊያ ነጥብ ተለቀቀ እየተባለ #የውሸት መረጃ እየወጣ ስላለ ተማሪዎች እንዳትሸወዱ!

ፌስቡክ ላይ የሚለቀቁት ውሸት እና ውዥንብር ለመፍጠር ስለሆነ ተጠንቀቁ ።

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሲሆን እና አዲስ ነገር ሲኖር በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል።

======================
∞ ነኝ።😊👍
======================

ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር !
======================
📚 JOIN : @GTutorialclass
📚 JOIN : @GTutorialclass
=================
የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብን አስመልክቶ እየተከታተልን ነው። እስካሁን ዛሬ ይነገራል አይነገርም የሚለው ምንም ግልፅ አልሆነም።

ትክክለኛ መረጃ ወይም ከውስጥ የተሰማ ነገር ስኖር እናሳውቃቸዋለን 🙏🙏
የሚነገር ከሆነ በቶሎ የምናሳውቃቹህ ይሆናል
@GTutorialclass
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከመጋቢት 05 እና 06/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎቹን ይቀበላል።

ዩኒቨርሲቲው 3 ሺህ 600 ለሚሆኑ ተማሪዎቹ ጥሪ ማድረጉ ታውቋል።

ተማሪዎቹን ለመቀበል አስፈላጊ የሆኑ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ተገልጿል።

የተማሪዎቹ ቅበላን የተሳካ ለማድረግ ዩኒቨርሲቲው ከመምህራን፣ ከአስተዳደር ሰራተኞች፣ ከከተማው ወጣቶች እና ከከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ የቅበላ ኮሚቴዎችን አቋቁሞ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።

@GTutorialclass 
📚 ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች።

📚 A+ Tutorial Class የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ማስተማር ከ ጀመረ አንድ አመት ተቆጠረ። ፈር ቀዳጅ የሆነውም የ እናንተ ባች ነው።

📚 ታዲያ A+ Tutorial Class ያለፈውን አመት ጠንካራ ና ደካማ ጎን በመገምገም ከ አዳዲስ ባህሪያቶች ና መሻሻሎች ጋ ዘንድሮ ግቢ ለሚገቡ ተማሪዎች እንደተለመደው በ Telegram የ Tutorial ትምህርት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ነው።

📚 ሁላችሁም እንደምታውቁት ከ ሌሎች tutorials አንፃር የ A+ Tutorial የትምህርት ጥራት ከፍ ያለ ነው። ነገር ግን ከተደራሽነት አንፃር እንዲሁም ደግሞ ከ ተማሪዎች እምነት አንፃር ክፍተት አለ። ይህን ክፍተት ለመሙላት የ እናንተ የ ቤተሰቦቻችን ሚና በእጅጉ ላቅ ያለ ሁኖ አግኝተንዋል። ስለዚህም የእናንተን ቀና ትብብር እንሻለን።

📚 በመሆኑም በ መጀመሪያው ም በሁለተኛው ም ሴሚስተር ከእኛ ጋ የነበራችሁ ተማሪዎች ባለው ነገር ሁሉ ከ እኛ ጋ ልትተባበሩ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች በ @GTutorialclass በኩል እንድንወያይ እንድንተባበር A+ Tutorial Class ይማፀናል።

መልካም የትምህርት ጊዜ ለእናንተ❗️