#BahirDarUniversity
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመቐለ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመደበኛ መጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 21 እስከ 24/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በመሆኑም በተገለጹት ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን (የምዝገባ ስሊፕ፣ ግሬድ ሪፖርት እና የተማሪነት መታወቂያ) በመያዝ በተቋሙ በመገኘት ሪፖርት አድርጉ ብሏል።
የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታችሁን ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ለ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች (አዲስ ገቢዎች) ጥሪ እስከሚደረግ መጠበቅ ይኖርባችኋል ተብሏል።
@Gtutorialclass

👍2
Geography_Final_Exam_With_Answer_AAU @wamradoc.pdf
1.2 MB
geography final exam AAU
@GTutorialclass
@GTutorialclass