❓ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው 🤔
❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ 😍
ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር
በእያንዳንዱ ሴሚስተር
⏺ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment
⏺ Out of 20 or 30 % MID EXAM
⏺ Out of 50% Final Exam
ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ።
የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ።
⛔ GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው
⛔ CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው።
🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር አለ የተባለው ወይም ትላንት Post ያደረኩላቹህ 20% entrance , 30% PRE-FEILD ምናምን የተባለውን ነገር በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ በዚህ ዓመት ተግባራዊ ሆነም አልሆነ የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ፤ ሲጀመር 20% ምናምን የተባለው ጉዳይ የሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ማህተምና የክብርት ሚኒስተሯ ፊርማ ስላረፈበት አስደንግጦኝ Post አደረኩላቹህ እንጂ እስካሁን 100% እርግጠኛ ሆኖ ለማውራት የሚያስደፍር ማረጋገጫ ከበላይ አካላት አልደረሰንም ፤ ትምህርት ሚኒስተርም ተማሪው ሁለት ልብ ሆኖ እየጨለለ ባለበት ባሁኑ ወቅት ምንም አይነት ማስተባበያ አልያም ማረጋገጫ አለመስጠቱ አስከፍቶኛል ።
ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ከአራት ወራት በፊት post ያደረኩላችሁን በድጋሚ ለማስታወስ እገደዳለሁ
For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን
♨️Critical thinking...... #5Ects
♨ Psychology........... #5Ects
♨️ General Physics. #5Ects
♨ English .............. #5Ects
♨️Geography ..........#5Ects
♨️Mathematics......# 6Ects
♨️Physical fitness (pass or fail)
✍Total credit hours #31Ects
ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂 የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት
1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+
2) Psychology ---------->82 🔫✂A-
3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂C
4) Mathematics---------->42 🔫✂D
5) English ------------>68 🔫✂B-
6) Geography ------------->64 🔫✂C+
ነው ብንል የተማሪ ሙጃን ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል
በቅደም ተከተል calculate ማድረግ
🔍 Credit hour × grade
5×3.5 =17.5
5×3.75 =18.75
5×2 =8
6×1 =6
5×2.75 =13.75
5×2.5 = 12.5
Total sum=76.5
Semister grade = Total sum÷Total credit hour
76.5÷31=2.467GPA
ስለዚህ ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.46 ነው ማለት ነው ።
Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል
GPA Status
1.75-4.00 ➡Promoted
1.50-1.75 ➡Warning
1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ )
0.00-1.00 ❌Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤)
ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ለሜዲስን ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 😀
ከላይ የጠቀስኩላቹህ የግሬድ አሰራር ካልገባቹህ ደግማቹህ አንብቡትና በድጋሚ ካልገባቹህ ባቅራቢያቹህ የሚገኙ ነባር ተማሪዎችን refer አድርጉ ።
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@GTutorialclass
🎯 Contact & Ads
@GTutorialclass 👇👇👇

❤1
Anthropology final exam.pdf
578.6 KB
📖 Anthropology final exam with quality.🤩
📮የ ላከልን ቤተሰብ:- Biruk JR🙏
©ቀለሜ pls share the file.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass
📮የ ላከልን ቤተሰብ:- Biruk JR🙏
©ቀለሜ pls share the file.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass
Emerging final exam @keleme_2013.pdf
517 KB
📖Emerging final exam
🏢AASTU
📮የ ላከልን ቤተሰብ:- 01001101😳🙏
©ቀለሜ pls share the file.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass
🏢AASTU
📮የ ላከልን ቤተሰብ:- 01001101😳🙏
©ቀለሜ pls share the file.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩😁....
12ኛ ክፍሎች ፈተና አለቀ ብላችሁ ጥናት ላቆማችሁ...ይህንን አድምጡ!
Manyazewal 🙏
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass
12ኛ ክፍሎች ፈተና አለቀ ብላችሁ ጥናት ላቆማችሁ...ይህንን አድምጡ!
Manyazewal 🙏
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Gtutorialclass
AAU_ANTHOLOGY_FINAL_Exam.pdf
1.3 MB
✳️ANTHROPOLOGY - AAU-FINAL EXAM
🙌 እኔ ANTHROPOLOGYን A ነው ማምጣት ምፈልገው ብላችሁ ለጠየቃችሁን
Share 👇👇👇👇
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇

👍2
ANTROPOLOGY EXAM.pdf
471.1 KB
❓እስኪ ማነው 4.00 ማምጣት የሚፈልግ
✅ANTHROPOLOGY MID EXAM ➖⏰BEST BEFORE AN EXAM
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇
@Gtutorialclass
✅ANTHROPOLOGY MID EXAM ➖⏰BEST BEFORE AN EXAM
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇
@Gtutorialclass
የዛሬው የ astu
C++ final exam
😭😭😭😭
©campus_handouts
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇
@Gtutorialclass
C++ final exam
😭😭😭😭
©campus_handouts
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇
@Gtutorialclass
@Aconcise Entrepreneurship ppt all chapters.pdf
1.9 MB
✅ Entrepreneurship PPT - 2022
🔰 Addis Ababa Sci & Tech University
#entrepreneurship #aastu #ppt
📚 የAASTU Lecturers ያዘጋጁት ሁሉንም ምዕራፍ የሚዳስስ ምርጥ PPT ነው። ለማውረድ እንዲቀላችሁ ሳይዙን ቀንሰን፣ ለማንበብ እንዲመቻችሁ PDF አድርገን አጋራናችሁ።
© ቀሰም Academy መጀመሪያ PPT ስላጋሩን እናመሰግናለን፣ በርቱልን!
🧩 Highly optimized PDF
🧩 Size reduced by 91.48%
Share 👇👇👇👇
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇
@Gtutorialclass
🔰 Addis Ababa Sci & Tech University
#entrepreneurship #aastu #ppt
📚 የAASTU Lecturers ያዘጋጁት ሁሉንም ምዕራፍ የሚዳስስ ምርጥ PPT ነው። ለማውረድ እንዲቀላችሁ ሳይዙን ቀንሰን፣ ለማንበብ እንዲመቻችሁ PDF አድርገን አጋራናችሁ።
© ቀሰም Academy መጀመሪያ PPT ስላጋሩን እናመሰግናለን፣ በርቱልን!
🧩 Highly optimized PDF
🧩 Size reduced by 91.48%
Share 👇👇👇👇
Share 👇👇👇👇
@Gtutorialclass
@Gtutorialclass
For any question use this bot👇
@Gtutorialclass
📚 Communicative English Skill II
📚 Chapter Two
📚 Speculation about the Future of Science.
📚 Grammar - Future Tenses.
🎯 እሺ በዛሬው ትምህርታችን የምናየው የ ወደፊት ድርጊቶችን(future actions) ለመግለፅ የምንጠቀማቸው የ tense አይነቶች እነማን እንደሆኑ እና አገልግሎታቸው ምን እንደሆነ እንማራለን።
🎯 ታዲያ የወደፊት ድርጊቶችን(future actions) ለመግለፅ የምንጠቀማቸው ቴንሶች እነማን ናቸው🤔❓ አገልግሎታቸውስ ምንድን ነው🤔❓ከታች የተዘረዘሩት ቴንሶች በሙሉ የወደፊት ድርጊቶችን ለመግለፅ የምንጠቀማቸው ናቸው።
👉 Present Continuous Tense.(Present Progressive Tense).
👉 Simple Present Tense.
👉 Simple Future Tense.(will and going to)
👉 Future Continuous Tense.
👉 Future Perfect Tense.
👉 Future Perfect Continuous Tense.
🙌 እነዚህ በሙሉ ከላይ የተዘረዘሩት ቴንሶች የወደፊት ድርጊትን(future action) ለመግለፅ የሚያገለግሉ ናቸው። ታዲያ ምንም እንኳን ሁሉም የወደፊት ድርጊትን ቢገልፁልንም አገልግሎታቸው የተለያየ ነው። እኛም በዋናነት አገልግሎታቸውን የምናይ ይሆናል።
🎯 ከላይ የተዘረዘሩትን ሁሉንም ቴንሶች አንማራቸውም። በ Communicative English Skill II ሞጁል መሰረት የምንማረው Present Continuous Tense , Simple Present Tense , Simple Future Tense(will and going to) እነዚህን ሶስቱን ብቻ ነው የምንማረው።
🎯 ካሁን በፊት ስለ ቴንስ ካለን ዕውቀት እና መረዳት አንፃር ታዲያ ብዙዎቻችን በውስጣችን አንድ ጥያቄ ሊፈጠርብን ይችላል🤔❓ያ ጥያቄ ምንድን ነው🤔❓ እንዴት Present Continuous Tense እና Simple Present Tense የወደፊት ድርጊትን(Future action) ለመግለፅ እንጠቀምባቸዋለን🤔❓ Simple Present Tense እና Present Continuous Tense እኮ ስለ present አይደል እንዴ የሚያወሩት እንዴት ለ future action እንጠቀማቸዋለን🤔❓ የሚል ጥያቄ በውስጣችሁ ሊመላለስ ይችላል😁። ይህ ጥያቄ የሚመነጨው በጣም በርካታ ተማሪዎች ቴንሶችን በአግባቡ ካለመረዳታችን የተነሳ ነው። ብዙ ተማሪዎችም ስላጋጠሙኝ ነው። እንግዲህ የ A+ ቤተሰቦች አጥንት ለመቆርጠም የተዘጋጃችሁ ሁኑ። አሁን ወደ ትምህርቱ እንሒድ።
📚 Present Continuous Tense
I + am + V-ing.
You/we/they + are + v-ing.
He/she/it + is + v-ing.
🔹Negative form
I + am not + v-ing.
You/we/they+ aren't + v-ing
He/she/it + isn't + v-ing.
🔵 Question form
Am + I + v-ing?
Are + you/we/they + v-ing?
Is + he/she/it + v-ing?
👆 እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ፎርሞቹ ናቸው። ለማስታወስ ያክል ነው። በዋናነት የምንማረው አገልግሎቶቹን(usages) ነው የምንማረው። ፈተናም የምትፈተኑት አገልግሎቱን ስለሆነ።
📚 Usages
🎯 እንግዲህ ሁላችንም እንደምናውቀው Present Continuous Tense ከ 3 በላይ አገልግሎቶች አሉት። ነገር ግን በዚህ ኮርስ በዚህ ቻፕተር የምናየው አንዱን አገልግሎት ነው እርሱም የወደፊት ድርጊትን ለመግለፅ የምንጠቀምበትን አገልግሎት ነው የምንማረው። ተወዳጆች ሆይ በጣም ትኩረት ሰጥታችሁ አንብቡት❗️እሺ እንመልከተው አገልግሎቱን።
✅ Present Continuous Tense is used to describe plans and arrangements in the future.
🎯 ከ Present Continuous Tense ጥቅሞች መካከል አንዱ ወደ ፊት(future) ሊደረጉ ሊከናወኑ እቅድ የወጣላቸውን ወይም program የተያዘላቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ ነው።
🎯 ወደ ፊት ለማድረግ ያቀድናቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ ማለትም
👉ቀጣይ አመት
👉 የዛሬ ወር
👉2022 ላይ
👉ነገ
👉መስከረም ላይ ወዘት ልናደርጋቸው ያቀድናቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ፡ Present Continuous Tense ን እንጠቀማለን ማለት ነው።
😻ስለዚህ ከዚህ ምን ተረዳችሁ❓Present Continuous Tense ዕቅድ የወጣላቸውን ወይም በሌላ አባባል program የተያዘላቸውን የወደፊት ድርጊቶችን(planned future actions) ለመግለፅ ያገለግላል ማለት ነው። ምሳሌዎችን እንመልከት😎
🌹Example 1
🎯 ለምሳሌ ነገ ልብስ አጥባለሁ ብለህ ዕቅድ ካወጣህ ወይም program ከያዝክ ነገ ለማድረግ ዕቅድ ያወጣህለትን ወይም program የያዝክለትን ድርጊት(ልብስ ማጠብ) በ Present Continuous Tense ትገልፀዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ
📚 I am washing my clothes tomorrow.
🎯ታድያ እዚጋ tomorrow እኮ future ን አይደል እንዴ የሚገልፀው Simple Future Tense(will) ን ነው እንጅ መጠቀም ያለብን እንዴት Present Continuous Tense ን እንጠቀማለን🤔❓ የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን።
🎯 ጥሩ ጥያቄ ነው። ነገር ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደፊት ልናደርጋቸው ያሰብናቸውን ድርጊቶች ዕቅድ ወይም program ካወጣንላቸው እነዚህ ዕቅድ የወጣላቸው ድርጊቶች በ present continuous Tense ነው እንጂ የሚገለፁት በ Simple Future Tense አይደለም። ልዩነቱን ተመልከቱ👇
☑️ I am washing my clothes tomorrow.(ነገ ልብስ ለማጠብ አቅጃለሁ፡ ስለዚህ ማጠቤ sure ነው።)
☑️I will wash my clothes tomorrow.( ነገ ልብስ ላጥብ እችላለሁ፡ ግን ዕቅድ ስላላወጣሁለት ላላጥብም እችላለሁ።)
🌹 Example 2
🎯 ለምሳሌ ቀጣይ ሳምንት የዳንኤል ልደት ነው። ታዲያ ዳንኤል ሳምንት ልደቱን ለማክበር ዕቅድ ይዟል ዕቅድ አለው። ከወዲሁ አንዳንድ ዝግጅቶችንም እያደረገ ነው። ታዲያ ይህ ሳምንት የሚከናወነውን ድርጊት(ልደቱን ማክበር) ዕቅድ ስለተያዘለት በ Present Continuous Tense ይገለፃል ማለት ነው። ስለዚህ😎
😇 Daniel is celebrating his birth day next week.

🔸Affirmative formI + am + V-ing.

🤔 Next week የሚለው future የሚያሳይ ነው። ለምንድን ነው simple future tense ያልተጠቀምነው🤔❓የሚል ጥያቄ ልታነሱ ትችላላችሁ። Present Continuous ን የተጠቀምንበት ምክንያት ልደቱን ለማክበር ዕቅድ ስለያዘ program ስላወጣ ነው። ልዩነቱን ተመልከቱ👇
✅ Daniel is celebrating his birthday next week.(ልደቱን ለማክበር ዕቅድ ይዟል ማክበሩ sure ነው።)
✅ Daniel will celebrate his birthday next week.( ልደቱን ለማክበር ዕቅድ አልያዘም ሊያከብርም ላያከብርም ይችላል ማለትም ማክበሩ sure አይደለም።)
🙏 Dani ለልደቱ ጠርቷችሗል😁።
🌹 Example 3
ምሳሌ ቢኒያም በሚቀጥለው ወር ወደ ለንደን ይሔዳል። ለጉዞ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች visa , tickets ምናምንን አሟልቷል። ስለዚህ ተመልከቱ ለጉዙ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን አሟላ ማለት በሚቀጥለው ወር ወደ ለንደን ለመሔድ program ተይዞለታል ማለት ነው። መሔዱ sure ነው። ስለዚህ😎
✈️ Biniyam is travelling to London next month.
🎯 እሺ ተወዳጆች ሆይ ፈተና ላይ በዚህ መልኩ ብትፈተኑትስ🤔❓
✅ Biniyam _______(will travel, is travelling) to London next week. He has fullfilled all the requirements necessarily for the tour including visa nd ticket.
🤔 next month የሚለው future ን የሚያሳይ ስለሆነ future tense ነው መጠቀም ያለብን ልንል እንችላለን። ነገር ግን visa እና ሌሎች ነገሮችን አሟልቷል፡ ለንደን መሄዱ sure ሁኗል፡ ስለዚህ next month ለመሄድ plan ወይም program አድርጓል ፡ ስለዚህ present continuous እንጠቀማለን ማለት ነው።
🎯 እሺ የዛሬውን ክላስ በዚሁ እንጨርሳለን። ነገ ይቀጥላል።
© A+ Tutorial Class.
© Your Sucess is guaranted with A+ Tutorial Class.