G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
መኪና የተሸለሙት መምህር

የነቀምቴ ከተማ የቀድሞ ተማሪዎች የሒሳብ መምህራቸው ለነበሩት ግለሰብ 'ለእኛ ትውልድ ለዋልከው ውለታ' በሚል በ750 ሺ ብር መኪና ገዝተው መሸለማቸውን ቢቢሲ አስነብቧል።
በአገር ውስጥና በባሕር ማዶ የሚኖሩ የቀድሞ ተማሪዎች ለሒሳብ መምህራቸው ለነበሩት አቤል ቡልቻ መኪና ገዝተው በስጦታ ማበርከት የፈለጉት ያላቸውን ክብርና ፍቅር ከመግለጽ ባለፈ፣ የመምህራቸውን ውለታ በቋሚነት ለመዘከር በመፈለጋቸው መሆኑን ተናግረዋል።

100 የሚሆኑት የቀድሞ ተማሪዎች የመምህራቸውን ውለታ አስታውሰው፣ ስጦታ በመስጠት ሲያመሰግኑ የሌሎች ተማሪዎች ሞራል በማነሳሳት ረገድ ትልቅ ድርሻ መወጣቱን ሽልማቱን የሰሙ ግለሰቦች ተናግረዋል።

መምህር አቤል በነቀምቴ የተለያዩ ት/ቤቶች አስተምረዋል፤ በአሁኑ ጊዜ በአ/አ በአንድ የግል ት/ቤት ውስጥ እያስተማሩ ነው።

ሽልማቱን ያልጠበቁት መሆኑን የተነጋሩት መምህሩ ፥ "እኔ ከዚህ ልጆቹ ካበረከቱልኝ ስጦታ በላይ፣ ያስተማርኳቸው ገሚሱ ዶ/ር ሆኖ፣ የተወሰኑት ፓይለት እንደዚሁም ኢንጂነር ሆነው ማየቱ ይበልጥ ያስደስተኛል። ትውልድን በትምህርት ማብቃትን የመሰለ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም" ብለዋል።

መምህሩ ከዚህ በፊት መኪና እንዳልነበራቸው ብቻ ሳይሆን ይኖረኛል ብለው አስበው እንደማያውቁ ተናግረዋል።

"በመምህር ደሞዝ መኪና መግዛት የማይታሰብ ስለሆነ መንጃ ፈቃድ ስለማውጣትም አስቤ አላውቅም።"

መምህር አቤል ቡልቻ ተማሪ በነበሩበት ጊዜ የአስተማሪና የተማሪ ግንኙነት ጥሩ እንዳልነበረ በማስታወስ እሳቸው ግን "የማስተምራቸውን ልጆች እንደ እኩያ፣ እንደወንድምና እንደአባት እቀርባቸዋለሁ። ተማሪውን ስለቀረብከው ተገቢውን ክብር አይነፍግህም፤ ያከብርሃል እንጂ" ሲሉ ከተማሪዎችቻው ጋር ስላላቸው ቅርበት ለቢቢሲ ተናግረዋል።

@Gtutorialclass
#Advertisement

ለ 11 እና 12 ኛ ክፍል በሙሉ፤

እርስዎ ትምህርቱን በተሳለጠ ሁኔታ ጊዜዎን በአግባቡ መጠቀም ከፈለጉ ወደ እኛ ጎራ ይበሉ።

የርስዎን እቅም ባማከለ መልኩ በተመረጡ የት
/አይነቶች በማስጠናት፣ ጥያቄዎች በመስራት በማንኛውም ትምህርት ነክ ጉዳዮት አብርዎት በመሆን ከፊት ለሚጠብቅዎ ሀገር አቀፍ ፈተና ብቁ እናረግዎታለን እብረንዎት እንሆናለን ከ 1 በላይ ከጓደኛዎ ጋር ከመጡ በመጋራት እጅጉን መመዝገብ ይችላሉ!!!

ትምህርት የምንሰጠው ሁሉንም ባማከለ መልኩ በ ቴሌግራም ነው። ፈጥነው በመመዝገብ ጊዜዎትን ይጠቀሙ ይጀግኑ!
አላማችን እርስዎን በ ት/ት ማብቃት ነው!!
የምንሰጣቸው ት/ት አይነቶች፤
Maths
Biology
Physics
Chemistry
English

1⃣ @gtutorialclass
2⃣ @GTutorialclass

@Gtutorialclass
@GTutorialclass
Forwarded from G-Tutorialclass
Entrepreneurship Exam with its exact answer
#HawassaUniversity 2014E.C
🙌Share

@Gtutorialclass
@Gtutorialclass

For question and to get handouts use thus bot👇👇
@Gtutoriaclass
G-Tutorialclass pinned «የ 2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤትን እስመልክቶ ምንም የወጣ ነገር የለም! ነገር ግን አሁን ባለን መረጃ የፈተናው ውጤት ቶሎ ቢመጣም እንኳን ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሊቆዩ ይችላሉ። ዩኒቨርሲቲዎች ከ ትግራይና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የተበተኑ ተማሪዎችን ተቀብለው እያስተማሩ ስለሆነ ቦታ የላቸውም። አሁንም በድጋሚ የ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ና መቅደለ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች…»
Mid exm DDU
Inclusive
Join at and share🙏🙏
👇👇👇👇
👇👇👇👇

🙌@Gtutorialclass 🙌 @Gtutorialclass

🙌@GTutorialclass 🙌 @Gtutorialclass ✍️✍️✍️✍️✍️
Handout- Civic for Grade 12.pdf
239 KB
📃📃📃📃📃📃
✍️ @Gtutorialclass ✍️
👍1
Handout- English for Grade 12.pdf
487.2 KB
📃📃📃📃📃📃📃📃📃
✍️ @Gtutorialclass
Handout Civics for (G.8) Sem.2.pdf
522.2 KB
📃📃📃📃📃📃📃📃📃
✍️ @GTutorialclass ✍️