#በእውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ_ለይ_የተመሰረተ
✍️ ተስፋ ያጣች ሴት 💖
🟣 ክፍል ሁለት 🟣
...ሀና ገና በ14 አመቷ ወደ ሺሻና ጫት ቤቶች ጎራ ማለት ጀምራለች ክፍል ውስጥ ገብታም እንደተማሪ ትምህርት ከመከታተል ይልቅ የተለያዩ የፍቅር ልብ ወለድ ታሪኮችን ማንበብ ታዘወትራለች ጓደኞቿ ስለፍቅርና ፍቅረኛ ካወሩ የምታስታውሰው የእንጀራ አባቷ የሚያደርስባትን ጥቃት ነው ለዚም እነሱ ሲያወሩ በፍጥነት ካጠገባቸው በመነሳት ብቻዋን ጓሮ ሄዳ ታለቅሳለች እነሱም ችግሯን ስለማያውቁ "እይዋት ሚጢጢዋ ልጅ ስታፍር" ይሉና "....ካካካካ" ብለው ይስቁባታል ሁሌም እራሷን እንደ እርካሽና እንደማይፈለግ እቃ ነው የምትቆጥረው የሀና እናት ምንም እንኳ የልጇ ከለት ወደለት ፀባይ መቀየር ቢያሳስባትም ምክንያቱን ባለማወቋ ምንም ልትላት አልቻለችም... የክረምት ወቅት በመሆኑ ትምህርት ተዘጋ ይሄኔ ሀና በግንብ ሞያ ከሚተዳደረው የእንጀራ አባቷ ጋር ቀን ስራ ለመስራት ወሰነች ይህንም የምታደርገው ለመጪው አዲስ አመት ትምህርት ሲከፈት ለደብተርና ዩኒፎርም እንዲሁም ለልብስ መግዣ ገንዘብ ለማግኘት ነበር ሃና ለሷ ብላ እንጀራና ዳቦ በመሸጥ ቤተሰቡን ለምታግዘው እናቷ ከልቧ ታዝናለች ለዚም ነበር ስራ ካልሰራው ስትል ቴድሮስ(የእንጀራ አባቷ) "ከኔ ጋር ትስራ" ብሎ ሀናን ያሳመናትና ...ይህን ስትወስን ቴድሮስ በደስታ ነበር የተስማማው እናቷ ግን "ልጄ ገና በ14 አመቷ ቡለኬትና ባሬላ ብትሸከም ትጎዳለች" ብላ ተቃወመች ሆኖም ቴድሮስ "ልጄ ማለት አደለች እንዴ ደስ እንዲላት ብቻ ትዋል እንጂ ከባድ ስራ አላሰራትም " በማለት አሳመናት... ይሄኔ ሀና በልጅነት ልቧ ገንዘብ ማግኘት መቻልዋን ብቻ እያሰበች ስራዋን ጀመረች ያያት ሰው ሁሉ ያዝንላት ነበር ቴድሮስም ከምድር ጀምሮ አራተኛ ፎቅ ድረስ 4 ቡለኬት ያሸክማታል እዛ ላያቸው እንኳን የልጁ እህት የሚያቃትም አይመስል... ሁሌም ቅስም የሚሰብር ንግግር ይናገራታል በተለይ ሁሌም ከስራ ሲመለሱ "ቀን ስራ ደስ ይላል አይደል በይ ልመጂው መቼስ ከዚ የተሻለ ህይወት አይኖርሽ" ይላታል... ሀና ግን ካለፈውና አሁን እያየች ካለችው የፈተና ህይወት የባሰ ውስጧን የሚያቆስል ነገር ገጠማት... ቴድሮስ በእናቷ ላይ ሲማግጥ በአይኗ ማየት ጀመረች በዛ ላይ ምንም አታውቅም ብሎ ስለሚንቃት በፊትዋ አብረውት ከሚሰሩት ሴቶች ጋር ቦታ ይቀጣጠራል ከሁሉም በደሎች ይልቅ ደግሞ ይህን መቋቋም ከበዳት ...ለእናቷ ሁሉንም ነገር ልትነግራት ትወስንና "እናቴ በንዴት አንድ ነገር ብትሆንስ?..ወንድሜስ እንደኔ ያላባት ወይ ያለእናት ቢቀርስ?" ትልና ብቻዋን አልቅሳ ትተወዋለች... ክረምት አልቆ በአል ደረሰ ሀና ድሮ ቢሆን በአልን በጉጉት ጠብቃ በፍቅር ነበር የምትቀበለው አሁን ግን ቅፍፍ ብሏት ነበር... ከእናቷ ጋር ሽር ጉድ ስትል ውላ አመሻሽ ላይ አፀደ ጎረቤት ቡና ተጠርታ ሄደች ሀናም ቤት ያፈራውን ቀማምሳ እጅግ ልቧን የሚነካውን "የጭን ቁስል" የተሰኘ ልብ ወለድ ታነባለች ይሄኔ ገርበብ ብሎ የተዘጋው የቆርቆሮ በራቸው ተከፍቶ አንድ መጠጥ ያደከመው ሰው ገባ... ቴድሮስ ነበር ... ፈገግ ብሎም ተጠጋትና "ዛሬ የእውነት እናድርግ ላንዱ ዱርዬ ድንግልናሽን ሳትሰጭው እንደጀመርኩ ልጨርስሽ..." አላት ሀናም በድንጋጤ ወደ አልጋው ጥግ እየሸሸች ለቅሶ በተቀላቀለበት ድምፅ ትለምነው ጀመር... በዚ ቅፅበት የውጭው በር በሀይል ተንኳኳ...
ይቀጥላል.........
ቶሎ ቶሎ ላይክ አርጉ ፤ ለጓደኞቻችሁም አጋሮአቸው👍
❤️readingforknown😍
💖⚘➣ @readingforknown ❥♥️💍
══•ೋ•✧🌹🌸🌹ೋ✧•══
✨▫️🍃ሼር🕊SHARE🍃▫️✨
✅ሀሳብና አስተያየት እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ @comment ላይ ማስቀመጥ ትችላላቹ

#Repost
📚 Electrical and Computer Engineering
👌 Engineering በውስጡ እጅግ በጣም በርካታ የ Engineering አይነቶችን የያዘ የ Science ወይም technology ዘርፍ ነው። እናንተ ወደ ግቢ ስትገቡ ልትማሯቸው የምትችሉትን የ Engineering አይነቶች በ ጥቂቱ እንመልከት።
📌 Electrical and Computer Engineering
🙌 ይህ department የ Electrical engineering እና computer engineering ቅይጥ ነው። ስለዚህ
ወደዚህ Department መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ እናንተ ምን ይጠበቃል🤔??
🔰 Applied maths ትምህርት ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። Applied maths I , Applied maths II , Applied maths III ትማራላችሁ። እነዚህን ኮርሶች ስትማሩ Integration, Laplace transformer , Ordinary Differential Equation የመሳሰሉትን ገብቷችሁ ተማሩ ምክንያቱም ከ እናንተ ጋር አብረው የሚቀጥሉ ህጎች ናቸው። በቃ ፈለጣ ላይ ጎበዝ መሆን አለባችሁ። ደግሞ የ Electrical ተማሪ ፈለጣ ላይ አይታማም🙈።
🔰 የ Electrical part ቶች ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። ስለ circuit(electronics) , resistor, diode, gate, capacitor... የ 10 ኛ እና 12 ኛ ክፍል Physics ትምህርት ላይ ተምራችሁታል። ግቢም ላይ እነዚህን ትምህርቶች ሰፋ ብለው ትማሩታላችሁ። የ 12 ኛ ክፍል Physics መፅሀፍ በ pdf ያዙት circuit ትምህርት ላይ ያግዛችሗል። እኔ የምመክራችሁ ውጤት ለመስራት ብላችሁ theory ላይ ብቻ ትኩረት አታድርጉ። ተግባራዊ ትምህርቱን ከ theory ጋር አጣምራችሁ ተረዱት። ተግባሩን ካወቃችሁት ስራ በማጣት አትቸገሩም።
📳 የራሳችሁን ጥገና ቤት፡ ኤሌክትሮኒክስ ቤት መክፈት ትችላላችሁ።
🏦 ለተለያዩ ህንፃዎች Installation መስራት ትችላላችሁ ። በዛ ላይ ጨላው ራሱ😋።
✈️ አየር መንገድ መስራት ትችላላችሁ።
⛽️ የ ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎች (power station) ላይ መቀጠር ትችላላችሁ።
🛸 መብራት ሀይል እና ቴሌ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ። ወዘተ
🔰 Programming Language ላይ ጎበዝ ወይም ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችሗል።
😘 C++ , Java , Python የመሳሰሉትን የ programming or code ትምህርቶችን ትማራላችሁ። በጣም ልመክራችሁ የምፈልገው ነገር የ programming ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፡ ከ computer ጋ ማውራት ነው። computer ሩን እንዲህ እንዲህ አድርግልኝ ብለህ በአግባቡ ታዘዋለህ/ሽ ፡ እሱም ታዛዥ ነው የ ልብህን/ሽን ያደርግልሀል/ሻል😁። የ programming ትምህርት ከ መምህር ብቻ አትጠብቁ ፡ Google እያደረጋችሁ አንቡብ። በ አማርኛ እያስረዳ የሚያስተምር video አለ ፡ እሱን ከ Google download አድርጋችሁ ወይም ደግሞ ከ senior ተማሪዎች ተቀብላችሁ በደንብ እዩት፡ ያግዛችሗል።
👷♂ Programming ላይ ጎበዝ ከሆናችሁ የተለያዩ ድርድቶች ላይ በቀላሉ ትቀጠራላች።NASA መግባት ትችላላችሁ።
👷♀ programming ላይ ጎበዝ ከሆናችሁ የራሳችሁን software አበልፅጋችሁ ራሳችሁንም ሀገራችሁንም መጥቀም ትችላላችሁ። 🙏🙏 ደጋግሜ የምነግራችሁ ነገር የ programming language ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል የ ተግባር ትምህርት ስለሆነ ጊዜ ሰጥታችሁ አንብቡት ተረዱት በጣም ትወዱታላችሁ ፡ ለዚች ሀገር የ ቴክኖሎጂ ዕድገትም ተስፋ ትሆናላችሁ።
✅ Electrical and Computer engineering መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ 3 ኛ አመት በሗላ Stream ትመርጣላችሁ። 👇👇
👷♀
👷♀
👷♀
👷♀
👆 ከ እነዚህ አንዱን የፈለጋችሁትን stream መርጣችሁ specialize ታደርጋላችሁ። ውጤት ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ወደ ምትፈልጉት stream ለመግባት።
📌 School of Mechanical and Chemical Engineering
😁 Mechanical Engineering እና Chemical Engineering የ አንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ስለዚህ ወደ እነዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች የምትወስዷቸው ኮርሶች በብዛት ተመሳሳይ ስለሆኑ ህብረት ፍጠሩ☺️። እስኪ ለየብቻ እንያቸው🤔።
📌
🚸 ወደዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች ከእናንተ ምን ይጠበቃል🤔?
Mechanical Engineering በዋናነት ስራው የተለያዩ መሳሪያዎችን Design, Develop, operate and manufacture ማድረግ ነው።
እነዚህ መሳሪያዎች ምንድን ናቸው🤔 ?
🚘🚄 የመኪና ሞተር እና ሌሎች ሞተር
🆒 ፍሪጅ
🚨 የ ተለያዩ turbines
☢ Air conditioner
🚹 ሊፍት እና ሌሎችም።
እነዚህ መሳሪያዎች Design ለማድረግ የተለያዩ parameters ትማራላችሁ። Design ካደረጋችሁ በሗላ develop ታደርጋላችሁ። ይኸን ለማድረግ ደግሞ
👨🔧 Mechanics
👩🏭 Dynamics
👨🔧 Thermodynamics
👩🏭 Structural Analysis
👨🔧 Material
ትማራላችሁ። ስለዚህ👆👆 እነዚህን ትምህርቶች ላይ deep understanding ሊኖራችሁ ይገባል። ፈለጣ ይበዛባቸዋል ፡ ስለዚህ ፈለጣ ላይም ጎበዝ ሁኑ። እኔ ግን የምመክራችሁ ሳይንሱን እወቁት። ኸረ Google አድርጉ🙈 ብዙ ነገር ታገኛላችሁ።
እሺ design and develop ካደረጋችሁ በሗላ operate ታደርጋላችሁ። ራሳችሁ የሰራችሁትን መሳሪያ ራሳችሁ ታንቀሳቅሱታላችሁ ትጠግኑታላችሁ። ስለዚህ
🛫Airport
🚕Automotive
🛳Shipment
🏘 Building
🚈Railway
እና ሌሎችም ጋ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ።
📌 Join and share 👇👇
@readingforknown

power 👷♀
Installation👷♀
Communication 👷♀
Computer👆 ከ እነዚህ አንዱን የፈለጋችሁትን stream መርጣችሁ specialize ታደርጋላችሁ። ውጤት ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ወደ ምትፈልጉት stream ለመግባት።
📌 School of Mechanical and Chemical Engineering
😁 Mechanical Engineering እና Chemical Engineering የ አንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ስለዚህ ወደ እነዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች የምትወስዷቸው ኮርሶች በብዛት ተመሳሳይ ስለሆኑ ህብረት ፍጠሩ☺️። እስኪ ለየብቻ እንያቸው🤔።
📌
Mechanical Engineering🚸 ወደዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች ከእናንተ ምን ይጠበቃል🤔?
Mechanical Engineering በዋናነት ስራው የተለያዩ መሳሪያዎችን Design, Develop, operate and manufacture ማድረግ ነው።
እነዚህ መሳሪያዎች ምንድን ናቸው🤔 ?
🚘🚄 የመኪና ሞተር እና ሌሎች ሞተር
🆒 ፍሪጅ
🚨 የ ተለያዩ turbines
☢ Air conditioner
🚹 ሊፍት እና ሌሎችም።
እነዚህ መሳሪያዎች Design ለማድረግ የተለያዩ parameters ትማራላችሁ። Design ካደረጋችሁ በሗላ develop ታደርጋላችሁ። ይኸን ለማድረግ ደግሞ
👨🔧 Mechanics
👩🏭 Dynamics
👨🔧 Thermodynamics
👩🏭 Structural Analysis
👨🔧 Material
ትማራላችሁ። ስለዚህ👆👆 እነዚህን ትምህርቶች ላይ deep understanding ሊኖራችሁ ይገባል። ፈለጣ ይበዛባቸዋል ፡ ስለዚህ ፈለጣ ላይም ጎበዝ ሁኑ። እኔ ግን የምመክራችሁ ሳይንሱን እወቁት። ኸረ Google አድርጉ🙈 ብዙ ነገር ታገኛላችሁ።
እሺ design and develop ካደረጋችሁ በሗላ operate ታደርጋላችሁ። ራሳችሁ የሰራችሁትን መሳሪያ ራሳችሁ ታንቀሳቅሱታላችሁ ትጠግኑታላችሁ። ስለዚህ
🛫Airport
🚕Automotive
🛳Shipment
🏘 Building
🚈Railway
እና ሌሎችም ጋ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ።
📌 Join and share 👇👇
@readingforknown
@readingforknown
mixed future tenses exercise.pdf
67.9 KB
📚 Communicative English Skill II.
📚 Worksheeet I - Future Tense.
📚 በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን የያዘ ፋይል ነው። ምንአልባት አንዳንድ ጥያቄዎች እናንተን የማይመለከቱ ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱን አለመስራት ትችላላችሁ።
© A+ Tutorial Class.

ft.pdf
211.7 KB
📚 Communicative English Skill II.
📚 Worksheeet II - Future Tense.
📚 በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን የያዘ ፋይል ነው። ምንአልባት አንዳንድ ጥያቄዎች እናንተን የማይመለከቱ ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱን አለመስራት ትችላላችሁ።
© A+ Tutorial Class.
📚 Worksheeet II - Future Tense.
📚 በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን የያዘ ፋይል ነው። ምንአልባት አንዳንድ ጥያቄዎች እናንተን የማይመለከቱ ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱን አለመስራት ትችላላችሁ።
© A+ Tutorial Class.
Chapter-2 -EmTe_Overview of Data Science_1.0.pptx
879.7 KB
Some Power points from AAU lecturers
👍👍👍https://readingforknown
👍👍👍https://readingforknown
#AssosaUniversity
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በተቋሙ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
👍👍👍 https://readingforknown👌👌

📚 የ45ቱንም ዮኒቨርስቲዎች መረጃ ፦
💡 በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙት 45ቱም ዮኒቨርስቲዎች የተጣራ መረጃ የያዘ ፋይል በቦቱ ተቀምጧል ፤ ምደባ የደረሳችሁ ዮኒቨርሲቲ በቅጡ ሳታውቁ እንዳትንገላቱ ፤ ምንም ኖህ ሳይኖራችሁ እንዳትጓዙ ስለዮኒቨርስቲዎችን ሙሉ መረጃ ማለትም ፦
✏️ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው ፦
✏️ የአየር ሁኔታው ፦
✏️ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፦
✏️ የሚሰጡት ፊልድ
✏️ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ
✏️ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ
✏️ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል
✏️ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው
✏️ ስለ ዶርም ምቹነት
✏️ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ
✏️ ስለ ሽንት ቤት
✏️ ስለ ውሃ እና መብራት
✏️ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት
📚 ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ታገኙበበታላችሁ ።( ወልዲያ ፤ አሶሳ እና ጋምንቤላ በቅርቡ የሚካተቱ ይሆናል)
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
💡 ለNaturalም ሆነ social የመጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጡት 9ኙ የfreshman course መፅሀፍትን በpdf አዘጋጅተናል ፤ በጨማሪም ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተወጣጡ HANDOUT ተዘጋጅቷል ፤ የዘንድሮ ፍሬሾች በ2 ወር ውስጥ የ6 ወር የሚሰጥ ኮርስ ነው የምትጨርሱት በጣም ነው የምትጨናነቁት ፤ ከአሁኑ ማንበብ ይኖርባቹሃል ፤ እኛም ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ አጫጭር ኖቶች በየ ኮርሱ አደረጅተን ፤ በጣም ምርጥ የኮርስ አጋዥ መፅሀፍትንም ጭምር በቦቱ አዘጋጅተናል ፤ በኅላ ውጤቴ ወረደብኝ የማልፈልገው ፌልድ ተሰጠኝ ብሎ ከማልቀስ አሁኑኑ ዝግጅት መጀመር ግድ ነው ፤ ለዝግጅት ብቁ የሚያረጉ መፅሀፎች ከኛ ዘንድ አሉ ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
📚 የቁጥር ትምህርቶች የግቢን ውጤት በእጅጉ ያበላሻሉ ፤ ጥሩ ግሬድ ለማምጣት ከአሁኑ መለማመድ ያስፈልጋል ፤ እኛም ለmaths physics እና Economics ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ በየሳብጀክቶቹ 400+ የሆኑ ጥያቄዎች አዘጋጅተናል ፤ በተቻለ አቅም ለሁሉም ሳብጀክቶች Worksheet አሰናድተን ፤ የእናንተን ተሳትፎ እንጠብቃለን ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
💡 የጂኒየስነት ሚስጢር በሚል አርዕስት የዘ ካንፓስ ቻናል ቀለሜ ተማሪዎች ስለ ፈተና አሰራር ፤ ስለ አጠናን ስልት ፣ የፈለጣ ትምህርቶች አሰራር (MATHS እና PhYSCHIS እንዲሁም ECONOMICS እንዴት ይሰራሉ ፤ ብዙ ተማሪዎች ያልተተገለጠላቸው የቀለሜነት ሚስጥር እና ብዙ ነገሮች በድምፅ እና ፁሁፍ በቦቱ ለማካተት ተሞክሯል ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
💡በ ካንፓስ Tip የግቢን እውነተኛ ህይወት በ50+ ፁሁፎች አይተናል ፤ እነዚህ እና አዳዲስ Tipዎች ተጨምረው ፤ ለሴቶችም በ7 ክፍል የሰጠነውን ምክር በቦታችን አካተናል ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @Tutorialclass
💡 የ ዘካንፓስ ቀለሜ 600+ ያመጡ ልጆችንም ቃለ - መጠይቅ አርገንላቸው ፤ አዳምጡት ታተርፉበታላችሁ ።
💡 እንደ መዝናኛም ATC ገፆች ያገኘነውን የፍሬሽነቴ ትውስታ በሚል ተማሪዎች ፍሬሽ ሆነው የገጠሟቸው አዝናኝ ታሪኮች በድምፅ እና በፁሁፍ አሰናድተናል ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
በቅርብ ቀናት ደሞ ...!
📍 Exam paper ፦
📚 ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ mid እና Final examዎች በሁሉም የትምህርት አይነቶች ይዘን የምንቀርብ ይሆናል ።
📍 የድምፅ ቲቶሪያል ፦
📚 ለፍሬሾች በልዮነት የተዘጋጀ የድምፅ ቲቶር በተለይ ደግሞ ብዙዎች ለሚቸገሩባቸው የቁጥር ትምህርቶች ትኩረት ሰጥተን እያሰናዳ ነው ፤ በቅርብ ቀናት ይጠብቁን ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
=============
አብዛኞቹ ቻናሎች ከዚህ ቦት ነው Copy past የሚያደርጉት ተጠቀሙበት❕[ ከዚህ በፊት ካላገኛችሁት ] ባለቤትነቱ የ ዘ ካምፖስ ነው !
==============
ውብ✅ የካንፓስ ቆይታ ከ Tutorial class ymechal ጋር !
========================
🎗 ቻናላችንን ለመቀላቀል @GTutorialclass
🎗 ለፍሬሽ ማን pdf እና worksheet @GTutorialclass
🎗ለመወያየት @Gtutorialclass

👍1