G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Forwarded from Finance Today
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ቢሮ ውስጥ ለውስጥ ከ300 ሜትር በላይ የኮንክሪት ዋሻ ይህን ይመስላል!

🎬 የምስል ዘገባ 🎬

💰 ፓኬጅ ከገዙ 3.20 ብር 💰

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
ወታደሮችን በሲኖትራክ እስከመጨፍለቅ የዘለቀው የጁንታው የክፋት ጥግ!

ሃምሳ አለቃ ደረጀ አንበሳ በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ የጥገና ባለሙያ ናቸው። በእናት ጡት ነካሾች ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም ከምሽቱ አራት ሰዓት ያልታሰበ ጥቃት ተፈጸመባቸውና ያለምንም ጥፋታቸው ተይዘው ለእስር መዳረጋቸውንና ቀላሚኖ እሰርቤት መታሰራቸውን ይገልጻሉ። "ከቀላሚኖ እስር ቤት ወደ አግቤ በመቀጠልም ከትንሽ ቀን በኋላ ወደ ተንቤን መምህራን ኮሌጅ ወሰዱን። የመከላከያ ሠራዊትን የከባድ መሳሪያ ድምፅ ሲሰሙ የ90 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ አስጀመሩን። ልክ 40 ኪሎ ሜትር እንደተጓዝን ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ ሲኖ ትራክ መኪና ከኋላችን መጣ። ተጓዡ ወደ 1,200 ሰው ነበር። ከአስፋልት እንድንወጣ ካለመፈቀዱም በላይ ከአስፋልቱ መሀል ከወጣን ልዩ ሀይል ተኩሶ ይመታን ነበር።

ከግራና ከቀኝ ገደላማ የሆነ ጠባብ ቦታ ላይ ስንደርስ ሲኖ ትራክ መኪና ልከው ከኋላችን ነዱብንና የሚገድለውን እየገደለ፣ ያቆሰለውን እያቆሰለ ሄደብን። እኔንም አንድ እግሬን አገኘኝና እግሬ ከተሰበረ በኋላ ተንከባልዬ ጉድጒድ ውስጥ ገባሁ። እዚያው ጉድጓዱ ውስጥ ከተጎዱ ጓደኞቼ ጋር ተኝቼ አደርኩ። ሲኖ ትራኩ ቢያንስ እስከ 50 ሜትር የተጓዘው በሰዎች ላይ ነበር። በዚህም ግማሹ ሞተ፣ ግማሹ ቆሰለ የቀረውም ወደገደል ገባ። እንግዲህ የራሳችን ወገን ነው እንዲህ አይነት በደል የፈፀመብን። ይህ ደግሞ በጣም የሚያሳዝን ድርጊት ነው። ስንት ዓመት ሙሉ አብረናቸው ኖረን በመኪና ሲጨፈልቁን በጣም ነው የተሰማኝ፤ በጥይት ቢገድሉኝ ይሻል ነበር" ይላል::

በወቅቱ ሴቶችም ህፃናትም አብረውን ነበሩ ማን እንደሞተ ማን እንደተረፈ አንኳን አላውቅም ያለው ወታደሩ "በወቅቱ በሕይወት የተረፋትም ተበታተኑ፤ አንዳንዶቹም ቆስለው ወደጫካው ገቡ፤ የሞቱትም እዛው ቀሩ አምስት የምንሆን ሰዎች እዛው አድረን ከሞቱት ሰዎች መሀል በሕይወት ወጣን። የሞቱ ልጆችን እንኳን ለመለየት አልቻልኩም፤ አጠገቤ ነው እየጮሁ የሞቱት፤ ምንም ልረዳቸው አልቻልኩም። በወቅቱ እኔም በሁለት እግሬ መቆም አልችልም ነበርና በጉልበቴ ዳዴ እያልኩ ነው የወጣሁት" ሲል የውቅቱን አሳዛኝ ሁኔታ ይገልፃል:: (ኢፕድ)
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
በማይጨው ከተማ በተደረገ የቤት ለቤት ፍተሻ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጦር መሳሪያዎች መገኘታቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ‼️

በማይጨው ከተማ በተደረገ የቤት ለቤት ፍትሻ ከ426 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት፣ ከ3500 በላይ የብሬን ጥይት፣ በርካታ ቁጥር ያላቸው ክላሽንኮቭና ሽጉጦች፣ ከ1100 በላይ ልዩ ልዩ የእጅ ቦንቦች መያዙን የመከላከያ ሚኒስቴር ለዋልታ በላከው መግለጫ አስታውቀል፡፡በዕዙ የ32ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ብርጌድ ዋና አዛዥ የሆኑት ኮሎኔል መላኩ ገላነህ እንዳሉት ከሃዲውን ሃይል ለማጥፋት ከተደረገው የህግ ማስከበት ዘመቻ መጠናቀቅ በኋላ በማይጨው ከተማ በተደረገ የቤት ለቤት ፍተሻ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጦር መሳሪያዎች መገኘታቸውን አረጋግጠዋል።ከተማዎችን የጦርነት አውድማ ለማድርግና ዜጎችን ለከፋ ችግር ለመዳረግ በማለም ሰራዊት በህግ የሚከለከልባቸው ቦታዎች ተለይተው በእምነት ተቋማት፣ በመማሪያ ክፍሎች፣ በአገልግሎት መስጫ ተቋማትና በመንግስት መስሪያ ቤቶች በርካታ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ ተከማችቶ መገኘቱንም ዋና አዛዡ አረጋግጠዋል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች የክለሳ ትምህርት በቴሌቪዥን ይሰጣል - ት/ሚ
*******
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለመከለስ የሚያስችል የቴሌቪዥን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደሚሰራጭ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
ፕሮግራሙ ሰባት የትምህርት ዓይነቶችን ማለትም እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስን እንደሚያካትት ተገልጿል፡፡
ፕሮግራሙ ከሰኞ እስከ እሁድ በድግግሞሽ እንደሚተላለፍ የገለፀው ሚኒስቴሩ ወላጆች ለልጆቻቸው አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
የስርጭት የጊዜ ሰሌዳውን ጨምሮ የተዘጋጀውን ፕሮግራም በአማራጭነት በሚከተሉት ማህበራዊ ሚዲያ ማግኘት እንደሚቻልም ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
Portal - www.eict.edu.et
YouTube -Educational Plasma Programs Grade 11-12
Telegram - የኢትዮጵያ ትምህርት ቴሌቪዥን (MOE-TV)
---------------------------------------------------
በዚህ አዲሱ የፌስቡክ ገፅ የተለያዩ አነቃቂ እና ከጉዞ ጋር የተገናኙ ቪዲዮዎችን አጋራቹሀለው በዚህ ሊንክ አዲሱን የፌስቡክ ገፄን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። አመሰግናለሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ ❗️
https://www.facebook.com/abelvideo24/
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot
Forwarded from Rose
WORK BOOK-ECONOMICS-GRADE-11&12.pdf
738.3 KB
Economics Work Book for Grade 12

ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ

👌🏾ለማጥናት ይመቻል

Brought to you by
@Free_Education_Ethiopia
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
📷የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚ ሌተናል ኮሎኔል ዶክተር ሎሬት አብይ አህመድ
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ‼️

🎲 በአለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የገጽ ለገጽ ትምህርት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰዓት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የመማር ማስተማር ስራው የተጀመረ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡

🎲 በዚሁ መሰረት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለመከለስ የሚያስችል የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሰባት የትምህርት አይነቶች ማለትም እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ትምህርት በቴሌቪዥን ጣቢያ (MOE-TV) ከሰኞ እስከ እሁድ በድግግሞሽ የሚተላለፍ ስለሆነ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የተማሪዎች ወላጆችም አስፈላጊውን ድጋፍ ለልጆቻችሁ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

ከዚህ ቻናል በተጨማሪ ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃዎች ብቻ የሚለቀቅበትን የ #ልዩ_መረጃ ቻናል ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFSP_G9MGZo3ZVyxwA


@Timhrtministers
@Timhrtministers
Forwarded from Rose
MathTGG12.pdf
12.2 MB
Mathematics Teacher’s Guide Book for Grade 12

Brought to you by
@Free_Education_Ethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በትግራይ ክልል ጥቅምት 24 ሌሊት ላይ የቴሌኮም አገልግሎት እንዲቋረጥ ሲደረግ የሚያሳይ ከደህንነት ካሜራ የተወሰደ ተንቀሳቃሽ ምስል‼️

#የአስቸኳይ_ጊዜ_ዋጅ_መረጃ_ማእከል

@Esat_tv1
@Esa_tv1
Forwarded from Rose
📚 እዚህ ግሩፕ ውስጥ ያሉት የ12ኛ ክፍል የመፅሐፍት ዝርዝር
———————————
📚 TEXT BOOKS
#Amharic
#English
#Math
#Biology
#Chemistry
#Physics
#Drawing
#Geography
#Business
#Economics
#ICT
#Civics
#History 🆕
———————————
🔰EXTREME SERIES 🆕
#mathextreme
#Physicsextreme
———————————
📖 TEACHER’S GUIDE
#Tenglish
#Tmath
#Tphysics
#Tgeography
#Tchemistry
#Tcivics
#Teconomics
———————————
🗞 WORK BOOKS
የተለያዩ ዓመት የማትሪክ ፈተናዎችን በክፍል እና ምእራፍ ተከፋፍሎ ለማጥናት በሚመች መልኩ የተሰናዳ
#Wenglish
#Wmath
#Wphysics
#Weconomics
#Wgeography
#Whistory
#Wsat
#Wchemistry 🆕
#Wbiology 🆕
———————————
ለጊዜው ያሉት እነዚህ ናቸው
መልካም ጊዜ

#Bot ለተጨማሪ 💡

🇪🇹 ኢቲዮ ግሩፕስ ፌዴሬሽን
@Free_Education_Ethiopia
Kezi tekami kehone ena andegna👌kehonew channel lk enderso enditekemubet kuadegnawe join endiaregu ymkeruachew yasawkuachew hulun akef mereja enadersotalen🔊balubet hulu dehna yhunu
የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና የመፈተኛ ቀን በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል‼️

🎲 በትግራይ ክልል መረጋጋት እስኪፈጠር እና የኢንተርኔት አገልግሎት እስኪመለስ ይቆያል የተባለው የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሁን ሁሉም ክልል ባለው ፀጥታ እና የሰፈነ ሰላም ምክንያት በቅርቡ ይፋ ሲደረግ እኛም መረጃው እንደደረሰን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን ዝግጅት እስከ ታህሳስ 30 ድረስ ይጨረሳል ተባለ።

የትግራይ ክልል ተማሪዎች ቁሳቁሶች ከውጭ ሀገር እስከምናስገባ እንዲሁም ቴክኖሎጂውን እስከምናስተዋውቅ ድረስ ባሉት ጊዜያት ለፈተና ዝግጁ ይሆናሉ ብለን እናስባለን ካልሆነም ደግሞ ብዙ ተመጣጣኝ ፈተናዎች ስለሚኖሩ በተለያየ አግባብ ለብቻቸው የሚፈተኑበትን አማራጭ እያየን ነው የሚገኘው ብለዋል የትምህርት ሚኒስቴር ድዔታው።

ስለዚህ የፈተናው ቀን የሚወሰነው ከታህሳስ 30 ቡሃላ ይሆናል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
Audio
የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ❗️

መንግሥት በትግራይ ክልል ያካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን ከገለጸ በኃላ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አሰጣጥ ሁኔታ እንዴት ይሆናል የሚለውን ያድምጡ::
Via Sheger FM 📻

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
አዲስ መረጃ❗️

🔰ከፊታችን ሰኞ ታህሳስ 12/4/2013 ዓ/ም ጀምሮ በ4ኛ ዙር ወደ ገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ የሚገቡ የክፍል ደረጃዎች

🔰 በግል ትምህርት ቤቶች የቅድመ መጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች

🔰 በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ናቸዉ

አዲስ አበባ ት/ት /ቢሮ

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
G-Tutorialclass pinned an audio file
Forwarded from Finance Today
በቀን 6/4/2013 አ.ም 12:00 ሰአት አካባቢ በተፈጣረ የመኪና አደጋ 6 ሰዎች ሲሞቱ 1 ሰው በከባድ ጉዳት ላይ ይገኛል!

አደጋው የተከሰተው ወረታ ከተማ የከባድ መኪና ሚዛን መለኪያው ፌትለፌት ነው። ሲኖትራኩ አሸዋ ጭኖ ሲያልፍ ከፌት ለፌቱ ከሚመጣ ከባድ መኪና ተደርቦ ለማለፍ ባደረገው ግጭት ከወረታ ከተማ 6 ሰዎችን ጭኖ ከሚመጣ ባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ከፍተኛ አደጋ ተከስቷል።

ባጃጁ ከመጫን አቅሙ በላይ ጭምር በመጫኑ የተሳፋሪዎቹ ህይወት አልፏል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
አንጋፋው የቲያትር ባለሞያ ረ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ‼️

አንጋፋው የቲያትር ባለሞያ ረ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በ84 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

በኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ላይ ትልቅ አሻራቸውን ያሳረፉት ረ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ የቲያትር መምህር፣ ጸሐፊ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተርጓሚ ነበሩ።

ረ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ "እቃው"፣ "መተከዣ"፣ "መደበሪያ" የተሰኙ ተውኔቶች እና የኡመር ኃያም የግጥም ስብስብ ትርጉም ካበረከቷቸው መጽሐፍት ውስጥ ይገለፃሉ።

የሼክስፒር ድርሰት የሆነው ሀምሌት ቲያትርን ጨምሮ በበርካታ ቲያትሮች ላይም በድርሰት፣ በትወና እና በአዘጋጅነት ተሳትፈዋል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ 10 ሚሊዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ!!

የመከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ዛሬ ረፋድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የጁንታው አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። እንደ ኢቢሲ ዘገባ፤ በዚህም የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አመልክተዋል።

የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን የሚያውቅ ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢው ለሚያገኘው የመከላከያ ሠራዊት አባል በአካል በመቅረብ ማሳወቅ አልያም በመከላከያ ሠራዊት የስልክ ቁጥር በ011 1 248573 መጠቆም እንደሚቻልም ተገልጿል።
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
ዜና