G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Economics workbook.pdf
671.6 KB
Chapter 6 personality

🔰 Defense mechanisms 🙅‍♂

Meaning OF defense mechanisms

Defination and Examples For psychological defense mechanisms

🆔 Ego እና Super Ego በኛ ማንነት ውስጥ ጎልተው ለመታየት በሚያደርጉት ፉክክር Conflict ይፈጠራል ያን ግጭት ለመቀነስ ወይም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንጠቀማቸው psychological Tactics 😉 Defense mechanisms እንላቸዋለን።

Defense mechanisms are unconscious tactics either to prevent surfacing or Exposing of threatening Materials .

Keep in mind 😳

Defense mechanisms are unconsious tactics .

Meaning 👆 Defense mechanisms የምንጠቀመው ባብዛኛው ሆም ብለን አስበንበት ( consciously ) ሳይሆን በ ዘልማድ ነው።

psychological Defense mechanisms

Repression
:
Motivated forgetting ምን ነበር 🤕

አስታወሳቹት አደል . የሰው ልጅ በህይወቱ ላይ ያሳለፈው ነገር በሀሳቡ ደጋግሞ እየመጣ የሚረብሸው ከሆነ ያን ሀሳብ ወደ ድብቁ አእምሮ unconscious mind በመግፋት 😳 የምን መግፋት ነው ያልከው ማለትም Consiousely በንቁ አእምሮዋችን ያን ነገር ለማሰብ አለመሞከር ማለት ነበር Repression ከዚ ጋር በጣም ይመሳሰላል

ምሳሌ 🙌

A women who was raped a years ago in one party has forgotten the incident . 😔

ሴትየዋ ከተደፈረች አመታት አልፈዋታል ነገር ግን Repression በመጠቀም ከላይ 👆 በገለጽኩት መንገድ ሁኔታውን ረስታዋለች አታስታውሰው ።

Regression :

Reverting to immature / Early development age to relieve anxiety .

ምሳሌ 🙌

ወይዘሮ መቅደስ የ 5 5 አመት ወጣት 😳 ማነው የእድሜ ባለጸጋ ናቸው ግን ትልቅ አድርጎ የሚያያቸው ሰው ካለ 😡 እና ወይዘሮ መቅደስ ፀጉራቸው ቢሸብትም ቀለም እየቀቡ ውጪ ሲወጡ እንደ ወጣቶች አጭር ቀሚስ ጥፍር ቀለም .... 👯‍♀ 💄 በመጠቀም እርጅናቸውን ለመደበቅ ይሞክራሉ እንደውም የሰፈራችንን ወጣት ወንዶች ለማማለል ይሞክራሉ 😫

ጥፍር ቀለም አጭር ቀሚስ ሂል ጫማ ባብዛኛው በወጣትነት እድሜ ላይ ባሉት ቢዘወተርም ወይዘሮ መቅደስ ግን 55 ሞልቷቸውም ወደ ወጣትነት ( Early stage of development) ለመመለስ ይሞክራሉ Immature behaviour( ማማለል ከእድሜያቸው አንፃር) ያሳያሉ ።

Rationalization :

Giving socially acceptable reasons for one's inappropriate behavior .

ምሳሌ 🙌

Yared Did not have a good study habit and he missed classes everyday to play pool 🙊 as a result Yared had a bad Semister and academically dismissed .
He gave the quality of their teachers and the campus as a reason 🙄 for his failure .

ከላይ በምሳሌው እንደምታዩት ያሬድ በሴሚስተሩ ጥሩ ውጤት ስላላመጣ ተጫረ ለምን ሲባል መምህራንንና ግቢውን ምክንያት አደረገ ግን እኮ ያሬድ ክላስ ሲቀጣና ሁል ግዜ pool ሲጫወት እንጂ ትምህርቱን ሲከታተል አልነበረም ።

😶 ይሄ ነው Socially inappropriate ለሆነ ባህሪ ( ከ ግቢ መባረር ከትምህርት ቀርቶ pool በመጫወትና ባለማንበብ ) socially acceptable reason (መምህራንንና ግቢውን ) ማቅረብ መሞከር ።

አገኛችሁኝ ? 😉 ነቃ በሉ ተከተሉኝ

Reaction formation :

A tendency to act in manner opposite to one's True feeling.

ከሚሰማን ስሜት በተቃራኒ ለመሆን ስንሞክር 😕

ምሳሌ 🙌

Betty who keeps accusing chalu being in love with her probably has secret love / feeling for chalu . 🤫

ቤቲ ሁልግዜ ለጓደኞቿ ቻሉ ከሷ ፍቅር እንደያዘው ስታወራ ትደመጣለች , ኤጭ አሁንስ ሰለቸን 🤣 🧏
ግን እሷ እራሷ ለሱ የፍቅር ስሜት አላት አያቹ ፍቅር ይዞታል ብላ ትከሰዋለች (opposite act) ግን እሷ እራሱ ቻሉን ትወደዋለች ( True feeling)

Displacement :

Expressing A feeling toward a person who is less threatening rather than the person who is true target .

ይሄኛው Tactic ደሞ ምን መሰላቹ 🧐
እስኪ በ ምሳሌ እንመልከተው

ምሳሌ 🙌

Biruk who is the boss of Taddese Yelled 🗣 at Taddese🥵 Taddese in return Yelled at his wife tsion 😳 Tsion in return spanked 😁 their kid & the kid kicked the dog .

አያቹ መጀመርያ ብረክ የአሰፋ አለቃ አሰፋን ተቆጥቶ ጮሆ ተናገረው አሰፋ አሁን ብሩክን መልሶ ቢናገረው ከስራ መባረር 🙅‍♂ ወይ ደሞዝ መቀነሱ እንደማይቀርለት ያቃል 🙆‍♂ ስለዚህ አሰፋ ስሜቱን አምቆ ይዞ ቆይቶ ያን ስሜት ሚስቱ ላይ ጮሆ ለመወጣት ይሞክራል ያው ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ አይደል የሚቀዳው 😁 እሷም እንደ አሰፋ ባልዋን ትታ ልጇን ትመታዋለች 🤜 ልጇ 🤕 ደሞ ውሻውን 🤥 .....

ምን ልላቹ ነው አሰፋ ጮሆ የተናገረው ብሩክ እያለ (True target ) ሚስቱ ጮሆ የተናገራት ባልዋ (True target ) እያለ ልጁ የመታችው እናቱ(True target ) እያለች ሶስቱም ግን ስሜታቸውን የገለጹት ከ ትክክለኛው አካል ለተለየ ነው።
1
Denial :

Refuse to recognize or acknowledge a threatening situation .

ምሳሌ 🙌

Despite profound evidence and a murder conviction Dawit 's mother refused to accepted or believed her son Could killed their neighboor Naol .

ዳዊት እና ናኦል አንድ ጊቢ የሚኖሩ ጎረቤታሞች ነበሩ ..... ከእለታት አንድ ቀን ናኦል በቤቱ ውስጥ ሞቶ ይገኛል😳 ለዛም በ police💂‍♀ ምርመራ ገዳይ ዳዊት እንደሆነ ተረጋግጦ ይደረስበታል 🙉 ይህ ወሬ በሰፈሩ ውስጥ ይዳረሳል ይህን የሰሙት የዳዊት እናት ይህን ሁኔታ አምነው ለመቀበል ይከብዳቸውና እውነታውን ለመካድ ይሞክራሉ 🙅‍♂

አያቹህ ልጆች 😉 እውነታው ዳዊት ናኦልን ገሎታል ያም በ ቦሊስ 🧐 ተረጋግጦ አልቋል ግን በቃ የዳዊት እናት ያን መቀበል እና ዳዊት ገዳይ መሆኑን ማመን አልፈለጉም 🙄

Projection :

Giving one's inappropriate unattractive & undesirable feelings to other people .

ምሳሌ 🙌

ውቢት ባለትዳርና የ 3 ልጆች እናት 😁ነች ነገር ግን ከጊዜያት በሁዋላ ከስራ ባልደረባዋ ሳሚ ጋር የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ገባች (cheating or )😳 ..... የ ውቢት ባል ሄኖክ የሰማውን ሰምቶ ውቢትን ለመጠየቅ ሲሞክር ውቢት ስራዋን ታቃለችና ግና ጥያቄውን ሳይጨርስ ቺተር ላለመባል ( undesirable unattractive feeling) ስትል በሷ ላይ እንዳመነዘረ (give her behaviour to henok) ሌላ ሚስት እንዳለችው ሄኖክን ወደመውቀስ ገባች 🤪 .....
በእውነት ያመነዘረችው እሷው ሆና ያን የማትፈልገውን ባህሪ ለ ሄኖክ ( ባህሪው ላልታየበት ) ሰጠች ።

Sublimation :

Expressing sexual or agressive behaviour through indirect socially acceptable activities .

ምሳሌ 🙌
እዮብ የሰፈራችን ጉልቤ ተደባዳቢ ቦክሰኛ ልጅ በተናደደ (Agressive behaviour) ቁጥር ያገኘውን ሰው ይመታ ነበር ግን ከግዜያት በሁዋላ በ Olympic ተወዳድሮ ለሀገሩ ወርቅ🏅🏅🏅 አመጣ እንዴት ? 😳
እንዴት ማለት ጥሩ እዮብ በተናደደ ቁጥር ሰውን መደብደብ ልክ እንዳልሆነ ስለገባው ያ ባህሪ መናደዱ (agressive behavior ) ሲታይበት ወደ ቦክስ ስፖርት ሜዳ በመሄድ ያን ስሜቱን የቦክስ ስፖርት 🤜 ( acceptable activity ) በመስራት ተወቶ ይመሰላል ሲል ሲል ሀገሩን ለመወከል በቃ ምንያህል ተናዳጅ ቢሆን ነው ባካቹ 😉

Keep in mind 😳

we all use defense mechanisms to manage our internal conflicts and stress .

use of Defense mechanisms is not abnormal unless we depend on them to an extreme level .

Defense mechanism ውስጣዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ጭንቀታችንን🙍‍♂ ለማስወገድ ወይም ለመቀነስ እንጠቀማቸዋለን ይህን ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ ጥገኛ እስካልሆንባቸው ድረስ እነሱን መጠቀም አግባብ አይደለም ማለት አንችልም ። 🤙

Thanks for following us .
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።

© A+ Tutorial class
Psychology Final ፈተና ላላቹ እና እንድናዘጋጅላቹ ለጠየቃችሁን ልጆች የቀሩት ሁለት ከጥቂት ደቂቃ በሁዋላ worksheet ጨምረን እንለቃለን በአግባቡ ለመስራት ያልገባችሁን ለመጠየቅ ሞክሩ !

Next 🧏 projection & sublimation with sufficient worksheets on Defense mechanisms .

Next 🧏 Audio Tutorial On Psychoanalytic Theory of personality (PPT)
Defense Mechanism and Psychological Disorder

ይህንን በደንብ ከሰራቿቸው ሌላ ጥያቄ መስራትራሱ ላያስፈልጋችሁ ይችላል👌

©A+ Tutorial Class
Identifying Defense Mechanisms

17 questi
210720200Defense Mechanisms MCQ.pdf
92.2 KB
Defense Mechanisms Choice questions with their Answers
University grading system‼️

#⃣A+ --------> ብርቄ ነሽ
Range ፡ ከ90 በላይ
Multiplied by: 4
#⃣A -------> አስቤሽ አላውቅም
Range : 85-90
Multiplied by:4
#⃣A- ----->አለም 9 ናት
Range : 80-85
Multiplied by:3.75
#⃣B+ ------>ጌጤ ነሽ
Range: 75-80
Multiplied by:3.5
#⃣B -------> ነይልኝ በሞቴ
Range : 70-75
Multiplied by:3
#⃣B- ----->አንቺን ከሚከፋሽ
Range :65-70
Multiplied by:2.75
#⃣C+ -----> የኔ ማር
Range : 60-65
Multiplied by:2.5
#⃣C --------> አንለያይም
Range : 50-60
Multiplied by:2
#⃣C- -------> በቴስታ ማለት ነበር
Range:45-50
Multiplied by:1.75
#⃣D -------> የኔው ጉድ
Range: 40-45
Multiplied by:1
#⃣FX -------> አንቺ ባትኖሪ እኮ
Range : 30-40
Multiplied by:tempo 0 ኮርሱን በድጋሚ የመፈተን እድል ይፈጥራል፤ በድጋሚው ፈተና ግን ከ40 በላይ ካላመጡ F ይሆናል
#⃣F --------> ጥሎብኝ
Range ከ30 በታች
Multiplied by: 0 ኮርሱን እንደገና መማር ያስገድዳል በቀጣዩ ዓመት ማለት ነው።

Please share this useful channel 🙏🙏🙏🆗
Chapter 7 Psychological Disorders

🔰 Nature of psychological Disorders

ሰላም ሰላም እንዴት ናቹህ?

🙌 ይህን ምዕራፍ በተወሰነ መልኩ በጹሁፍ አብዛኛውን ደግሞ በድምጽ የምናቀርብላቹ ይሆናል ።😉

Psychological disorder (Mental illness or mental health disorders) የምንላቸው በመጠናቸው ብዙ የአዕምሮ ህመሞችን የሚይዝ ሲሆን የእየለቱ ሁኔታችንን (Mood) አስተሳሰባችንን (Thinking) እና ባህርያችንን (Behavior ) የሚጎዱ ናቸው ።

Keep in mind 😳

Mental Helath Disorders affect our mood , thinking and behavior .

ሰዎች ስለ አዕምሮ ህመም ያላቸው ግንዛቤ እየተሻሻለ ቢመጣ ነገር ግን በአብዛኛው በሽታው ትኩረት የሚሰጠው የሚያሳየው ምልክትና በኛ ላይ የሚፈጥረው stress እንዲሁም የእለት ተእለት የመስራት አቅማችንን በተደጋጋሚ ሲጎዳ ብቻ ነው ።

አንድ ሰው የአዕምሮ ጤና ዕክል አለበት ወይስ የለበትም ለማለት የምንጠቀምባቸው መስፈርቶች ምን ይመስላቹሀል ? 😎

Keep in mind 😳

Abnormality , maladaptivness & Personal distress are the three main criterias.

Abnormality :

What is abnormal behavior ?😟

Abnormal behavior ማለት አንድ ሰው ከማህበረሰቡ እንዲሁም ከሀይማኖት አንፃር ትክክለኛ ተብለው ከሚወከሉ ወይንም ከሚወሰዱ ባህርያት የወጣ ባህሪ የሚያሳይ ወይንም የሚታይበት ከሆነ ያ ባህሪ Abnormal ይባላል ።

When someone's behavior abnormal he or she violates the norm stanadards rules and regulation of the society and her or his religion .

አንድ ሰው የሚያሳየው ባህሪ Abnormal ነው ከማለታችን በፊት አንድ ነገር ግን ልናጤን ይገባል Abnormal behaviouሩ የተከሰተበትን ሁኔታ ( context ) ማገናዘብ ይገባል ።

Keep in mind 😳

Only abnormal behaviour can't be sufficient for diagnosis of psychological disorder .

Abnormal behaviour መታየቱ ብቻውን አንድ ሰው በ አዕምሮ በሽታ ተጠቂ ነው ብለን እንድንደመድም አያስችለንም ።

Maladaptiveness

ይህ ደሞ የሚገልጸው ሰውየው የሚያሳየው ባህሪ ከሰው ጋር ያለውን ግንኙነት( personal relationship) ፣ ማህበራዊ ህይወቱን(social life) ፣ የስራ ሁኔታውን ( work) እና የእለተእለት እንቅስቃሴውን( day to day function) ይጎዳል ወይ የሚለውን ነው ።

Personal distress

ይህ የመጨረሻው መስፈርት (criteria) ሲሆን ሰውየው ምን ያህል ለ ተለያዩ አስደሳች ላልሆኑ ስሜቶች ማለትም Anxiety stress Tension ተጋላጭ ሆኗል የሚለውን ይገልጽልናል ።

Keep in mind ones 😳

ሶስቱም መስፈርቶች ብቻቸውን በቂ አይደሉም ነገር ግን አንድ ሰው psychological disorder እንዳለበትና እንደሌለበት ሊያመለክቱን ይችላሉ ።
🔰 Treatment Techniques

Medication ( using medicines) , talk theraphy ወይንም የሁለቱ ቅልቅል psychological Disorder ለማከም ወይንም ለማስታገስ ጥቅም ላይ ይውላል ።

Students 😁 psychotherapy ምንድነው

Psychotherapy እነዚህን👇 4 ነገሮች ሊያሟላ ይገባል

1⃣ A positive and healty relationship between the trained psychotherapist and patient.

ህክምና በሚሰጠው እና በታካሚው መካከል መልካም ጤናማ ግንኙነት ሊኖር ይገባል ።

2⃣ Recognizable mental helath issues whether diagnosable or not .

አስቀድሞ የበሽታው አይነት እንዲሁም የመዳን እድሉ መታወቅ ይኖርበታል ።

3⃣ Agreement on the basic goal of treatment .
በሽታውን ከተቻለ ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ካልሆነ መጠኑን ለመቀነስ በምንወስዳቸው እርምጃዎችና ሂደት ላይ መግባባት ።

4⃣ working together as a team to achieve these goals .

😁 በመጨረሻም በ ሀኪሙና በ ታካሚው መካከል በጋራ የመስራት ሁኔታ መኖር ይገባል ።

Treatment Approaches

Students 😁 psychotherapist ምንድነው

Psychotherapist እንዚህን 👇 ሊያሟላ ይገባል

Empathy

ለታካሚው የሀዘን ስሜት ሊያሳይ ይገባል 😔 ያን ካረገ የታካሚውን ስሜት አስተሳሰብ እና ባህሪ ለመረዳት ያግዘዋል ።

Being non judgmental .

ምንም አይነት ዳኝነት የመስጠት ሁኔታ ማለትም ጥሩ አላረክም ምን ነካህ 😬 የመሳሰሉትን ማሳየት እንዳይኖርበት ይመከራል ።

must be well experienced

በሙያው የካበተ ልምድናና በበቂ የሰለጠነ መሆን አለበት ።

Keep in mind 😳

Therapists can approch patients through different angles Eventhough the ultimate goal is to treat the illness.

There are 3 approaches
1⃣ Cognitive :

Psychological disorders arise from irrational or faulty thinkong.

2⃣ Behavioral :

Psychological disorders arise from behaviors which we have learned over a years through reinforcement .

3⃣ Psychodynamic or dynamic

Psychological Disorders beginning in early childhoods .


Treatment modalities

Individual theraphy

One to one 😁

Group theraphy

ከ 3-5 እስከ 15-20 ሰዎችን ሊይዝ ይችላል እነዚ ሰዎች ግን ተመሳሳይ ችግር የሚታይባቸው እስከሆነ ድረስ ብቻ ነው ይህ Group theraphy ተግባራዊ የሚሆነው ።

📮 Family and couple issues ሲኖር ተመራጭ ነው ።

Keep in mind 😳

Group theraphy often utilized where individuals suffering from similar issues meet together with one or more than one therapists .

some therapy can include more than one modality .

Theraphy is not only one to one relationship between a patient and a therapists as often thought .
Audio
📚Chapter 6 personality

📖Psychoanalytic Theory of personality (PTP)

🎙Audio Tutorial

ጥያቄና አስተያይት👇
@Ucan_scorebot

©A+ Tutorial Class
Audio
📚Chapter 7 psychological Disorders

📖 Mood disorder

🎙Audio Tutorial

ጥያቄና አስተያይት👇
@Ucan_scorebot

©A+ Tutorial Class
📓Physics 2013/14 CoC Exam

📍Metu University
Anatomy@nisir_academy.pdf
5.8 MB
#pharmacy


📌 INTRODUCTION TO HUMAN ANATOMY SHORT NOTE
👀👀 ይሄን ያውቁ ኖሯል
For #Health Coc Examinees, Depending on last Year exam, Bio questions which were claimed to be Difficult were almost from human Immunology and Physiology. Here is some of the General Knowledge you should Master

💥🔥🌝SUMMARY OF HUMAN PHYSIOLOGY

1🍁: Number of Muscles 639

2🍁: Number of Kidneys 2

3🍁: Number of Milk Teeth 20

4🍁: Number of Ribs 24 (12 pair)

5🍁: Number of Heart Chamber 4

6🍁: Largest artery Aorta

7🍁: Normal blood pressure
120/80mmHg

8🍁: Ph of Blood 7.4

9🍁: Number of vertebrae in the Spine 33

10🍁: Number of vertebrae in the Neck 7

11🍁: Number of Bones in Middle Ear 6

12🍁: Number of Bones in Face 14

13🍁: Number of Bones in Skull 22

14🍁: Number of Bones in Chest 25

15🍁: Number of Bones in Arms 6

16🍁: Number of Muscles in Human Arm 72

17🍁: Number of Pumps in Heart 2

18🍁: Largest Organ Skin

19🍁: Largest gland Liver

20🍁: Biggest cell female Ovum

21🍁: Smallest cell male Sperm

22🍁: Smallest Bone Stape

23🍁: First transplanted Organ Heart

24🍁: Average length of Small Intestine 7m

25🍁: Average length of Large Intestine 1.5m

26🍁: Average weight of new Born baby 2.6kg

27🍁: Pulse rate in One Minute 72 times

28🍁: Normal body temperature 37 C° (98.4 F°)

29🍁: Average Blood Volume 4 to 5 liters

30🍁: Life Span of RBC 120 days

31🍁: Life Span of WBC 13to 20 days

32🍁: Pregnancy Period 280 days (40 week)

33🍁: Number of Bones in Human Foot 33

34🍁: Number of Bones in Each wrist 8

35🍁: Number of Bones in Hand 27

36🍁: Largest Endocrine gland Thyroid

37🍁: Largest Lymphatic Organ Spleen

38🍁: Largest part of Brain Cerebrum

39🍁: Largest & Strongest Bone Femur

40🍁: Smallest Muscle Stapedius (Middle Ear)

41🍁: Number of Chromosome 46 (23 pair)

42🍁: Number of Bones in new Born baby 306

43🍁: Viscosity of Blood 4.5 to 5.5

44🍁: Universal Donor Blood Group O

45🍁: Universal Recipient Blood Group AB

46🍁: Largest WBC Monocyte

47🍁: Smallest WBC Lymphocyte lb

48🍁: Increase RBC count called Polycethemia

49🍁: Blood Bank in the Body is Spleen

50🍁: Non Nucleated Blood cell is RBC

51🍁: RBC produced in the Bone Marrow

52🍁: River of Life is Called Blood

53🍁: Normal Blood Cholesterol level 250mg/dl

54🍁: Fluid part of Blood is Plasma

55🍁: Normal Blood Sugar 100 gm
@G---Tutorial
#DebraBirhanUniversity
Economics Final Exam
2012

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት