G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
2009 EUEE related with tense.
_____________________

#1) None of the furniture we bought last week_______ yet.
A) has arrived
B) arrived
C) have arrived
D) will have arrived

#2) Classes begin only after you-------- registration.
A) Completed
B) Complete
C) Will complete
D) Had complete

#3)Next week this time, I------------all my examinations.
A) am finishing
B) have finished
C) will finish
D) will have finished.

#4) I am sure you_______ a good time staying here with me this coming summer.
A) will have
B) should have
C) have
D) will be having

#5) Did you know that Mary and Bedlu_______ married next week?
A) are going to get
B) will be getting
C) will get
D) get

#6) I am not good at Mathematics, but I __ any problem with my English.

A) had never have
B) have never had
C) never have
D) had never had

#7) I was very sad to hear that your mother _____.
A) has died
B) had died
C) dies
D) would die

#8) I have now been admitted to the university of Mello and I am expected to be there in August.The semester______ half way there by the time the academic year begins here.
A) will be
B) would be
C) will have been
D) would have been

መልሶቹን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ይዘን ከታች ተቀምጠዋ
🔰 Answers for 2009 EUEE
_______________________

#1) None of the furniture we bought last week _ yet.

ባለፈው ሳምንት የገዛነው የቤት ዕቃ ገና ወደ ቤት አልመጣም።
የቤት ዕቃው የተገዛው ባለፈው ሳምንት ነው፡ ነገር ግን ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የቤት ዕቃው ወደ ቤት አልመጣም። ስለዚህ
ድርጊቱ ማለትም የተገዛው የቤት ዕቃ ወደ ቤት አለመምጣቱ፡ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ አልተከናወነም። ስለዚህ፡

present perfect + yet ደግሞ የሚያገለግለው ፡ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ጀምሮ እስከአሁን ወይም present ላይ ድረስ ያልተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ ነው። ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ፡

ሀሳብ 1: ድርጊቱ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ያልተከናወነ።

ሀሳብ 2: ይህ past ላይ ያልተከናወነው ድርጊት ፡ አሁንም ላይ ወይም present ላይ ያልተከናወነ።

ስለዚህ በሌላ አባባል ድርጊቱ ከ past ጀምሮ እስከ present ድረስ ያልተከናወነ ማለት ነው። ስለዚህ ፡

ሀሳብ 1: ባለፈው ሳምንት የተገዛው የቤት ዕቃ፡ በተገዛበት ዕለት ማለትም ባለፈው ሳምንት ወደ ቤት አለመሔዱ።

ሀሳብ 2: ባለፈው ሳምንት የተገዛው የቤት ዕቃ ፡ አሁንም ላይ ወይም present ላይ ወደ ቤት አለመሔዱ።

ስለዚህ ድርጊቱ ማለትም የተገዛው የቤት ዕቃ ከአሁን በፊት ጀምሮ ማለትም ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ፡ ከተገዛበት ቦታ ወደ ገዢዎቹ ቤት አለመሔዱ ፡ present perfect + yet ተጠቅመን እንገልፀዋለን ማለት። ስለዚህ፡ choice Bchoice D መልስ አይሆኑም። A ወይም C ነው መልስ ሊሆኑ የሚችሉት። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡

የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject furniture የሚለው ስም ነው። furniture ደግሞ uncountable noun ነው። ስለዚህ singular verb ን ነው የሚወስደው ማለት ነው። ስለዚህ choice C ማለትም have arrived የሚለው መልስ አይሆንም። ስለዚህ፡

🐯 Choice A is the correct answer. So,

None of the furniture we bought last week has arrived yet.(ባለፈው ሳምንት የገዛነው የቤት ዕቃ ገና ወደቤት አልመጣም።)

እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡ ጥያቄውን በዚህ መልክ👇👇👇 ሊያወጡት ይችላሉ።

The furniture we bought last week __ yet.
A) has arrived
B) hasn't arrived
C) have arrived
D) haven't arrived
መልሱ B ይሆናል ማለት ነው። ምክንያቱም perfect tenses + yet ሁልጊዜ የሚያገለግለው negative sentenceQuestion form ላይ ብቻ ነው።

#2)Classes begin only after you ____ registration.

Choice A & D መልስ መሆን አይችሉም፡ ምክንያቱም ጥያቄው የሚናገረው ስለ present situation ነው።

Choice C መልስ መሆን አይችልም፡ ምክንያቱም After, Before, until, when, as soon as etc የመሳሰሉትን future tense ላይ መጠቀም አንችልም።

ስለዚህ፡ choice B is the correct answer.
ምክንያቱም ፡ ጥያቄው የሚናገረው ስለ present situation ነው።

" ክላስ የሚጀመረው ምዝገባ ካጠናቀክ በሗላ ነው።"

#3) Next week this time, I ____ all my examinations.

Choice A መልስ መሆን አይችልም፡ ምክንያቱም finish የሚለው ግስ state verb ስለሆነ ፡ continuous tenses ላይ መጠቀም አንችልም።

Choice B መልስ መሆን አይችልም፡ ምክንያቱም next week this time የሚለው future ን ወይም ወደፊት የሚከናወንን ድርጊት የሚያሳይ ነው ። present perfect( have finished) ደግሞ future ላይ ወይም ወደፊት የሚከናወንን ድርጊት አይገልፅም።

ስለዚህ choice C ወይም choice D ነው መልስ ሊሆኑ የሚችሉት።

የዚህ ጥያቄ ዋና ሀሳብ፡

" ቀጣይ ሳምንት በዚህ ሰአት ፡ ሁሉንም ፈተናዎቼን እጨርሳለሁ።"
ስለዚህ፡

ቀጣይ ሳምንት በዚህ ሰአት ፈተናዎቼን ጨርሼ ፡ ወይ እረፍት ላይ ነኝ ወይም ደግሞ የሆነ ስራ እየሰራሁ ነው። ስለዚህ፡

ሀሳብ 1: የተገለፀው ጊዜ ማለትም ቀጣይ ሳምንት ከዚህ ሰአት በፊት።

ሀሳብ 2: ቀጣይ ሳምንት ከዚህ ሰአት በፊት የሚከናወነው የወደፊት ድርጊት ማለትም ሁሉንም ፈተናዎቼን ተፈትኜ መጨረስ። ስለዚህ፡

ከተገለፀው ጊዜ በፊት የሚከናወንን የወደፊት ድርጊት ለመግለፅ፡ future perfect ን እንጠቀማለን። ስለዚህ፡

Choice D is the correct answer. ለበለጠ መረጃ ስለ future perfect post ያደረግነው አለ ፡ እሱን ወደሗላ ተመልሳችሁ ማየት ትችላላችሁ።

#4) I am sure you _ a good time staying here with me this comming summer.

Choice B & C መልስ መሆን አይችሉም፡ ምክንያቱም this comming summer( በዘንድሮው ወይም በሚመጣው ክረምት) የሚለው future ን ወይም ወደፊት የሚከናወንን ድርጊት ነው የሚገልፀው።

Choice A or Choice D ነው መልስ ሊሆኑ የሚችሉት።

ሀሳብ 1: ወደፊት ወይም future ላይ የሚከናወነው ድርጊት ፡ ማለትም በሚመጣው ክረምት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ወይም መኖር

ሀሳብ 2: ይኸ ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት ማለትም በሚመጣው ክረምት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ለሆነ ጊዜ ያክል continuously መከናወኑ።

ሀሳብ 3: ለሆነ ጊዜ ያክል continuously ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ስንል ደግሞ ክረምት ስለሆነ ለ 2 ወይም ለ 3 ወር continuously ጥሩ ጊዜ መኖር። ስለዚህ፡

ይህ ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት ማለትም በሚመጣው ክረምት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ለሆነ ጊዜ ያክል ለ 2 ወይም ለ 3 ወር continuously የሚከናወን ስለሆነ በ future continuous ይገለፃል። ስለዚህ፡

Choice D is the correct answer.

#5).Choice A is the correct answer. Because going to is used for intention.

#6) choice B is the correct answer.because present perfect + never is used to talk about an action you have never done in your life time.

#7) I was very sad to hear your mother ______.

"የናትህን ሞት ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት።" ስለዚህ፡

ድርጊት 1: እናቱ መሞቷ፡ የመጀመሪያው ድርጊት ነው።

ድርጊት 2: የእናቱን ሞት መስማት ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ

የመጀመሪያው ድርጊት በ past perfect ሲገለፅ ሁለተኛው ድርጊት በ simple past ይገለፃል። ስለዚህ፡

Choice B is the correct answer. ለበለጠ መረጃ ስለ past perfect post ያደረግነውን ወደሗላ ተመልሳችሁ ማየት ትችላላችሁ፡ በቂ ማብራሪያ ታገኛላችሁ።

#8) Choice C is the correct answer
የሆነ ህፃን ልጅ እንዲተኛ አደረጉት ና ቤተሰቦቹ

5 ደቂቃ ቆይቶ

ልጁ: "ዳድ" 🗣

አባት: በንዴት ድምፅ 😠😒" ምነው" ይለዋል

ልጁ:" ውሀ💧 ጠምቶኛል, የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "አይቻልም🚫, ሰዐትህን አስልፈሀል"

አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳ....ድ" 🗣

አባት: በንዴት ድምፅ 😡" ምነው" ይለዋል

ልጁ:" ውሀ💧🥛 ጠምቶኛል, የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "ነገርኩህ አይደል እንዴ አይቻልም🚫, ካሁን በሁዋላ ከጠየክ😡😤 እገርፍሀለው"

ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳ..............ድ" 🗣

አባት: በንዴት ድምፅ😤😤😤 😡" ምነው" ይለዋል

ልጁ: "ልትገርፈኝ ስትመጣ , የሚጠጣ ውሀ ይዘህልኝ ና "
ብሎት ወደ መኝታው

አባት:😤😤😡😡😡😡😡

😅😂😂🤣🤣🤣
አባቱን ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ????
😂😂 😅😅😂🤣🤣🤣🤣

አዝግ ልጅ እንደኛ👆🤣🤣🤣🤣🤣
ይቀላቀሉን👇👇👇
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ ሼር 😉👍
🇪🇹ኢትዮ😂ሳቅ🤣በሳቅ😂:
በዓለም ላይ❗️ የሚከብዱ ነገሮች😁

1፦ፀጉር መቁጠር አትችልም🙃

2፦አይንህን በሳሙና መንካት አትችልም🤪

3፦ምላስህን አውጥተህ መተንፈስ አትችልም🤓

ኧረ አትጃጃል ምላስህን አስገባ😜😜
አሁን ፈገግ አልክ😃 ምክንያቱም ጅል ነህ 😂😁😂ካልሆንክ
#share 🙏🙏🙏
#join ታደርጋለህ


•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
🙋🙋🙋🙋ስላም ሰላም እንዴትናችሁ
👇👇👇👇👇 በዚህ ያናግሩን https://t.me/joinchat/E0PaomtkX9IoHdU0
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👆👆👆 በዚህ መጠየቅ ይቻላል እርስ በርስም ተወያዩበት እና ደግሞም ለናቹራሎች እና ለሶሻሎች የጋራ የሆኑትን የሴሜስተሩን ት.ት እንጀምራለን ለጓደኛዎም ያጋሩ👭👭👭
Arsi University
Communication English

From our members
❤️ Thank you

#Final Exam

Send us your Exam on group
#AASTU University
Geography

From our members
❤️ Thank you

#Final Exam

Send us your Exam on groupe
#2nd Semister course

🔰ህክምና( Human and Dental Medicine
) የተመደባቹህ ቀጣይ ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች


💠 COMMUNICATIVE ENGLISH 2

💠 SOCIAL ANTHROPOLOGY

💠 HISTORY OF ETHIOPIA AND THE HORN

💠 Introduction to Immerging Technology

💠 ECONOMICS

💠 ORGANIC CHEMISTRY

💠 INCLUSIVENESS

🔰የእንስሳት ህክምና የደረሳቹህ ቀጣይ ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች

💠 COMMUNICATIVE ENGLISH 2

💠 SOCIAL ANTHROPOLOGY

💠 VET' GRUSS ANATOMY

💠 Vet' HISTOLOGY 1

💠 INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGY

💠 HISTORY OF ETHIOPIA AND THE HORN

🔰ፋርማሲ የተመደባቹህ ቀጣይ ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች

💠 COMMUNICATIVE ENGLISH 2

💠 HISTORY OF ETHIOPIA AND THE HORN

💠 INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIE

💠 ANATOMY AND HISTOLOGY

💠 PHYSIOLOGY 1

💠 ORGANIC CHEMISTRY

🔰Engineering , ARCHITECTURE, COMPUTER SCIENCE AND INFORMATION TECHNOLOGY SOFTWARE የደረሳቹህ ቀጣይ ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች



💠 COMMUNICATIVE ENGLISH 2

💠 SOCIAL ANTROPHOLOGY

💠 APPLIED MATHEMATICS 1

💠 HISTORY OF ETHIOPIA AND THE HORN

💠 INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES

💠 MORAL AND CIVIC EDUCATION

💠 COMPUTER PROGRAMMING (C++)

🔰LAW የተመደባቹህ ተማሪዎች ቀጣይ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች


💠 Communicative English 2

💠 Social Anthropology

💠 Entrepreneurship

💠 Global trends

💠 History of ETHIOPIA the horn

💠 Introduction to Emerging Technology

💠 Moral and civic education

💠 Introduction to law and Ethiopian legal system

🔰ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች ቀጣይ ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች (natural)

💠 General biology

💠 general chemistry

💠English

💠anthropology

💠history

💠civics

💠 Global trends


📌ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች ቀጣይ ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች (social)

💠Communicative English

💠Mathematics

💠Geography of the...

💠Physical Fitness

💠History of Ethiopia and..

💠Critical thinking

💠Intro' to Emerging technology
📮Medicine pharmacy & veternary medicine coc ለምትፈተኑ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ከዚ በታች የለቀቅንላቹህ PDF FILE የናንተን የ Coc ዝግጅት ያግዛል ብለን በማሰብ ነው በመሆኑም በፋይሉ ውስጥ የተካተቱትን ከናንተ የሚጠበቀውን መሰረታዊ እውቀት ( objectives ) ባላቹ በዚ አጭር ግዜ ለመያዝ ሞክሩ

Competencies ከሚለው column ስር ያሉትን በጥንቃቄ ተመልከቷቸው ።

🖍BIOLOGY

Grade 9

chapter 3 HUMAN BIOLOGY & HELATH

chapter 2 CELL BIOLOGY

chapter 4 MICRO ORG. & DISEASES

Grade 10

chapter 3 HUMAN BIOLOGY & HEALTH

chapter 2 HEREDITY

Grade 12

chapter1 MICRO ORGANISMS AND DISEASES

🖍Chemistry

Grade 10

Chapter 1 Organic chemistry

Grade 12

Chapter 1 solution

በተጨማሪ እንደግቢው የፈተናው ይዘት ቢለያይም እነዚን ነጥቦች አይታቹ መግባት ከቻላቹ የተሻለ ውጤት እንደሚኖራቹ አንጠራጠርም ።
biology-syllabus-grade-9_1-1.pdf
976.8 KB
📝CoC Entrance Exam

📚Biology

©A+ Tutorial Class
chemistry-syllabus-grade-10.pdf
1.5 MB
📝CoC Entrance Exam

📚Chemistry

©A+ Tutorial Class
biology-syllabus-grade-10_1-2.pdf
974.8 KB
📝Coc Entrance Exam

📚Biology

©A+ Tutorial Class
Chemistry%20-%20Syllabus%20-%20Grade%2012.pdf
1.2 MB
📝CoC Entrance Exam

📚Chemistry

©A+ Tutorial Class