G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 0992116476 በዚህ inbox አናግሩኝ ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
🌹🍃🕊...​​እኔ እኮ አምንሻለሁ

በፍቅርሽ ታዉሬ ማሰብ ስላቃተኝ🤔
ዝም ብየ አምንሻለሁ አንቺ እንደነገርሽኝ
አሁን በተለየ ትላንት ያወራሽኝ
ነቅቸ ነው እንጂ ሙቼ ነበር ያልሽኝ
የባለፈውማ እውነት ነው አምናለሁ
ከስድተኛ ፎቅ ወድቄ ድኛለሁ😊
ደሞ የሳምንቱ በጣም ግልፅ እውነት
እቀድመዋለሁ ንፋስን በፍጥነት
የፊቴ ብርሃን ከ ፀሀይ ይደምቃል🌞
በአንድ ቀን ብቻ የሺ ልብ ይሠርቃል
ደሞ እኮ የድምፄ ከመሆኑ ምቹ
አንድ ጊዜ ብዘፍን አይተርፉም ወፎቹ
ደሞም ፕላስቲክ ነኝ እተጣጠፋለሁ
ሳልበላ ሳልጠጣ ሺ አመት እኖራለሁ
ሌላም ብዙ እውነት ስለምትነግሪኝ
እኔ እኮ አምንሻለሁ የለህም ብትይኝ
💖⚘➣ @Yenelover
ልጅቷ ምን እንደሆነች አይታወቅም። ዝም ብላ ብቻ ‘‘በዴ ጉድ አረገኝ፥ በዴ ጉድ አረገኝ’‘ ትላለች። ይህ የልጃቸው አዲስ ፀባይ ያስጨነቃቸው እናትና አባት፤ ጠንቋይ ቤት ይዘዋት ይሄዳሉ😔፡፡

ጠንቋዩም ልጅቷን #መኝታ ቤት አስገብቶ ይላታል፡፡ ልጅቷ ከመኝታ ቤት ስትወጣ ዝም ትላለች😑፡፡

ሶስት ቀን ከቆየች በኋላ እንደገና ‘‘በዴ ጉድ አረገኝ፤ በዴ ጉድ አረገኝ’‘ ማለት ትጀምራለች፡፡
በዚህ ግዜ እናትና አባት መልሰው ወደ ጠንቋዩ ቤት ይወስዷታል፡፡ ጠንቋዩም በጣም ገርሞት
‘‘ለመሆኑ ምን ሆነሽ ነው 'በዴ ጉድ አረገኝ በዴ ጉድ አረገኝ' የምትይው?’‘ ብሎ ሲጠይቃት
ልጅቷም ‘‘በዴ የሚባል ጓደኛ ነበረኝ። ኤድስ አስይዞኝ ጠፋ’‘ ብትለው😳..

ጠንቋዩ በተራው ከመጋረጃው ጀርባ ሆኖ ‘‘በዴ ጉድ አረገኝ፥ በዴ ጉድ አረገኝ፥ በዴ ጉድ አረገኝ’‘🙆‍♂ 😆

የገባው 👍😂

❍✰ @Yenelover ✰❍
••●◉Join us & share ◉●••
🌹🍃🕊...እገዛልሻለሁ!😊

እሺ በይኝ እንጂ
ከቡፌት ካምፓኒ ተወርዋሪ ጀቶች
ከሰሜን ኮሪያ ኩንታን ሮኬቶች
ፈረስ ሚያስጋልቡ የተዋቡ ቤቶች

...እገዛልሻለሁ!
እሺ በይኝ እንጂ...
የስኳር ፋብሪካ፣ የወርቅ ማእድን
የኢቶጵያን ፉትቦል ብሔራዊ ቡድን
(አቃጥለው እንዳይደፉሽ እንጂ😁)
ብራዚል ውስጥ ያለ ትልቅ የቡና እርሻ
ዳሽን ባንክ ውስጥ ያለ ያላሙዲን ድርሻ
(ያሳምረው ብቻ የኔን መጨረሻ)

እሺ በይኝ እንጂ..
የግልሽን ባቡር፣ የራስሽን ግድብ
የግል ቀበሌ፣ የግልሽን ወደብ
የራስሽ ወታደር፣ የራስሽ ኤምባሲ
ቃና፣ አልጀዚራ፣ ኢቢኤስ፣ ቢቢሲ
የራስሽ ጋዜጣ፣ ከነጋዜጠኛው
የራስሽ ሆስፒታል፣ እስተነ ሃኪሙ፣ እስተበሽተኛው
ሁሉም ይኖርሻል፤ ልቦናሽ ሚያደንቀው
ገንዘቤን ይጭነቀው!
ስልጣን ብትፈልጊ ፥ ከመንግስት አካል ጋር ዋጋ ተስማምቼ
አንዱን ቱባ ስልጣን በፍጥነት ሸምቼ
ዲፕሎም ዲግሪውን ፥ ማስተርስ ዶክትሬቱን እገዛልሽና አስረክብሻለሁ እድሜ ለቻይና!
ይልቅ እሺ በይኝ፣ እሺ በይኝ አሁን
ወይ ሰርተን፣ ወይ ዘርፈን፣ ቶሎ ሰው እንሁን!😊

💖⚘➣ @Yenelover♥️💍
••●🍃🌹🍃●••
G---Tutorial ይመቻል 👌👌
ሁለገብ መረጃ አድራሽ
https://t.me/wektawi11werawech
ዘና 😂😂😂😂😂 እየላችሁ የምትማሩበት 🙇🙇🙇🙇 እጅግ በጣም አሪፍ ቻናል ነው እናም ለሚወዷቸው ጓደኞቾ👭👭👭 ሊንኩን ሸርበማድረግ ያግዟቸው 🆗
Entrance ተፈታኞች ነቃ ነቃ በ Concise🙌

☑️ Present Perfect Continuous Tense

🔶Affirmative form
I/you/we/they + have + been + v-ing.

He/She/it + Has + been + v-ing.

🔷Negative form
I/we/you/they + haven't + been + v-ing.

He/she/it + hasn't + been + v-ing.

🔴Question form
Have + I/we/you/they + been + v-ing?

Has + He/she/it + been +
v-ing?

📝📚Usage

#1) to describe an action that started in the past and are still happening now.

📚 ከ አሁን በፊት ሲከናወን የነበረ ፡ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ።

📚 ታድያ እዚጋ፡ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም÷ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ ደግሞ 'Since' ን እንጠቀማለን። ግን ግዴታ አይደለም፡ አለመጠቀምም እንችላለን።

📚 ምሳሌ፡ ኢትዮጵያ አሁን ላይ የአባይ ግድብን እየገነባች ነው። ነገርግን ድርጊቱ ማለትም ግድቡን ኢትዮጵያ መገንባት የጀመረችው 2003 ነው። ስለዚህ ከ 2003- 2013 ለ 11 አመት ድረስ ሲገነባ ነበር፡ ይኸ ማለት ድርጊቱ ከአሁን በፊት ሲከናወን ነበር ማለት ነው። ድርጊቱ ማለትም አባይ ግድብ አሁንም ላይ ደግሞ እየተከናወነ ያለ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ የአባይ ግድብን መገንባቷ ከአሁን በፊት ስታከናውነው የነበረ፡ አሁንም እያከናወነችው ያለ ድርጊት በመሆኑ፡ ይኸን ድርጊት በ present perfect continuous እንገልፀዋለን ማለት ነው።

🎁 Ethiopia has been building Abay Dam for 10 years.

🎏 Ethiopia has been building Abay Dam since 2003.

🖼 Ethiopia has been building Abay Dam.
ሶስቱም ምሳሌዎች possible ናቸው።

ሌላ ምሳሌ፡ እስኪ አሁን ደግሞ በ Negative form አንድ ምሳሌ እንስራ።

📚 በ እረፍት ምክንያት ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይሔዱም። ድርጊቱ ማለትም ተማሪዎች ወደ ት/ ቤት አለመሔድ ከ ሀምሌ ወር ጀምሮ ለ 1 ወር ከምናምን እስከ አሁን ድረስ ሲከናወን የነበረ ነው። አሁንም ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይሔዱም። ስለዚህ ድርጊቱ ማለትም በ እረፍት ምክንያት ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አለመሔድ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረ ነው፡ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ በመሆኑ በ present perfect continuous እንገልፀዋለን ማለት ነው።

🛎Students haven't been going to school for more than one month due to the break time.

💈Students have not been going to school since July due to the break time.

🛍Students haven't been going to school due to the break time.
ሶስቱም ምሳሌዎች possible ናቸው።

#2) to describe an event that happened in the past, but the effect of this event can still be seen.

📚 ድርጊቱ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ተከናውኖ ያለቀ ነው። ነገርግን ይህ ከአሁን በፊት ተከናውኖ ያለቀው ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚታይ ከሆነ ፡ ይህ ከአሁን በፊት ተከናውኖ ያለቀው ድርጊት በ present perfect continuous ይገለፃል ማለት ነው።

📚 ምሳሌ፡ ዋና ዋኝተህ ጨርሰህ ወጣህ፡ በመዋኘትህ ምክንያት ፀጉርህ ረጥቧል( wet) ። ዋና ዋኝተህ ጨርሰሀል። ስለዚህ መዋኘትህ finished event ነው። ግን፡ የመዋኘትህ ውጤት ደግሞ ፀጉርህ wet መሆኑ ነው ፡ ስለዚህ ጓደኛህ ምን ሁነህ ፀጉርህ የረጠበው ቢልህ፡

🚿 I have been swimming , that is why my hair is wet.
ብለህ ትነግረዋለህ ማለት ነው።

📌 Join and Share👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
4_5999337651948226452.pdf
1.8 MB
🎲 Grade 11 biology

🎲 Unit 2 short note

📌 Join and share 👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Physics Grade 11 Unit 2 Vectors.docx
3.1 MB
🎲 Physics Grade 11

🎲 Unit 2 short note

📌 Join and share 👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Physics Grade 11 Unit 3 Kinematics.docx
5.8 MB
🎲 Physics Grade 11

🎲 Unit 3 short note

🎲 Source - G12

📌 Join and share 👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Frances_Howard_Snyder,_Daniel_Howard_Snyder,_Ryan_Wasserman_The.pdf
10 MB
The Power of Logic

እንደ Hurley አይነት ገራሚ መፅሐፍ ነው!
geography final exam.pdf
1.4 MB
📚 ADDIS ABABA UNIVERSITY.

📚Geography Last Year final Exam.

70 ጥያቄዎች ናቸው፣ በደንብ ስሩአቸው!

📌 Join and Share 👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Geo-final-Jimma.pdf
749 KB
📚 JIMMA UNIVERSITY.

📚 Geography Last Year Final Exam.

📌 Join and share 👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Gary_Chartrand,_Albert_D_Polimeni,_Ping_Zhang_Mathematical_Proofs.pdf
7.2 MB
Maths

ብዙ ጥያቄዎች አሉት፣ አብዛኞቹ ሌክቸረሮች ይጠቀሙበታል
Grade 12 physics 3rd roundel model exam.pdf
557.9 KB
⚡️የ 12ኛ ክፍል physics 3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና

⚡️ጥያቄዎች ለብሄራዊ ፈተና ስለሚጠቅሙን በሀርድ /በሶፍት ኮፒ በአግባቡ እንስራቸው

⚡️ፈተናው ሲጠናቀቅ መልስ ይለቀቃል
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

ለበለጠ መረጃ

👇👇👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Grade 12 Geography 3rd roundel model exam.pdf
251.1 KB
⚡️የ 12ኛ ክፍል Geography 3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና

⚡️ጥያቄዎች ለብሄራዊ ፈተና ስለሚጠቅሙን በሀርድ /በሶፍት ኮፒ በአግባቡ እንስራቸው

⚡️ፈተናው ሲጠናቀቅ መልስ ይለቀቃል
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

ለበለጠ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Grade 12 chemistry 3rd round exam.pdf
789.1 KB
⚡️የ 12ኛ ክፍል Chemistry 3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና

ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
GEOGRAPHY ANSWER KEY 2013.pdf
72.9 KB
Geography Model exam answer for grade 12

📌Join and share👇👇

@Aconcise
@Aconcise
chemistry 2013 MODEL EXAM ANSWER.pdf
21.3 KB
Chemistry Model exam answer for grade 12

📌Join and share👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Logic short reading material.pdf
787 KB
Logic All Chapters Short and Brief Notes

©A+ Tutorial Class
😁1