Point ‼️ ለ ሁሉም Remedial ተማሪዎች
የ Remedial ትምህርት ለ አራት ወር ይሰጣል። ውጤት አያያዝ 30% ዩኒቨርስቲ/College ላይ ነው።
✍ለምሳሌ አንድ #ጎበዝ _ተማሪ ከ 100 ውስጥ
➧ Maths --74
➧ physics--68
➧ English--76
➧ Biology--82
➧ Chemistry --86
አጠቃላይ ከ 100% ውስጥ ( 74+68+76+82+86)/5=77.2 ያመጣል።
ከዛ ወደ 30% ይቀየራል።
x=(30% * 77.2)/100% =23.16 ያገኛል ማለት ነው። ( ፈተናዎቹ ከ ግቢ ግቢ ይለያያሉ )
አስተውሉ ጎበዝ ተማሪ ነው ያልኳችሁ። ግቢ ላይ ውጤት መስራት ትንሽ ከበድ ይላል።
🧑💻70% ደግሞ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያዘጋጀው General ፈተና ይሆናል።
👉 ሁለቱ ነጥቦች ተደምሮ ከ 50% በላይ ካመጣችሁ ቀጣይ #Freshman ትማራለችሁ ማለት ነው።
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

#for_fresh_students
✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ።
A+ 👉🏾100-90👉🏾4
A 👉🏾89-85 👉🏾4
A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75
B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5
B 👉🏾74-70 👉🏾3
B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75
C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5
C 👉🏾59-50 👉🏾2
C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75
D 👉🏾44-40 👉🏾1
Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል።
F 👉🏾 35-0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል።
የGrade አሰራር
ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል።
Example
"A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን
4×5=20
If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5
3.75×5=18.75
If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3
3×3=9
So the Grade of this student will be
20+18.75+9=47.75
5+5+3=13 (Credit Hour)
47.75÷13=3.67 or (B+)
ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል።
#share
🔥🔥#ለፈጣን_እና_ታማኝ_መረጃ🔥🔥

👍2👏1
G-Tutorialclass pinned «#for_fresh_students ✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ። A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A 👉🏾89-85 👉🏾4 A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B 👉🏾74-70 👉🏾3 B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C 👉🏾59-50 👉🏾2 C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75 D 👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39…»
...... THE በሶ .......
💡 ካንፓስ tip
📚 በሶ ሳትይዝ ካንፓስ እንዳትሄድ.....! 💡
📚 በሶ ሲባል ምን ትዝ አለኝ መሰላቹህ ፍሬሽ እያለሁ ጥቂት በሶና ስኳር ይዜ ነበር እናም የሆነ ቀን ውግ ይድረሰኝ ብዬ በሶ መጣት አማረኝ ፤ አምሮኝም አልቀረ ውሃ ቀድቼ በሶና ስኳሬን ማሚ በነገረችኝ መሰረት mix አረኩና በበሶው ላይ ውሃ ጨምሬ shake ማድረግ ጀመርኩ ፤ ትንሽ ወዝ ወዝ እንዳረኩት ግን ድምፅ አልባ ቅጥቀጣ ብቻ ተረፈኝ ምንሼ ብዬ በርገድ ሳደርገው ገራሚ ሁኖልኛል
እንዴዴዴ ይቺም የሴት ስራ መሆኗ ነው ❓ እረ አልሰማሽም ብዬ ውሃ ብጨምርም በሶዋ ገንፎነቴ ይሻለኛል ብላ ግግም አለች ፥ እንገግም ካልንማ ካንቺ አናንስም ብዬ በማንኪያ ጥርግ አድርጌ እንክት.( እና የላቤን ውጤት ልደፋ ሲያምራችሁ...!)
📚 ሁለተኛ በሶ አልበጠብጥም ብዬ ልገዘት ስል አንዱ የዶርም ልጅ ጠኔው ሞርሙሮት መሰለኝ በኔው ውሃ በጥበጥ አርጎ የበሶ ነፍስ አድንነትን አስረዳኝ ። እኔም በዛው የበሶ አበጣበጥን ተማርኩ ማለት ነው ።
በሶ እንዴት ይበጥበጥ .... ❓
Apparatus of በሶ
🍼 የበሶ ዱቄት (beso flavour)
🍼 ውሃ በሃይላንድ
🍼 መበጥበጫ ዕቃ
🍼 ስኳር (ከበሶው ጋር ካልተፈጨ)
🍼 ማንኪያ or piece of paper
🍼 በርሃብ የተመታ አፍ፣ሆድ እና ከርስ
💡 Procedure of shaking በሶ( ለኔ ቢጤ ወንዶች...! )
1⃣ በመጀመሪያ የምንችለውን ያህል ውሃ በመበጥበጫው መጨመር
2⃣ በውሃችን ልክ ስኳር መጨመር ( ለ500ml water 3 የስኳር ማንኪያ sugar )
3⃣ ስኳሩንና ውሃውን ማዋሃድ( Either ማማሰል or መበጥበጥ )
4⃣ ሶስት ማንኪያ የበሶ ዱቄት መጨመርና በመበጥበጥ ማዋሃድ
5⃣ የበሶ ውህዱ ርሃብ የሚጨምር ድምፅ እስኪሰጥ ድረስ የበሶ ዱቄት መጨመር
6⃣ በርሃብ የተመታውን አፍ በግሩም በሶ ነፍስ መዝራት ...አለቀ ..!
አዘጋጅና አቅራቢ ሼፍ ሙጃ ረዳት ዞግ
Ok ሼፉ ለሴሚስተር ምን ያክል በሶ ይበቃናል ❓
ለnon ካፌ ተማሪዎች ሶስት ኪሎ በሶ በቂ ነው ከተቻለ ስኳሩንም አንድ ላይ ብታስፈጩት ለመያዝና ለመበጥበጥም ምቹ ነው። ለስፖርተኛ ተማሪዎች አስር ኪሎም ብትይዙ ሸክሙ አይጎዳችሁም ( በጠፋ ስኳር አስር ኪሎ ተሸክመህ በኋላ....) እንደኔ በሶ የማይደላቹህ ከሆነ ደግሞ ዳቦ ቆሎ ኩኪስ ምናምን ግድ ነው ።
📚 በሶ ማለት ግቢ ውስጥ ነፍስ አድን ነገር ናት so እንዳትንቋት ቁርስ ባትበሉም የርሃብ ስሜት እንደፈጠርኩባቹህ ይገባኛል በጣም ይቅርታ ...!
©ዘ ካምፓስ
Join at and share
👇👇👇👇👇👇
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇

👌1
#MaddaWalabuUniversity
በ2016 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሜዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ታህሳስ 17/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
ለምዝገባ ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎይ ዋናውና ኮፒው፣ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እንዲሁም አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

financial management mid exam AAU
✅በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼርርርርርርርርርር አድርጉት 🙏🙏
⭕️TOP STUDENTS " TOPPERS HOME"
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
✅በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼርርርርርርርርርር አድርጉት 🙏🙏
⭕️TOP STUDENTS " TOPPERS HOME"
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
❤🔥1
CHAPTER FIVE.pptx
201 KB
AAU , Geography short note ppt
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
👍1
New-Phys 1011 Module(AAU).pdf
8.1 MB
▶️General Physics
▶️ Prepared by Addis Ababa University (AAU)
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️ Prepared by Addis Ababa University (AAU)
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Physics mid AAU@keleme_2013.pdf
149.1 KB
▶️Addis Ababa University
Physics Mid Exam
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Physics Mid Exam
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
A + Geography exam.pdf
843 KB
..AAU GEOGRAPHY FINAL EXAM ..
Answer key included 🙏
©A+ academy
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Answer key included 🙏
©A+ academy
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️AAu logic mid exam with best answers