G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#WachemoUniversity

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ የካቲት 15 እና 16/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለሬመዲያል ፕሮግራም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ የካቲት 21 እና 22/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• የሌሊት አልባሳት
• የስፖርት ትጥቅ

በ Re-admission እና Withdrawal የወጣችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዳግም ቅበላ የካቲት 17 እና 18/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
#share
#share

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
👍1
📢 አንዲት እህታችን "Fresh ተማሪ ሆኜ የገጠመኝ ነገር ነበርና ላጋራችሁ" ብላናለች አንብቡት።

❗️ለሴቶች ብቻ ነው ወንዶችን አይመለከትም

ይሀውላቹ ሴቶችዬ ልክ ግቢ ገብቼ ሳምንት ምናምን ከቆየው በኋላ ነበር ብዙ ወንዶች ስልክ ቁጥሬን ከየት እንደሚያገኙ ባላውቅም ይደውሉልኛል ስተገቡ ታዩታላቹ በተለይ ቆንጆ ከሆንሽ አያድርስ ነው ያም ይሄም በፍቅርሽ የወደቀ ነው የሚያስመስለው እኔ ብዙም ቶሎ ሰውን የምቀርብ አይነት ሰው አይደለሁም ተናዳጅ ነኝ እናም ለሚደውሉልኝ ብዙም ጥሩ መልስ ስለማልሰጣቸው ይሰደቡኛል ደሞ የሚገርመው ከሚደውሉልኝ ወንዶች አብዛኞቹ GC ተማሪዎች ናቸዉ Gcwoch ብዙም እንደሌላው ተመሪ አይጨናነቁም እና አብዛኛው የእነሱ ስራ ሴቶችን ማሳደድ ነው በተለይ freshochን እነሱንም ተጠንቀቁ እና አንድ በጣም የሚያስቸግረኝ GC ተማሪ ነበር በጣም ብዙ ጊዜ እንገናኝ ሲለኝ እምቢ አልኩት ከዛ አንድ ቀን ከጓደኞቼ መሀል ጎትቶኝ ሰደበኝ በጣም በሚደብሩ ቃላቶች እውነት ምን እንደነካኝ አላውቅም በጥፊ ብዬው ስመለስ ነው እራሴን ያወኩት ደነገጥኩኝ ግን በጣም ተናድጄ ነበር ከየት እንደመጡ እንኳን ያላወቋቸው ተማሪዎች ከሁዋላ ሲጮኹ እና ሲያሾፉብኝ ሰምቼ ምንም አላልኩም ዝም ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ ከዛ ቀን በኋላ ብዙ ወንዶች እየተጠቋቀሙ ያቺ እንትናን የመታችው እያሉ ያሾፉብኛል ነገ አንዱ ጠብ ሲያረግሽ እና ዬለ ይሉኛል ምንም ቢሉ ግድ አይሰጠኝም ነበር ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እና ፍቅር ምናምን ነገር ብዙም አይደለዉም ግን First Semester ሊያልቅ አከባቢ የሆነ ልጅ ተዋወኩ ከልጁ ጋ በጣም ተቀራረብን በጓደኛዬ አማካኝነት ነበር የተዋወቅነው በቃ ምን ልበላቹ በየቀኑ እንደዋወላለን ወደድኩት ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል በማጠናበት ሰአት space እየመጣ ትመለሺያለሽ እያለ ይዞኝ ይወጣ ነበር በቃ ማጥናት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን እወድሻለሁ አበረን እንሁን ምናምን አለኝ። አቤት ያኔ የነበረው ደስታዬ ምንም ማሰብ አልፈለኩም አብረን ሆነን ትምህርትም ተረሳ ማንበብ ሙሉ በሙሉ ባልተውም እንደ ድሮ አልነበረም ገና ፍቅር ከመጀመራችን break ደረሰ በየቀኑ ነበረ ምንደዋወለው
........ውጤት ተለቆ ሳየው በጣም ነበር የደነገጥኩት 3.07 ነበር ያመጣሁት አልጠበኩም ነበር እራሴን ማስተካከል አለብኝ ብዬ ባስብም ጊቢ ስሄድ ግን አልቻልኩም በቃ ሲጠራኝ እሄዳለሁ በቃ የሆነ ጊዜ አብረን ማጥናት ጀመርን ግን አልሆነም እሱ GC ነበርና ብዙም አያነብም ግን እንደ ድሮ አይደውልልኝም እኔ ነበረኩ ምደውልለት በቃ በጣም ጨንቆኝ ማለቀስ ነበር ስራዬ ወይ ከትምህርቴ አለሆንኩ ይባስ ብሎ አንድ ቀን "በቃ ላንቺ ያለኝ ስሜት ቀንሶዋል" አለኝ ያኔ ይሄን ቃል ከአፉ ስሰማ መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ደስታዬ ነበር።

በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ነበር ምንም እራሴን መሆን አልቻልኩም አስከ ዛሬ ድረስ እንደምንም ጓደኛዬ አየተቆጣችኝ አያፅናናችኝ ማንበብ ጀመርኩ ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው final ተፈትነን ወደየቤታችን ገባን እስከ ዛሬም አንድ ቀን ተሳስቶ እንኳን ደውሎልኝ አያውቅም ፈጠሪ ይመስገን ye second semester ወጤታ ምንም አይልም ነበረ 3.42 ነበረ ያመጣሁት ግን እሄ ሁሉ ነገር ባይኖር አሪፍ ወጤት ይኖረኝ ነበር።

❗️ እባካችሁ ሴቶች ግቢ ስትሄዱ የሄዳቹበትን ዓላማ አትርሱ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Geography Module.pdf
2.9 MB
📚Modules
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#share
#share

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
GENERAL BIOLOGY module.pdf
5.1 MB
📚Modules
#share
#share

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
2 basic PH questions.pptx
5.4 MB
📊 የ ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ _ በ ኢትዮጵያ ከፍ ያለ የ Entrance ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች አወዳድሮ በነፃ Medicine የሚያስተምር ግቢ ነው።

🎩 ትመርቃችሁ ስታበቁ እዛው ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ተቀጥራችሁ እንድታገለግሉ ይደረጋል።

📚 እነኚን ልትጠየቁ ስለምትችሉ ከወዲሁ ተዘጋጁባቸው

Basic public health Medical questions

#share
#share

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛