G-Tutorialclass
813 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#ምርጫ2013

የስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ውጤት መቼ ይታወቃል?

አንዲት መራጭ ድምጽ ስትሰጥ
በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው።

በዚህ ምርጫ ላይ በክልሎችና በፌደራል ምክር ቤቶች ውስጥ ላሉ መቀመጫዎች የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል ተወዳዳሪዎች ይፎካከራሉ።

ዛሬ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ማለዳ ላይ የጀመረው የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ቀን ሙሉ ሲካሄድ ውሎ፤ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።

የድምጽ መስጠት ሂደቱ እንዳበቃ የምርጫ አስፈጻሚዎች፣ የሕዝብ ታዛቢዎች የዕጩ ታዛቢዎች በሚገኙበት የድምጽ ቆጠራው ይጀመራል።

በቅድሚያ ደምጽ በየምርጫ ጣቢያው ይቆጠራል። ነገር ግን በጸጥታ መደፍረስ ወይም ተመሳሳይ አስገዳጅ ምክንያት ሲከሰት የምርጫ ጣቢያው የምርጫ አስፈፃሚ ለምርጫ ክልሉ ጥያቄ አቅርቦ ሲፈቀድ ወይም የምርጫ ክልሉ የምርጫ አስፈፃሚ ሲወስን የድምጽ ቆጠራው በምርጫ ክልሉ ጽህፈት ቤት ይካሄዳል።

ድምጽ አሰጣጡ እንደተጠናቀቀ የምርጫ ጣቢያው ኃላፊ የሚከተሉትን ተግባራት የድምፅ ቆጠራ ሳይጀመር በፊት ያከናውናል

ቆጠራ ለመጀመር የዕጩ ወኪሎች፣ ከሕዝብ የተመረጡ የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ አባላት እና የምርጫ ታዛቢዎች እና ሌሎች ምርጫ አስፈጻሚዎች እንዲገኙ ያደርጋል፡፡

👉በቂ የተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ ብርሃን መኖሩን ያረጋግጣል

👉ለምርጫ ጣቢያው የደረሰውን የድምጽ መስጫ ወረቀት ብዛት ይመዘግባል

👉በዕለቱ ድምጽ የሰጡ መራጮችን ብዛት ይመዘግባል

👉የተበላሹና ሥራ ላይ ያልዋሉ የድምጽ መስጫ ወረቀቶችን ብዛት ይመዘግባል

👉ድምጽ ቆጠራ ከመጀመሩ በፊት የድምጽ መስጫው ሳጥን እሽጉ ያልተከፈተ፣ ሳጥኑም ያልተቀደደ፣ ወይም ብልሽት ያልደረሰበት መሆኑን መጀመሪያ የጠቀስናቸው አካላት በተገኙበት አረጋግጦ ቃለ ጉባኤ ይይዛል

👉ቀጥሎም ሳጥኑ ተከፍቶ ድምጽ የተሰጠባቸው ወረቀቶች በሙሉ ይወጣሉ

👉የድምጽ መስጫ ሳጥኑም ባዶ መሆኑ ይረጋገጣል፡፡

👉በመቀጠልም ምርጫው የተካሄደው ለተለያዩ ምክር ቤቶች ከሆነ ቆጠራው ለየብቻ ይካሄዳል። ለምሳሌ ለፌደራል እና ለክልል ምክር ቤቶች የተደረገ ምርጫ ከሆነ የሁለቱም ምክር ቤቶች ድምጽ ለየብቻ በየተራ ይቆጠራል እንዲሁም ወረቀቶቹ ይለያሉ።

የአንዱ ምክር ቤት ተቆጥሮ እና ለእያንዳንዱ ዕጩ የተሰጠው የድምጽ ቁጥር ተመዝግቦ እንዳለቀ የሌላው ምክር ቤት ቆጠራ በተመሳሳይ ይካሄዳል
በቂ ብርሃን የሌለ እንደሆነ የዕጩ ወኪሎች፣ ከሕዝብ የተመረጡ የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ አባላት እና የምርጫ ጣቢያው ኃላፊ ይህንኑ በመግለጽ ቃለጉባኤ ይፈራረማሉ፤ ድምፆቹም ሳይቆጠሩ በጥበቃ ስር ይቆያሉ
የተቋረጠ የድምጽ ቆጠራ ሂደት በሚቀጥለው ቀን እጅግ ቢዘገይ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል
ከተጠቀሱት ሰዎች አንዱ በሂደቱ ላይ ቅሬታ ያቀረበ እንደሆነ የምርጫ ጣቢያው ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ጉዳዩን መርምሮ ወዲያውኑ ወይም ቢዘገይ ከ12 ሰዓት በማይበልጥ ጊዜ ውስጥ ውሳኔ ይሰጣል
ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴው የድምጽ ቆጠራው ሁኔታዎች እስኪጣሩ እንዲቋረጥ ወይም እንዲቆም እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ ዳግም ቆጠራ እንዲካሄድ ሊወስን ይችላል

ይቀጥላል👇

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
Forwarded from Free Education Ethiopia ︎ (BÊŽÂ)
#UPDATE_NEWS

እስከአሁን ለፍሬሾች ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲ👇👇👇👇


ሰኔ
1. ደብረታቦር ..........26-29

2. ጎንደር .......... 23-24

3 .ሰመራ .......... 26-27

4. ወላይታ ሶዶ .......... 26-27

5 . ወሎ ..........29_30

6. ደብረብርሃን .......... 25-30

7. አሶሳ .......... 26-30

8. አዲስ አበባ ..........19-20

9. አምቦ .......... 24-25

10.ሐዋሳ .......... 21-22

11. ባህር ዳር ..........22-23

12.ደባርቅ ..........26-30

13. ወለጋ .......... 28-30

14. AASU ..........24-25

15. ዋቻሞ .......... 29-30

16. ወልቂጤ .......... 28 እና 29

17.መቅደላ አምባ .......... 27-29

18. ድሬደዋ .......... 27- 29

19. ዲላ ..........22-23

20.ጅማ .......... 24-25

21. ASTU .......... 24-25

22. ጋምቤላ ..........28-29

23. እንጅባራ ..........28-29

24. ወልድያ ..........29-30

25. ሰላሌ ..........24-25

26.ጂጂጋ ..........28-30

@Free_Education_Ethiopia

Stay safe
Forwarded from ANATSI FURNITURE
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 22 እስከ 23/2013 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች
ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ፎቶግራፍ (6)
• የመኝታ አልባሳት
• የስፖርት ትጥቅ

በ2012 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪ የነበራችሁ እና በመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎችም በተገለፁት ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ ብሏል ዩኒቨርሲቲው።
የምርጫ 2013 ዉጤት!

እስካሁን ይፋ የሆኑ ዉጤቶች እንደሚያመለክቱት ገዢዉ ፓርቲ ብልፅግና ተቃዋሚዎቹን በሰፊ ልዩነት እየመራ ነዉ።

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳስታወቀዉ በየድምፅ መስጪያ ጣቢያዎች የተቆጠሩት ድምፆች እየተደመሩ በየደረጃዉ ወደሚገኙ የምርጫ ማስፈፀሚያ መዋቅሮች እየተላለፉና ዉጤቱም በይፋ እየተነገረ ወይም እየተለጠፈ ነዉ። አጠቃላዩ ዉጤት ግን አልታወቀም።

ከምርጫዉ በፊት የገዢዉ ፓርቲ ጠንካራ ተፎካካሪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቅ የነበረዉ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የድምፅ አሰጣጡን «የከፋ» በማለት ቅሬታዉን አሰምቷል።

ኢዜማ ከ460 በላይ ስሕተቶች መመዝገቡን ገልጿልም።

ኢዜማ በምርጫው ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ተብሎ ቢጠበቅም እንደተጠበቀው ሳይሆን መቅረቱን ተሰምቷል።

በሌላዜና አብን በአማራ ክልል በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ላይ ጠንካራ ፉክክር እያደረገ መሆኑን ከምርጫ ጣቢያዎቹ በሚወጡ ውጤቶች ለመረዳት ተችሏል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
Forwarded from Deleted Account
📝 ለ ፍረሾች ጠቃሚ መረጃ
አንብባችሁ ስትጨርሱ share ማድረጋችሁን አትርሱ::


📍 መጀመሪያ ግቢ ስንደርስ ማን ጋር ነው ምንገናኘው ⁉️


✏️ ግቢ በር ላይ ከመኪና ኦር ከታክሲ እንደወረዳቹህ በመጀመሪያ የምታገኙት እንኳን ደህና መጣቹህ የሚል ፈገግ ያለ ፊት ነው ። ( like አስጌ ዴንዴሾ ) እዚህ ጋር መርሳት የሌለባቹህን ፤ ላገጠጠላቹህ በሙሉ ሻንጣ እንዳትሰጡ በተለይ መናሀሪያ የምትወርዱ ከሆነ በጣምbe ተጠንቀቁ አንገታቸው ላይ or ደረታቸው ላይ ባጅ ያጠለቁ እሱንም የዩንቨርሲቲው ማህተም ያለበት መሆኑን ቼክ አርጉ አንዳንድ ከተሞች ላይ በጣም የተደራጁና ረቀቅ ያሉ ሌቦች ስለሚኖሩ take care. የትኛውም ግቢ አዲስ ተማሪዎች በሚገቡበት ቀን በር ላይ የተለየ ዝግጅት በማድረግ ጥብቅ ፍተሻ ይደረጋል ።

✏️ ማንኛውም ተማሪ የያዘውን ሻንጣ ከፍቶ ሳያስፈትሽ እግሩ ወደ ግቢ አይገባም ። ከፍተሻው በተጨማሪ ግን ሁሉም ተማሪ የዶርምና ብሎክ ቁጥር ማወቅ አለበት እሱም ከግቢ ውጭ ወይም ግቢ ውስጥ ይለጠፋል አንዳንዶች ግቢዎች ደግሞ ዌብሳይት ላይ አስቀድመው ይለቃሉ። የብሎክና ዶርም ቁጥራችሁን ካወቃቹህ ጓዛችሁንም ካስፈተሻቹህ በኋላ ቀጥታ የምትሄዱት ወደ ዶርም ነው ።(ነባር ተማሪዎች ብሎክ ድረስ ይሸኟቹሃል)
ብሎካቹህ ጋር ስትደርሱ ground ላይ የብሎክ ሃላፊው(ፕሮክተር) ቢሮ በመስኮት በኩል ዶርም ቁጥራችሁን፣ ስም፣ phone number እና ፎቶ በመስጠት ፈርማቹህ የዶርም ቁልፍ ትቀበላላቹህ ።( ቁልፍ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ አንድ የዶርም አባል ብቻ ነው ከተቀደማቹህ ቁልፍ የተሰጠውን ዶርሜት ስልክ ቁጥር ተቀብላቹህ መደወል ነው ።) ዶርም ስትገቡ የመጀመሪያ ሰው ከሆናቹህ ያሻችሁን አልጋና ሎከር መርጣቹህ የመያዝ ሙሉ መብት አላቹህ ። ደስ ካላችሁም ትራስ ምናምን መቀያየር ችቡድ ሰባራ ከሆነ እሱንም መቀየር... ብቻ በዶርሙ ላይ የተመቻችሁን የግል ንብረት ማሽከርከር ትችላላቹህ coz ማንም በቦታው ላይ የለምና ።
ከተቀደማቹህ ግን ከቀደማቹህ ሰው ጋር ሳትጋፉ ያገኛችሁትን ፤ አደራ ግን እንዳትጨቃጨቁ።


✏️ ሌላው ዶርም ስትገቡ አንሶላና ትራስ ጨርቅ ምናምን ሳትጠቀሙ ጋደም ማለት ቢያምራቹህ እንኳ እንዳተኙ coz ፎከታም ትሆኑብኛላቹህ(biology ላይ የተማራችሁትን አትርሱ fungus+virus) የዶርም ጣጣችሁን ከጨረሳችሁ ቀጥታ የምትሄዱት ወደ register ይሆናል (በስራ ሰዓት ብቻ) አመሻሽ ላይ ግቢ ከደረሳቹህ ለምዝገባ ስለማትደርሱ የዶርማችሁን ጣጣ ለመጨረስ ሞክሩ ለምዝገባው አታስቡ በነገታው መመዝገብ ትችላላቹህ ።

🔖ምዝገባ ቦታ ላይ ያለው process ⁉️


✏️ በመጀመሪያ ክላሰር ወረቀት ትገዙና የሚሰጣችሁን ፎርም ትሞላላቹህ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናሉንና ኮፒውን ትጠየቁና ኦሪጂናሉ ይመለስላቹሃል ። ፎቶም ትጠየቃላቹህ
በሌላ መስኮት ደግሞ ID ምናምን ታወጣላቹ ከዛ ትንሽ ትንቀዋለሉና ትጨርሳላቹህ ። Above ሁለት ሺህ ተማሪ ምናምን በአንድ መስኮት ስለሚስተናገድ በጣም መጨናነቅ ይኖራል ቻል ማድረግ ነው ።

✏️ ምዝገባ ከጨረሳቹህ መታወቂያ ከተቀበላቹ ዶርም ሂዳቹ ደስ ካላቹህ ተገልብጣቹህ ለጥ ማለት ትችላላቹህ ። አንዳንድ ግቢዎች ላይ መጨናነቁ በከፊል ሊቀንስ ይችላል ። አንዳንዶች ጋር ደግሞ ባስ ይላል ። ተማሪዎችም በተመሳሳይ መልኩ ይሆናል register ላይ ግን እንደፍሬሽ አይንከራተቱም ID ማሳደስ ብቻ ሌላው ነገር በሙሉ ተመሳሳይ ነው ።


💁‍♂ይሄንን ካወቃችሁ ኮ አቤት በቃ ፍሬሽ ሳትሆኑ ግቢ ገባችሁ ማለት ነው ።
@injibara_universty
@injibara_universty
@injibara_universty
@injibara_universty
Forwarded from Quality Button
🔥ሰበር ዜና🔥

የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሐምሌ 25/2013 ይሰጣ.......SEEMORE

ሙሉ መረጃ ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
አስደሳች ዜና ለርሶ
በቅርቡ ሁለገብ ትምህርት ነክ ጉዳዮችን አዘጋችቼ ላቀርብላችሁ ነው
Forwarded from A+ Tutorial Class
1. Grades are irrelevent to learning. Students are in a college to get an education; not good grades. So, colleges should eliminate grades altogether.
Anonymous Quiz
13%
Appeal to people
37%
Begging the question
38%
False dichotomy
12%
Appeal to force
Channel name was changed to «👌👌👌ይመቻል 👌👌»
የተከበራችሁ እስከሁን ለነበረው ዝምታ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏🙏🙏
አዲስ ግቢ(ሁኒቨርሲቲ) ገቢ ጓደኛወን ይወዱታል/ይወዶታል
🙉🙉 እና ምን ይጠብቃሉ አግዟቸዋ ከዚህ 👌👌 ገራሚ ቻናል ይቀላቅሏቸው 🆗
In this channel psychology, logic, phisics and geography is main🔑 subjects for tutoring
have you question ⓞⓚ
no problem you can ask inbox
Forwarded from A+ Tutorial Class
e deserves for."

በቀጣይ Fallacies of Weak Induction እናያለን

ሰላም ሁኑ🤗

አስተያይትና ጥያቄ👇
@Ucan_Scorebot

©A+ Tutorial Class
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻


🌹
🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹


🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺




🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺


🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷









🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹🌹


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

🌺 🌺 🌺
🌺 🌺🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺🌺 🌺🌺










🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹










🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻