Forwarded from መርጌታ እፅዉብ
የ8ተኛ እና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ ሊራዘም እንደሚችል ፊደል ፖስት አስታወቀ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የክፍል ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ሐሙስ ዕለት ከሰዓት በኃላ በነበረው የውይይት ጊዜ ትምህርት ሰኞ ማለትም በ21/03/2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የተነጋገሩ መሆኑን ሆኖም ይህም አሁንም ጊዜያዊ ፕሮግራም መሆኑን አሳውቀዋል።

Forwarded from 💓𝓎𝑒𝓃𝒶𝓉𝓊 𝓁𝒾𝒿💓 "In der Ruhe liegt die Kraft."
ተማሪ እና ወታደር ሁሌም ለፈተና ዝግጅ ነውና ቢራዘምም እንኳ ተስፍ ባለመቁረጥ ተማሪዎቹ ማንበባቸውን እንዲከጥሉም አሳስበዋል።
Forwarded from ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
መቀሌን ለመጠበቅ ሁሉም ዜጋ መሳሪያ እንዲታጠቅ መልክት ተላልፎል ሲል አልጀዚራ ዘገበ‼️
Getachew Reda promised to “arm each and every civilian to defend the city of Mekelle”, the capital city of Tigray with a population of about 500,000 people.
'Fight to the death’
Since the conflict erupted on November 4, hundreds of people have been killed and about 40,000 have fled into neighbouring Sudan.
The leader of Ethiopia’s dissident Tigray region has said his people are “ready to die” defending their homeland, rejecting Prime Minister Abiy Ahmed’s ultimatum that they surrender within 72 hours.
©አልጀዚራ
@Esat_tv1

Forwarded from ETHIO-MEREJA®
የ12ኛ ክፍል አገር ዐቀፍ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ፈተናው መንግሥት በትግራይ እና ሌሎችም የአገሪቱ አካባቢዎች የጀመረውን ሕግን የማስከበርና ፀጥታን የማረጋገጥ ሥራ ካጠናቀቀ በኋላ በሚቆረጥ ጊዜ ገደብ ይሰጣል ነው የተባለው።
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቋል። መግለጫ የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው ሚሊዮን ማቲዎስ የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ግን እንደየክልሎች ዝግጁነት ከታኅሣሥ 1 እስከ 30/2013 ይሰጣል ብለዋል። (ት/ት ሚኒስተር)
SHARE | ሼር
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሀገራት ጣልቃ እንዳይገቡ አሳሰቡ❗️
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ማለዳ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ገፆቻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሀገራት በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ላለመግባት መርህ መገዛት አለባቸው ብለዋል።
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና እንዲሁም የአፍሪቃ ኅብረት መስራችና አባል ሀገር በመሆን ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር መሆኗን በማስታወስ፤ ለሁለንተናዊ ዓለም አቀፍ ትብብር እንዲሁም ለፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ህግጋትና መርሆዎች ጠንካራ አቋም እንዳላት ገልፀዋል ።
ሀገሪቱ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተመድ እና በአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ተእልኮዎች ውስጥ የምታደርጋቸው ተሳትፎዎች ህግ አክባሪ መሆኗንም ማሳያዎች ናቸው ብለዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ አያይዘውም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ «ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ» ለማገዝ ያለውን ፍላጎት በበጎ እንደሚያመለከቱትና ፤ነገር ግን ዓለም አቀፍ ሕግን መሠረት ባደረገ መልኩ ሊተገበር ይገባል ብለዋል።
በመሆኑም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የኢትዮጵያ መንግሥት የድጋፍ ጥሪ እስኪያቀርብ ድረስ ሊጠብቅ እንደሚገባ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ወዳጆቻችን ሰጡን ላሉት ምክርና ትኩረት አመስግነው፤ ነገር ግን በውስጥ ጉዳይ ምንም አይነት ጣልቃገብነትን እንደማይቀበሉ ገልፀዋል።በመሆኑም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይህንን ተገንዝቦ በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠብ ጠይቀዋል።

በትግራይ "የጦር ወንጀል" እንዳይፈጸም ስጋት ገብቶኛል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ።
የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት የ72 ሰዓታት ቀነ ገደቡ ሲጠናቀቅ በመቀለ ሊከሰት የሚችለው ሁኔታ ከወዲሁ አሳስቦኛል አለ። የጦር ወንጀል ሊፈጸም ይችላል የሚል ስጋት እንዳለውም ደርጅቱ ከወዲሁ አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ የአገር መከላከያ ሠራዊት ወደ መቀለ ከተማ መቃረቡን ተከትሎ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለማስቀረት የህወሓት አመራሮች እና የትግራይ ክልል ኃይሎች እጃቸውን እንዲሰጡ ባለፈው እሁድ ምሽት የ72 ሰዓታት የጊዜ ገደብ መስጠታቸው ይታወሳል።
ይሁን እንጂ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል። የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል (ደ/ር) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ እንደማይቀበሉትና ክልላቸውን የማስተዳደር መብታቸውን ለማስጠበቅ እስከመጨረሻው ለመታገል ብሎም ለመሞት ዝግጁ እንደሆኑ ተናግረዋል።
የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ ተከትሎ በርካታ የትግራይ ኃይሎች እጅ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት ትናንት አስታውቋል። ሦስተኛ ሳምንቱን በደፈነው በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ግጭት በርካቶች ተገድለዋል፣ ከ40ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ደግሞ ቀያቸውን ጥለው ወደ ጎረቤት አገር ሸሽተዋል።
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ኤጀንሲ ጦርነቱ ቶሎ ካላበቃ በሚቀጥሉት 6 ወራት ብቻ 200ሺ ዜጎች ሊፈናቀሉ ይችላሉ ብሎ ይሰጋል። የተራድኦ ድርጅቶች የሰብአዊ ቀውሱ ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ምሥራቅ አፍሪካን ሊያተረማምስ የሚችል ችግር ሊፈጥር ይችላል እያሉ ነው። (ቢቢሲ)

ውቅሮ ከተማ‼️
ትናንት ምሽት ሰራዊቱ የውቅሮ ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያሳያል::
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በትናንትናው እለት የውቅሮ ከተማን ሙሉ ለሙሉ እንደተቆጣጠረ የመረጃ ምንጫችን የገለፁልን ሲሆን ሰራዊቱ መቀሌ ከተማን ለመቆጣጠር እየገሰገሰ መሆኑን ገልፀውልናል።
በትናንትናው እለት በሜካናይዝድ የታገዙ የፌዴራል መንግስት ኃይሎች ከሰላሳ እስከ አርባ ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኙ አካባቢዎች መጠነ ሰፊ ጥቃት መሰንዘራቸውን መገለፁ ይታወሳል።
ከመንግስት አካል በጉዳዩ የሚደርሰን መረጃ ካለ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@Esat_tv1
@Esat_tvtv1

Forwarded from Finance Today
በመተከል ዞን 23 የጸረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የጁንታውን የሕወሓት የጥፋት ተልዕኮ ይዘው በንጹኃን ዜጎች ለይ ጥቃት ሲያደርሱ በነበሩ 23 የጸረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ የጸጥታ አካላት ትናንት በወሰዱት የተቀናጀ እርምጃ በዞኑ ማንዱራ ወረዳ 17፣ በዳንጉር ወረዳ 2፣ በጉባ ወረዳ ደግሞ 4 በድምሩ 23 ጸረ-ሠላም ያላቸውን ኃይሎች መደምሰሱን ነው የገለጸው።
ኮማንድ ፖስቱ፣ በመተከል ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሠ ባለው ኃይል ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ከወትሮው በተለዬ መልኩ አጠናክሮ መቀጠሉን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@ethio_mereja_news

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ታሪክ በተለይ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ከፍተኛ ስምና ጀግንነትን የተጎናፀፈውን 21ኛ ክፍለ ጦርን ትህነግ/ህወሃት ደምስሼዋለሁ ብለው ነበር የክፍለጦሩ አዛዦችና ወታደሮች ስለ ክፍለ ጦራቸው ከአንደበታቸውና ከስፍራው የሚሉትን ስሙ::
🎬የምስል ዘገባ🎬
@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
🎬የምስል ዘገባ🎬
@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
Forwarded from Finance Today
* ማስታወሻ
አሮጌውን የብር ኖት በአዲስ የመቀየሪያ የሶስት ወር ጊዜ ሊጠናቀቀ 17 ቀናት ቀርተውታል።
@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
አሮጌውን የብር ኖት በአዲስ የመቀየሪያ የሶስት ወር ጊዜ ሊጠናቀቀ 17 ቀናት ቀርተውታል።
@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
ፅንፈኛው ቡድን ደምስሼዋለሁ ብሎ የሀሰት ዜና ያሰራጨበት 21ኛ ክፍለጦር አሁንም በጀግንነት እና በከፍተኛ ድል እንደቀጠለ ነው!
ፅንፈኛው ቡድን ደምስሼዋለሁ ብሎ የሀሰት ዜና ያሰራጨበት 21ኛ ክፍለጦር አሁንም በጀግንነት በከፍተኛ ድል እየገሰገሰ መሆኑን የክፍል ጦሩየኦፕሬሽን ምክትል አዛዥ ኮሎኔል መንግስቱ ደሴ ተናግረዋል። በራያ ግምባር ህግን የማስከበር ተልዕኮ የተሰጠው ክፍለጦሩ ከዚህ ቀደም ጁንታው ተዘጋጅቶ ምሽግ ገንብቶ የነበረበትን ወሳኝ ቦታዎች እያስለቀቀ የገጠመውን ሰራዊትም እየደመሰሰ እየተጓዘ መሆኑን አሳውቀዋል።
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
ፅንፈኛው ቡድን ደምስሼዋለሁ ብሎ የሀሰት ዜና ያሰራጨበት 21ኛ ክፍለጦር አሁንም በጀግንነት በከፍተኛ ድል እየገሰገሰ መሆኑን የክፍል ጦሩየኦፕሬሽን ምክትል አዛዥ ኮሎኔል መንግስቱ ደሴ ተናግረዋል። በራያ ግምባር ህግን የማስከበር ተልዕኮ የተሰጠው ክፍለጦሩ ከዚህ ቀደም ጁንታው ተዘጋጅቶ ምሽግ ገንብቶ የነበረበትን ወሳኝ ቦታዎች እያስለቀቀ የገጠመውን ሰራዊትም እየደመሰሰ እየተጓዘ መሆኑን አሳውቀዋል።
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
T.me/ethio_mereja
T.me/ethio_merejabot
⊰━━━━━━━━━━━━⊰
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
በቅርብ ቀን መቀሌ ላይ እንገናኛለን!
የ21ኛ ክ/ጦር 3ኛብርጌድ አዛዥ ኮ/ል ተክሉ ውሪሳ ° ክፍለ ጦራችንን ደመሰስናቸው ካሉን ሃይሎች ጋር በቅርብ ቀን መቀሌ ላይ እንገናኛለን። የጀግኖችን የሃይል ምት መቋቋም ያቃተው የከሃዲው ቡድን ሃይል በዛሬው እለት ብቻ ከ300 በላይ ላውንቸርና ብዛት ያላቸው ድሽቃዎችን ጥሎ ነው የፈረጠጠው" ብለዋል።
የ21ኛ ክ/ጦር 3ኛብርጌድ 3ኛ ሻለቃ አዛዥ ሻምበል ሲሳይ ተሾመ " ለትህነግ ውሸት አዲስ ነገር አይደለም ። ኢትዮጵያውያንን ለበርካታ አመታት ሲዋሽና ሲዘርፍ የነበረ ቡድን ነው። ይህ ደግሞ ለእርሱ የሞቱን መፍጠን ፣ ለእኛ ደግሞ የድላችን መድመቅ ማሳያ መስታወታችን ነው" ብለዋል ።
ም/አስር አለቃ ዋሲሁን አበበ " መሬት ላይ ያለው እውነት በጣም የተለየ ነው። ይሰበራሉ ተብለው የማይታሰቡ ኮንክሪት ምሽጎች በማይታመን ጀግንነት ተሰብረዋል። ይሄን መቋቋም ያቃተው ከሃዲው ቡድን ከመዋሸት ውጪ አማራጭ እንዳይኖረው አድርገን ቀብረንዋል"ብሏል።
ም/አስር አለቃ ሃዊ ረጋሳ" የተሸነፈ ብዙ ያወራል። እኔ የ21ኛ ክ/ጦር ሃኪም ነኝ። ከቀላል ቁስለኛ ውጪ ይህ ነው የሚባል ከባድ ጉዳት አላየሁም።ሰራዊቱ በከፍተኛ ጀግንነት ከጠላት አፍንጫ ስር ነው ያለው ። ጠላትን በቁጥጥር ስር አውለን ለህዝባችን እስከምናስረክብ ድረስ ፈጣን ጉዟችን አይገታም " ብሏል።
Via : FDRE Defense force

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ኅዳር 24 እና 25 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ኅዳር 24 እና 25 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ ቢሮው ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ወደ መፈተኛ ጣቢያዎች በመገኘት ፈተና እንዲወስዱ ጥሪ አቅርቧል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ት ቢሮ

እነ ጃዋር መሐመድ ለደህንነታቸው ሲባል የፍርድ ሂደታቸው የሚታይበት ቦታ እንዲቀየር ጥያቄ አቀረቡ!!
በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ጃዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ፤ ለደህንነታቸው ሲባል የፍርድ ሂደታቸው የሚታይበት ቦታ እንዲቀይር ጥያቄ አቀረቡ። ሁለቱ ተከሳሾች በደህንነት ስጋት ምክንያት ዛሬ አርብ፤ ህዳር 18 በነበረው የችሎት ውሎ ሳይገኙ ቀርተዋል።
በአቶ ጃዋር መሐመድ ስም በሚጠራው የክስ መዝገብ ስር የተካተቱ 24 ተከሳሾች ጉዳያቸው እየታየ የሚገኘው፤ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሕገ መንግስታዊና ጸረ ሽብር ችሎት ነው። በመዝገቡ በአንደኛነት እና ሁለተኛነት የሰፈሩት አቶ ጃዋር እና አቶ በቀለ፤ ሀገሪቱ አሁን ካለችበት ነባራዊ ሁኔታ እና ቀደም ሲል በእነርሱ ላይ "በመገናኛ ብዙሃን ይቀርብ ነበር" ባሉት ፕሮፖጋንዳ የተነሳ፤ የደህንነት ስጋት እንዳለባቸው በጠበቆች በኩል ለችሎቱ ባቀረቡት ደብዳቤ አመልክተዋል።
ከጠበቆቻቸው አንዱ የሆኑት አቶ ከዲር ቡሎ ለ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" እንደተናገሩት፤ ተከሳሾቹ በእነርሱ ላይ አንድ ችግር ቢደርስ ለሀገር ደህንነት ላይ ችግር ሊያስከትል እንደሚችል ጭምር በደብዳቤያቸው ላይ ጠቁመዋል። በዚህም ምክንያት የፍርድ ሂደታቸው በታሰሩበት አቅራቢያ ባለ ቦታ እንዲካሄድ ጥያቄ ማቅረባቸውን ገልጸዋል።
የተከሳሾችን ጉዳይ የሚመለከተው ችሎት በጉዳዩ ላይ ከበላይ አካላት ጋር ተነጋግሮ ውሳኔ ለመስጠት ለታህሳስ 8፤ 2013 ቀጠሮ ሰጥቷል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 469 የኦነግ ሸኔ አባላት፣ የቡድኑ ተላላኪዎች እና ሽፍቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡‼️
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ታሪኩ ድሪባ እንደገለጹት በዞኑ 415 የኦነግ ሸኔ ተላላኪዎች እና 47 ሽፍቶች በቁጥጥር ስር ሲውሉ 7 የኦነግ ሸኔ አባላት ደግሞ ተማርከዋል፡፡
በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኦነግ ሸኔ አባላትና ሽፍቶች በተጨማሪ፣ 12 የኦነግ ሸኔ አባላት እና 8 ሽፍቶች ላይ እርምጃ ተወስዷል ብለዋል፡፡ወንጀል ሲፈፀምባቸው የነበሩ ከ100 በላይ የጦር መሳሪያ እና 27 ሺህ የተለያዩ የጥይት አይነቶች ተይዘዋል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ እንደሻው ብርሃኑ ለኦቢኤን እንደተናገሩት በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎችን ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ ስለመሆኑም አስረድተዋል፡፡

በማይካድራ ተጨማሪ የጅምላ መቃብሮች ተገኙ!!
በንጹኃን የአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በማይካድራ ከተማ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን አስነዋሪ ተግባር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቦታው በመገኘት ባደረገው ጥናት እና ይፋ ባደረገው መረጃ የሟቾች ቁጥር በትንሹ 600 እንደሆነ ገልጾ ነበር።
ግድያውም ዘርን መሠረት ያደረገና በተለይም የአማራ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ጅምላ ጭፍጨፋ መሆኑን ገልጿል። ይሁን እንጂ የሟቾች ቁጥር በትንሹ 600 ነው ተብሎ የተገለጸው በማይካድራ ከተማ በየቤቱ ህይወታቸው አልፎ የተገኙ እና በቤተክርስቲያን ውስጥ የተቀበሩትን ብቻ መሠረት ያደረገ ነው።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጥናት አድርጎ ከተመለሠ በኃላ ከማይካድራ ከተማ ወጣ ባሉ የገጠር አካባቢዎች በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋዜጠኞች በቦታው በመገኘት አረጋግጠዋል።
በአንድ ቦታ 18 ሰው በጉድጓድ ውስጥ በጅምላ የተጣሉ ሲሆን በሌላ የገጠር አካባቢ ደግሞ 57 ሰዎች በጎርፍ ማፋሰሻ ቦይ ውስጥ በጅምላ ተገድለው እና ተጥለው ተገኝተዋል።
በዛሬው ዕለትም በማይካድራ ሌላ የገጠር ቀበሌ ውስጥ 17 ሰዎች በጅምላ ተገድለው በጉድጓድ ውስጥ ተጥለው ተገኝተዋል።
©አብመድ