G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#EntranceExam #2013
#Schedule

ጥቅምት 29(ስኞ)
ጠዋት...... English 2:30-4:30
ከሰዓት.......Maths 8:00-11:00

ጥቅምት 30(ማክስኞ)
ጠዋት...... Aptitude 2:30-4:30
ከሰዓት.......phy or Geo 8:00-10:00

ህዳር 1(ረቡዕ)
ጠዋት...... Bio or history 2:30-4:30
ከሰዓት....... chemistry 8:30-11:00

ህዳር 2(ሀሙስ)
ጠዋት...... Civics 2:30-4:30

©Atc

📌 Join and Share 👇👇👇

@wektawi11werewech
Grade 12 Geography Revision Note June 17,2020.pdf
205.1 KB
🔶 Geography grade 12

🔷 Short note

📌 Join and share 👇👇

@wektawi11werewech
Grade 11 history note two.pdf
243.7 KB
🔴 Grade 11 history

🔵 Short Note

📌 Join and share 👇👇👇

@wektawi11werewech
G12 History Handout.pdf
1 MB
🔷 Grade 12 History

🔶 Handout

🎲 Source - ENS

📌 Join and share 👇👇

@sleT.twektawi11werewech
@wektawi11werewech
civics add 1.pdf
369.4 KB
🛖12ኞች :- ወሳኝ pdf

🛖 ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case studies


╔═══╗
📚JOIN: @wektawi11werewech
📚JOIN: @wektawi11werewech
╚══════════════
Maths Grade 11 note 2 Natural.pdf
999.9 KB
🎲maths grade 11(natural)

🔶 Short Note

📌 Join and share 👇👇👇

@wektawi11werewech
Maths Grade 11 note 2 social.pdf
740.8 KB
🎲 Maths Grade 11(social)

🔶 Short Note

📌 Join and share 👇👇👇

@G---Tutorial
Anthropology Ch - 1 - 7 @freshman_course.pptx
562.1 KB
📓Anthropology Ch 1-7

📓Power Point Note
chapter_3_AI_new.pptx
2.9 MB
📓Emerging Technology

📓Ch-3 Artificial Intelligent
@wektawi11werewech
How_to_Become_a_Straight_A_Student_The_Unconventional_Strategies.pdf
843.1 KB
📙How to become a Straight-A Student

📔በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው፣ ፃፊው የብዙዎችን የCampus ጎበዝ ተማሪዎችን ልምድ አንድ ላይ ጨምቆ ፅፏል።

📝በግቢ ቆይታችሁ አሪፍ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ አንብቡት ይጠቅማችኋል!
@wektawi11werewech
emerging-t-mid-final-exam.pdf
2 MB
📓Emerging Technology Mid and Final Exams

📓It contains +3 universitie𝒔
📚 Communicative English Skill II.

📚 Active and Passive Voice.

🙌 በባለፈው ትምህርታችን እንዴት Active voice ወደ passive voice እንደሚቀየር ለማየት ሞክረናል። Active Voice ን ወደ passive voice ለመቀየር ሁለት መሰረታዊ ነገሮችን ማድረግ በቂ እንደሆነ አይተናል። አንደኛ Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject መቀየር። ከዛ በመቀጠል የ Verb ለውጥ ማድረግ። የ verb ለውጥ ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን የ tense አይነት ማወቅ። ለእያንዳንዱ tense ደግሞ የራሱ የሆነ ህግ አለው ወደ Passive Voice ሲቀየር። በዚህም መሰረት Simple Past Tense, Past Continuous Tense እና Past Perfect Tense እንዴት እንደሚቀየሩ አይተናል።

😊 በዛሬው ትምህርታችን ደግሞ የቀሩትን ቴንሶች እንማማራለን። መልካም ቆይታ❗️

A) Simple Present Tense

🔰 The pattern of the simple present tense in the passive voice is:

Subject + is/am/are + Verb3(V₃). (positive form)
Subject + isn't/am not/aren't + Verb3(V₃). (Negative form)


🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት simple present tense ከሆነ :-

👉Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን::

👉 ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ is ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን።

👉 ነገር ግን የተቀየረው subject 'I' ከሆነ ደግሞ am ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራለን።

👉 እንዲሁም ደግሞ የተቀየረው subject plural subject ከሆነ are ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎

📚 EXAMPLE 1 - Sami and Dani watch television.

👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object television የሚለው ነው። ስለዚህ television የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ

Television ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት simple present tense(Sami and Dani + watch) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense simple present tense ከሆነ ደግሞ is/am/are ነው የምንጠቀመው። Television የሚለው singular subject ስለሆነ is ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ😎

Television is ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ watch የሚለው ዋና(main) verb ነው። watch ለሚለው verb3 ደግሞ watched ነው። ስለዚህ😎

Television is watched ይሆናል ማለት ነው። ወይም Television is watched by Sami and Dani ማለትም እንችላለን። ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ

👉 Sami and Dani watch television(Active voice).
👉 Television is watched(passive voice).

😊 እሺ በ Negative form ቢሆንስ👇

Sami and Dani do not watch television.

👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ☺️

👉 Sami and Dani do not watch television.(Active voice)
👉 Television isn't watched.(passive voice).

📚 EXAMPLE 2 - A+ Tutorial Class teaches Many Students.

👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔? Many Students የሚለው ነው። ስለዚህ Many students ን subject ማድረግ። subject ማድረግ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው🤷‍♂። ስለዚህ

Many students ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ simple present tense ነው። ስለዚህ is/am/are ን እንጠቀማለን። Many students የሚለው plural ስለሆነ are ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ

Many students are ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 ን መጨመር ነው። የ teaches verb3 ደግሞ taught ነው። ስለዚህ Many students are taught by A+ Tutorial Class እንላለን። ተመልከቱ👇

👉 A+ Tutorial Class teaches many students.(Active voice).
👉 Many students are taught.(passive voice).

📚 Example 3- They invite me.

👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object me የሚለው ነው። ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር me የሚለው object ወደ subject ሲቀየር I ይሆናል። ስለዚህ

I ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት simple present tense(They + invite) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense simple present tense ከሆነ ደግሞ is/am/are ነው የምንጠቀመው። I ለሚለው subject ደግሞ am ን ነው የምንጠቀመው። ስለዚህ😎

I am ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ invite የሚለው ዋና(main) verb ነው። invite ለሚለው verb3 ደግሞ invited ነው። ስለዚህ😎

I am invited by them ይሆናል ማለት ነው።
B) Present Perfect Tense

🔰 The pattern of the present perfect tense in the passive voice is:

Subject + has/have + been + Verb3(V₃). (positive form)
Subject + hasn't/haven't + been + Verb3(V₃). (Negative form)


🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት present perfect tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን።

👉 ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ has ን እንጨምራለን ከዛ been እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን።

👉 ነገር ግን የተቀየረው subject plural subject ከሆነ have ን እንጨምራለን ከዛ been ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎

📚 EXAMPLE 1 - The students have made the home work.

👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object the home work የሚለው ነው። ስለዚህ the home work የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ

The home work ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት present perfect tense(The students + have + made) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense present perfect tense ከሆነ ደግሞ has/have + been ን ነው የምንጠቀመው። The home work የሚለው singular subject ስለሆነ has ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ been ን እንጨምራለን። ስለዚህ😎

The home work has been ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ነገር ግን የ perfect tense ሶች main verb ቡ verb3 ስለሆነ እንዳለ እንጠቀመዋለን ማለት ነው። ስለዚህ😎

The home work has been made ይሆናል ማለት ነው። ወይም The home work has been made by the students ማለትም እንችላለን። ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ

👉 The Students have made the home work(Active voice).
👉 The home work has been made by the students(passive voice).

😊 እሺ በ Negative form ቢሆንስ👇

The students haven't made the home work.

👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ☺️

👉 The students haven't made the home work.(Active voice)
👉 The home work hasn't been made.(passive voice).

📚 EXAMPLE 2 - Daniel has invited us.

👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔? us የሚለው ነው። ስለዚህ us ን subject ማድረግ። ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር us የሚለው object ወደ subject ሲቀየር we ይሆናል። ስለዚህ

We ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ present perfect tense ነው። ስለዚህ has/have + been ን እንጠቀማለን። we የሚለው plural ስለሆነ have ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ been ን እንጨምራለን። ስለዚህ😁

We have been ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 ን መጨመር ነው። ነገር ግን የ perfect tense ሶች main verb ቡ verb3 ስለሆነ እንዳለ እንጠቀመዋለን ማለት ነው። ስለዚህ We have been invited by Daniel እንላለን። ተመልከቱ👇

👉 Daniel has invited us.(Active voice).
👉 We have been invited by Daniel.(passive voice).

C) Present Continuous Tense

🔰 The pattern of the present Continuous tense in the passive voice is:

Subject + is/am/are + being + Verb3(V₃). (positive form)
Subject + isn't/amn't/aren't + being + Verb3(V₃). (Negative form)


🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት present perfect tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን።

👉 ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ is ን እንጠቀማለን ከዛ being እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን።

👉ነገር ግን የተቀየረው subject plural subject ከሆነ are ን እንጠቀማለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን።

👉 እንዲሁም ደግሞ የተቀየረው subject 'I' ከሆነ ደግሞ am ን እንጠቀማለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎

📚 Example 1 - They are studying English.

👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔 English የሚለው ነው። ስለዚህ English ን subject ማድረግ። Subject ማድረግ ማለት ደግሞ በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው። ስለዚህ😎

English ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ present Continuous tense(They + are + studying) ነው። ስለዚህ is/am/are + being ን እንጠቀማለን ማለት ነው። English የሚለው singular ስለሆነ is ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ being ን እንጨምራለን። ስለዚህ😁

English is being ብለን እንፅፋለን።
📚 የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች እስካሁን ባለው የ Communicative English Skill II ትምህርታችን Active and passive voice ላይ ሰፋ ባለው ዘውግ እና በሰፋፊ ትንታኔ ለመማማር ሞክረናል። ምክንያቱም ይህ ትምህርት ለብዙ ተማሪዎች አወዛጋቢ የሆነ ከመሆኑም ባሻገር ፅንሰ ሀሳብ የሚጠይቅም ትምህርት ነው። በዚህም መሰረት:-

👉 ስለ Active and passive voice ፅንሰ ሀሳቡን ተምረናል።
👉 ስለ Active and Passive voice ህግ ተምረናል።
👉 ስለ Active and passive voice form ተምረናል።
👉 Active voice እንዴት ወደ passive voice እንደሚቀየር ግልፅ በሆኑ እና ደስ በሚሉ ኖቶች ተምረናል።

😊 አሁን ደግሞ Active voice ወደ passive voice መቀየር worksheet ተዘጋጅቷል ከ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ። እለቅላችሗለሁ። የተዘጋጀው worksheet ብዙ ተማሪዎች A+ እንዲያመጡ ምክንያት የሆነ worksheet ነው። መልሱ ም አለ። ስለዚህ እሱን በደንብ ስሩት።

😊 በቀጣይ ደግሞ Active and passive voice በ passage መልክ ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ አስተምራችሗለሁ። በ passage መልክ የሚወጣውን ጥያቄ ለመስራት እስካሁን የለቀቁላችሁን ኖቶች በደንብ መረዳት ማወቅ ያስፈልጋል።ብዙ ጥያቄ የሚወጣውም በ passage መልክ ስለሆነ እሱ ላይ ትኩረት ያደረጉ ትምህርቶችን እናያለን።

Worksheet ቱን ቡሗላ ላይ እለቅላችሗለሁ። መልካም ቀን

© Your Sucess is guranted with
G-Tutorialclass pinned Deleted message
Python Recipes Handbook.pdf
4.6 MB
📓For Pre Engineering & Technology Students

📓 Python With Clear Explanation

ለጥያቄ👇
@ucan_scorebot
https://www.youtube.com/watch?v=rL9UXzZYYo4


🪀 Applied Mathematics 1

🪀 Chapter 1 Vectors

🩸How To Find Equation of planes


Applied math ኮርስ ላይ የሚጠቅማችሁን የ Youtube Video እና መፃህፍት እንለቃለን ተከታተሉ 🙌

©OCT
Applied math 1 video የቱ ይለቀቅላቹህ
Anonymous Poll
67%
Ch 1 vectors
33%
Ch 2 matrics & Determinants