G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Grade 12 physics 3rd roundel model exam.pdf
557.9 KB
⚡️የ 12ኛ ክፍል physics 3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና

⚡️ጥያቄዎች ለብሄራዊ ፈተና ስለሚጠቅሙን በሀርድ /በሶፍት ኮፒ በአግባቡ እንስራቸው

⚡️ፈተናው ሲጠናቀቅ መልስ ይለቀቃል
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

ለበለጠ መረጃ

👇👇👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Grade 12 Geography 3rd roundel model exam.pdf
251.1 KB
⚡️የ 12ኛ ክፍል Geography 3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና

⚡️ጥያቄዎች ለብሄራዊ ፈተና ስለሚጠቅሙን በሀርድ /በሶፍት ኮፒ በአግባቡ እንስራቸው

⚡️ፈተናው ሲጠናቀቅ መልስ ይለቀቃል
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

ለበለጠ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Grade 12 chemistry 3rd round exam.pdf
789.1 KB
⚡️የ 12ኛ ክፍል Chemistry 3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና

ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው

ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇

@Aconcise
@Aconcise
GEOGRAPHY ANSWER KEY 2013.pdf
72.9 KB
Geography Model exam answer for grade 12

📌Join and share👇👇

@Aconcise
@Aconcise
chemistry 2013 MODEL EXAM ANSWER.pdf
21.3 KB
Chemistry Model exam answer for grade 12

📌Join and share👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Logic short reading material.pdf
787 KB
Logic All Chapters Short and Brief Notes

©A+ Tutorial Class
😁1
📚 ከ ቻናላችን ቤተሰብ ለተጠየኩት ጥያቄ የ Concise English መልስ❗️

😊 Public እንዲሆን ያደረኩበት ምክንያት የሁላችሁንም Entrance ተፈታኞች በር የሚያንኳኳ ስለሆነ ነው ተወዳጆች ሆይ።

📚 እንደሚታወቀው አብዛኞቻችን የ ኢትዮጵያ ተማሪዎች እና English subject አንተ ትብስ አንተ ትብስ ÷ አትድረስብኝ አልደርስብህም ተባብለን ተከባብረን እና ተቻችለን ነው የምንኖረው😂። ለዛም ነው ብዙዎቻችን መሰረታዊ የሚባለውን የ ሰዋ ሰው ህግ(Grammar) በ ቅጡ ለይተን የማናውቀው። የ was እና የ were ጥቅምን እንኳን ለይተን ለማወቅ የምንቸገር ብዙዎች ነን።

📚 በ ኢትዮጵያም ሆነ በ አለም ከሚሰጡ የ ዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ ፈተና Entrance Exam መካከል አንዱ የ እንግሊዝኛ ትምህርት ነው።

🤔 ታዲያ ምን መፅሀፍ ባነብ ነው አመርቂ ውጤት የማስመዘግበውምን ምን ላይ ትኩረት ባደረግ ነው አመርቂ ውጤት የማስመዘግበው

የ Concise English ቻናል ባለቤት የሆነው Dani መልሱን እንደሚከተለው አስቀምጧል😊

📚 እኔ ከ 11 ኛ ክፍል በፊት የ እንግሊዝኛ ትምህርት ምንም አልችልም ነበር። ከ ድንጋይ ላይ ውሀ የማፍሰስ ያክል ነበርን እኔ እና አቶ እንግሊዝኛ😁። አሁን እንኳን ወይ ዘሮ ዬ ብያታለሁ። ጥቂት የማይባሉ አመታትንም በ ፍቅር አብረን አሳልፈናል😘😍

📚 በ አዱኛ ጓዴ የተፃፈው Advance English Worldwide Book ደግሞ እኔን እና እንግሊዝኛን በማጀናጀን የጦፈ ፍቅር ውስጥ እንድንገባ በማድረግ የ አንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል😎

📚 አሁን ወደ ገደለው ብገባ ይሻለኛል። ምን አልባት ሌላ ጊዜ እንግሊዝኛ ማወቄ በ ትምህርቱ አለም ምን ያክል ውጤታማ እንዳደረገኝ በሰፊው እንዳስሰው ይሆናል።

📚 ለ Entrance ተፈታኞች የ ማስተላልፈው ነገር ቢኖር በ Entrance Exam ላይ የ እንግሊዝኛ ትምህርትን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ Advance English Worldwide Book ከበቂ በላይ ነው😋። ሰምታችሁኛል ኣ😳ከበቂ በላይ ነው።

📚 እንደውም የ እንግሊዝኛን Entrance Exam የሚያወጣው Advance worldwide book ን የፃፈው ሰው ነው መሰል🙈። ትምህርት ሚኒስቴር አልሰማም አሉ እሺሺ😤🤭። ሌላ መፅሀፍ ማንበብ አይጠበቅባችሁም። ምን አልባት መማሪያ መፅሀፉ ላይ ያሉትን አንዳንድ ኖቶች እና ምሳሌዎችንም አንብቧቸው።

🤔 ምን ምን ላይ ትኩረት(focus) እናድርግ

📚 አሁን ያላችሁ ጊዜ አንድ ወር ከምናምን ነው። በጣም በቂ ጊዜ ነው ብሎ ለመናገር ይከብዳል። ስለዚህ ባለችን ትንሽ ጊዜ ምን ምን ላይ ትኩረት አድርገን ጥሩ ውጤት እናምጣየ Dani መልስ እንደሚከተለው ነው😎

🌹 Grammar 👇

👉 Tense.
👉 Adverbial Clause.
👉 Conditional sentence.
👉 Inversion.
👉 Subject verb agreement.
👉 Indefinite pronoun.
👉 Quantifier.
👉 Comparision.
👉 Participle Adjectives.
👉 Deduction.

🌷VOCABULARY( Compilation and substitution)👇

👉 Phrasal verbs.( ከ 12 ኛ ክፍል መፅሀፍ በስተጀርባ ታገኙታላችሁ)
👉Confusing Words.( ከ Advance book በስተጀርባ ታገኙታላችሁ።)
👉 Affix( ከ 12 ኛ ክፍል መፅሀፍ በሚገባ ተቀምጦላችሗል።)

🌺 Writing Skill👇

👉 Types of paragraph(pieces of writing.)
👉 Punctuation and Capitalization.(Advance ላይ የሚገርም ኖት አለላችሁ😍።)
👉 Letter Writing.
👉 Research.(Advance ላይ የለም😢። Google አርጉ❗️)

📚 ከዛ ደግሞ Communication, Paragraph Coherence እና Word order ላይ የ ብዙ አመት ጥያቄዎችን ተለማመዱ። Advance ላይ አሪፍ ኖት ታገኛላችሁ። በተለይ Communication ላይ መሰረታዊ የሚባሉ ህጎችን በዝርዝር ተቀምጠዋል እነሱን አንብቧቸው።

📚 ለዛሬ ይብቃን በዚሁ።

መልካም የ ንባብ ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ Concise English ቻናል ምኞቱ ነው።

📌 Join and share 👇👇

@Aconcise
@Aconcise
Logic worksheet (1).pdf
2.3 MB
forr law Entrance Examer .pdf
160.7 KB
#Law_Entrance_Exam
#To_Fresh_Mans

💠 ለLaw ቅድመ ምዘና ፈተና የሚጠቅሙ ጥያቄዎችን ተማሪ ሳሙኤል ከሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የቻናላችን ቤተሰብ አዘጋጅቶላቹሃል 🙏


📌 ለፈተናው አንዳንድ የህግ መፃህፍትን ብታገላብጡም መልካም ነው ተብላቹሃል!

#share👇👇

@preparatorystudent
@preparatorystudent
🙋🙋🙋🙋ስላም ሰላም እንዴትናችሁ
👇👇👇👇👇 በዚህ ያናግሩን https://t.me/joinchat/E0PaomtkX9IoHdU0
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👆👆👆 በዚህ መጠየቅ ይቻላል እርስ በርስም ተወያዩበት 👭👭👭
Geo short.pdf
3.9 MB
📚 የ ቻናላችን ቤተሰብ የ Logic and Critical Thinking ን final exam 48.5/50 በማምዘጣት ደፍኖታል😳🤭😲😲

📚 Dani(@leinadani) from Bahirdar University👌🤜👏👏👏‼️‼️
Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/adama-science-and-technology-university/general-physics-ii/maths-teachers-guide-for-freshman-course/17235939
I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link
👇👇👇👇👇
https://lkphx.net/ttBv
👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍
Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/university-of-guelph/general-chemistry-i/physics-study-guide-1/10146131
I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link
👇👇👇👇👇
https://lkphx.net/ttBv
👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍
Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/old-dominion-university/university-physics/phys231n-notes-example-problems/4943132
I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link
👇👇👇👇👇
https://lkphx.net/ttBv
👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍