ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ3 ቢሊዮን ብር የመምህራን መኖሪያ አፓርታማ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ‼️
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስረስ መለስ (ዶ/ር) እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲው 230 መምህርንን ተጠቃሚ የሚያደርግ አፓርታማ በ3 ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነባ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ግንባታው የመዝናኛና የገበያ ማዕከላትን ጨምሮ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የግንባታውን ሂደት በማፋጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

❤4
#prettyupdate
(DV2027 LOTTERY )
ዲቪ ሎተሪ ለመመዝገብ:-
✅ለመመዝገብ ፍላጎት ላላቸው ባሉበት ሆኖ ኦንላይን ብቻ።
🔻የሚከተለውን መረጃ በማዘጋጀት ይጠብቁን:-
✍️WHAT NEED FOR REGISTER ONLINE?
✔️ፎቶው ቀለም ያለው እና ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ መነሳት አለበት.
✔️File Format: JPEG (JPG).
1. የመግቢያ መረጃ
• ስም
• ጾታ
• የተወለደበት ቀን
• የተወለድክበት ከተማ
• የተወለድክበት ሀገር
2. ፎቶ
3. የፖስታ አድራሻ
4. አሁን የሚኖሩበት አገር
5. ስልክ ቁጥር (አማራጭ)
6. ኢሜል አድራሻ
7. የትምህርት ደረጃ
8. የጋብቻ ሁኔታ
9. የልጆች ቁጥር
10. Derivative Information
(የሚመለከተው ከሆነ)
• የትዳር ጓደኛ መረጃ
• የልጆች መረጃ
መካተት ያለባቸው የትዳር ጓደኛ እና/ወይም ልጆች ካሉዎት፡-
✅ለእያንዳንዱ የትዳር ጓደኛ፡-
• የመጨረሻ / የቤተሰብ ስም
• የመጀመሪያ ስም
• የአባት ስም
• የልደት ቀን
• ጾታ
• ከተማ / የትውልድ አገር
• ፎቶግራፍ
✅ለእያንዳንዱ ልጅ፡-
• የመጨረሻ / የቤተሰብ ስም
• የመጀመሪያ ስም
• የአባት ስም
• የልደት ቀን
• ጾታ
• ከተማ / የትውልድ አገር
• ፎቶግራፍ
📆ምዝገባው በጥቅምት 16፣ 2025 ይጀምራል።
Let's get ready until then to reduce the hassle of the deadline.
Inbox👇🏻
@Mik_ye12
Thank you!

🙏4
በርካታ ነጋዴዎች ታስረዋል‼️
በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ዋጋ የጨመሩ ነጋዴዎች ላይ እስካሁን የተወሰደ እርምጃ:-
🎯የታሰሩ ነጋዴዎች-865
🎯ንግድ ፈቃዳቸው የተሰረዘ-576
🎯ንግድ ፈቃዳቸው የታገደ- 1,263
🎯ሱቃቸውን የታሸገ- 33,020
🎯የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው- 29,588 ናቸው።

እንድታውቁት‼️
TIN (ግብር ከፋይ) ቁጥር ላላችሁ በሙሉ‼️
ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ይህን ሊንክ https://mor-migration.fayda.et በመጠቀም ማያያዝ ይችላሉ።
ይህን በማስተሳሰርዎ ፡
- ግብር በሚከፍሉበት ወቅት ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ ፤
- በኦንላይን የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቀላል እንዲሆን እና እንዳይጭበረበር ይረዳል።
ያስተውሉ፦
የግል መረጃዎ ደህንነት በእርስዎ እጅ ስለሆነ ፤ ፋይዳ ልዩ ቁጥር (FIN) በገቢዎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች ያለምንም ችግር ማጋራት እንደሚችሉ ተቋሙ አሳውቋል።
#==========≠===========
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇

🙏2
ይሄን መረጃ ሼር አድርጉት‼️
የአይን ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።
✅አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል ይላሉ የሲንጋፖር የአይን ሕክምና ሆስፒታል ዋና
ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሊሊ።
✅ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።
በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።
ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።
✅ይህ ደግሞ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ
ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው።
✅ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለሚታወቅ ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል።
👉ለወዳጅም ሼር ማድረግዎን በፍፁም እንዳትረሱ።

የመሬት መንቀጥቀጥ‼️
በአፋር ኪብላቲ ረሱ ዞን ትናንት ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም ከምሽት 2:00 ጀምሮ አስፈሪ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ነው ብለዋል።
በራህሌ እና በኮናባ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በርካታ ቤቶችን፣ የውሃ ጉድጓዶችን፣ የጤና ተቋማትን፣ ትምህርት ቤቶችን እና መስጊዶችን አፍርሷል።
ከተያያዙት ምስሎች ውስጥ ሁለተኛው በቡሬ ቀበሌ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ተራራው ሲናድ የሚታይ አቧራ ነው።

❤1
ዲቪን በተመለከተ‼️
የዲቪ ሎተሪ ቀን ለምን ዘገየ❓
በተለምዶ በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለምዝገባ የሚከፈተው የዩኤስ ዲቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) ሎተሪ ለ2027 ፕሮግራም ዘግይቷል።
በርካታ ግለሰቦች ዛሬ ይጀመራል ቢሉም የዩኤስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኦፊሴላዊ የምዝገባ ቀናትን ገና አላሳወቀም። የዘገየበት ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም ለመመዝገቢያ የሚያስፈልገው የ$1 ክፍያን ለመተግበር የሚያስችል የሲስተም ዝርጋታ ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።
በዚህ ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የዘገየበትን ምክንያት ባያረጋግጡም የDV 2027 ፕሮግራም ይፋ የሚደረግበት ቀን እየቀረበ መሆኑን ገልጿል።
ቃል አቀባዩ "Diversity Immigrant Visa (DV) 2027 ፕሮግራም በቅርቡ ይፋ ይሆናል" ብለዋል።
ለዲቪ ሎተሪ 1 ዶላር የመመዝገቢያ ክፍያን የሚያፀድቅ የመጨረሻ ህግ በፌደራል መዝገብ መስከረም 16/2025 ታትሞ በዚያው ቀን ተግባራዊ መደረጉን ቃል አቀባዩ አስታውሰዋል። ይህ ክፍያ ህዝቡ መስከረም 15/2025 እንዲታወቅ ተደርጓል። “አዲሱ የመመዝገቢያ ክፍያ በምርጫ ሂደት ላይ ለሚያስፈጉ ወጪዎች ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ይመድባል። በተጨማሪም አጠያያቂ ሊሆኑ የሚችሉ ተመዝጋቢዎችን ለመበዝበዝ በሚፈልጉ ግለሰቦች የሚደረጉ ግምታዊ ምዝገባዎችን ለመቀነስ ይረዳል” ሲል ቃል አቀባዩ አብራርተዋል።
ይህ $1 የዲቪ ማመልከቻ በሚያስገቡበት ጊዜ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ አማራጮች ወይም master card የሚከፈል ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ ክፍያ ወደ 25 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ እንደሚያስገኝ ገምተዋል።
አመልካቾች ዲቪ ማሸነፋቸው ሲረጋገጥ ለቪዛ አገልግሎት 330 ዶላር ይከፍላሉ።

#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች ፦
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ናቸው።
ተማሪዎች የሞሉትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

👍1
ለጠቅላላ እውቀት‼️
በሰማይ ላይ የሚታየው ነጭ መስመር ምሥጢር፡ የአውሮፕላን ጭስ ነው ወይስ ሌላ ነገር?
ሰማይ ላይ አውሮፕላኖች ሲበሩ ከኋላቸው የሚከተለው ረዥም ነጭ መስመር የሚፈጠረው "ኮንትሬይልስ" (Contrails) በሚባል ሳይንሳዊ ሂደት ነው። ይህ በእርግጥም ጭስ ሳይሆን፣ ከበረዶ ክሪስታል የተሰራ ደመና ነው። ይህ ክስተት የሚከሰትባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች አውሮፕላኑ በሚበርበት ከፍታ ካለው ከባቢ አየር ሁኔታዎች ጋር የተያያዙ ናቸው።
የጄት ሞተሮች ነዳጅ ሲያቃጥሉ ከሚፈጥሯቸው ዋና ዋና ጋዞች መካከል አንዱ እጅግ በጣም ሞቃት የሆነ የውሃ ትነት ሲሆን፣ አውሮፕላኖች የሚበሩበት ከፍታ ከ8,000 ሜትር በላይ ያለው የአየር ሙቀት ደግሞ እጅግ በጣም ቀዝቃዛ ነው ተብሏል፡፡
ሞቃቱ የውሃ ትነት ከሞተሩ ወጥቶ ወደዚህ እጅግ ቀዝቃዛ አየር ሲቀላቀል፣ ወዲያውኑ በፍጥነት ይቀዘቅዛል፣ ልክ በብርድ ቀን ትንፋሽ መታየት ማለት ነው።
በሚሊዮኖች የሚቆጠሩት እነዚህ የበረዶ ክሪስታሎች በአንድ ላይ ሆነው ነው እኛ ከታች ሆነን ነጭ መስመር መስሎ የምናየው። ስለዚህ፣ የምናየው የአውሮፕላኑ የተቃጠለ 'ጭስ' ሳይሆን፣ በበረራ ምክንያት የተፈጠረ ጊዜያዊ ሰው ሰራሽ ደመና ነው።
የመስመሩ በሰማይ ላይ መቆየት የሚወሰነውም በአብዛኛው አውሮፕላኑ በሚያልፍበት ከፍታ ባለው የአየር እርጥበት መጠን ላይ ነው። አየሩ ደረቅ ከሆነ፣ የበረዶው ክሪስታሎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ትነት ተመልሰው ይጠፋሉ። አየሩ እርጥበት የበዛበት ከሆነ ግን፣ ክሪስታሎቹ ለረጅም ሰዓታት ሳይጠፉ በሰማይ ላይ ሊቆዩና ሊሰፉ ይችላሉ ነው የተባለው።
በሰማይ የምናያቸው ረዣዥም ነጭ መስመሮች የተለመደ የተፈጥሮ ክስተት ሲሆኑ፣ የሚፈጠሩትም በጄት ሞተሮች ከሚወጣው የውሃ ትነት እና በከፍተኛ ከፍታ ላይ ባለው ከባድ ቅዝቃዜ ጥምረት ነው።

❤3👍1
ፈስ(fart)‼️
ፈስ መፍሳት የደም ግፊትን ለመቀነስ እና የልብ ጤንነትን ለመጠበቅ ይረዳል:-ጥናት‼️
ይህ ጥናት የተሰራው በጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን በዚህ ጥናት እንደተረጋገጠው ሃይድሮጂን ሰልፋይድ ጋዝ ከአንጀት በሚወጣበት ጊዜ የደም ግፊትን የመቀነስ አቅም እንዳለው ተረጋግጧል። በአንጀት የተጠራቀመ ጋዝ (fart) ማስወጣት የደም ግፊትን ለመቀነስ ጥሩ መንገድ ሊሆን ይችላል ብሏል።
ፈስ ወይም በሳይንሱ ሃይድሮጂን ሰልፋይድ (H₂S) በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝ የተፈጥሮ ጋዝ ሲሆን በአንጀት ውስጥ ያሉ አንዳንድ ባክቴሪያዎች ምግብን ሲያዋህዱ የሚፈጠር የአንጀት ጋዝ(Intestinal gas) ነው።
😂😂😂

👉#ለሊት_እንቅልፍ_የለኝም‼️
"አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳስበኛል፤ እኔ አሁን 86 ዓመት ሊሞላኝ ነው፤ ለሊት እንቅልፍ የለኝም ፥ ለ 2 ሠዓታት ብተኛ ነው ቀሪውን አለቅስበታለሁ። ለምንደነው ብዙ ለማንቆይበት የምንጋደለው!? ለምንስ ነው የምንጫረሰው!? በጣም ያሳስበኛል ያስለቅሰኛል!"
ሰውነት ይቀድማል!
‹‹ሰው ሁኑ! ቅድሚያ ሰውነት ይቀድማል!
ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም!
አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል::
ሰው ሊገፋ፣ ሊሰደድ፣ ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም:: ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል››
የክብር ዶክተር፣ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ
==========≠============
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
"አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳስበኛል፤ እኔ አሁን 86 ዓመት ሊሞላኝ ነው፤ ለሊት እንቅልፍ የለኝም ፥ ለ 2 ሠዓታት ብተኛ ነው ቀሪውን አለቅስበታለሁ። ለምንደነው ብዙ ለማንቆይበት የምንጋደለው!? ለምንስ ነው የምንጫረሰው!? በጣም ያሳስበኛል ያስለቅሰኛል!"
ሰውነት ይቀድማል!
‹‹ሰው ሁኑ! ቅድሚያ ሰውነት ይቀድማል!
ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም!
አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል::
ሰው ሊገፋ፣ ሊሰደድ፣ ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም:: ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል››
የክብር ዶክተር፣ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ
==========≠============
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
❤2🥰1
Hello Everyone,
The results for the 2018 E.C. National Graduate Admission Test (NGAT) have been released!
You can now view your results and download your certificate through the official results portal:
https://result.ethernet.edu.et
Please use your username to check your results.
Please note: You will be able to download your certificate only if you have passed the exam.
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Thank you

ጥላቻ የደካሞች ነው‼️
ፕሬዝዳንት ከሆንኩ በኋላ የደህንነት ቡድኔን ይዤ ወደ አንድ ምግብ ቤት ምሳ ለማብላት አቀናሁ።
ተቀመጥን እና ሁሉም የደህንነት ቡድኖቼ የፈለጉትን አዘዙ።
ከፊታችን ባለው ጠረጴዛ ላይ አንድ ሰው ምግብ ሊቀርብለት የሚፈልግ ሰው ነበር፣ከጠባቂዎቼ አንዱን ሂድና ያንን ሰው ከእኛ ጋር እንዲቀላቀል ጠይቅ አልኩት። ወታደሩ ግብዣዬን ወደ ተቀመጠው ሰውዬ ሊያደርስልኝ ሄደ። ሰውየው ተነስቶ ሳህኑን ወስዶ ምግቡን ይዞ ከጎኔ ተቀመጠ።
እየበላ ሳለ፣ እጆቹ ያለማቋረጥ ይንቀጠቀጡ ነበር፣ እና አንገቱን ከምግብ ላይ አላነሳም። ሲጨርስ ቀና ብሎ ሳያይ ሰላምታ ሰጠኝ፣እጁን ጨበጥኩትና እንዳጎነበሰ እየተንቀጠቀጠ ወጣ።
ወታደሩ እንዲህ አለኝ፡-
ማዲባ(ማንዴላ)፣ ያ ሰው በጣም ታሞ መሆን አለበት፣ ምክንያቱም እየበላ እያለ እጆቹ መንቀጥቀጥ አያቆሙም ነበር..
በፍፁም አልመለስኩም። የመንቀጥቀጡ ምክንያት ሌላ ነበር።
ከዚያም እንዲህ አልኩኝ፦
ያ ሰውዬ በታሰርኩበት እስር ቤት ዳይሬክተር ነበር። ካሰቃየኝ በኋላ ውሃ ስጠኝ አልኩና ጮህኩና አለቀስኩ። ሊያዋርደኝ መጣ - አሾፈብኝና ውሃ ከመስጠት ይልቅ በራሴ ላይ ሽንቱን ሸናብኝ።
የተንቀጠቀጠው ታሞ አይደለም፣አሁን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ስለሆንኩ እኔ ወደ እስር ቤት ልኬው እና እሱ ያደረገብኝን እንዳላደርግበት ፈርቶ ነው የሚንቀጠቀጠው።
ይቅርታ የሚያደርጉ ሰዎች ማህበረሰብን ይገነባል የበቀል ስሜት ያላቸው ሰዎች ሀገርን ያጠፋሉ፣ደካሞችም ናቸው። ከቤት ስወጣ ቁጣዬን፣ ጥላቻዬንና ቂሜን ሁሉ ካልተውኩ ለዘላለም የህሊና እስረኛ ሆኜ እንደምቆይ አውቅ ነበር ምክንያቱም ጥላቻ የደካሞች፣ ይቅር ባይነት ደግሞ የጀግኖች ምልክት ነው።
"Hate is for the weak":-Nelson Mandela

❤6👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እሳት‼️
በአፋር ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ብሎክ-17 ከምሽቱ 12:00 አካባቢ በተማሪዎች ዶርም ላይ የእሳት አደጋ አጋጥሞ የነበረ ሲሆን በተማሪዎች ንብረት እና በኔትወርክ ታወር ላይ ጉዳት አድርሷል፣በሰው ላይ ግን የደረሰ ጉዳት እንደሌላ ምንጮቻችን ገልፀዋል።
አዩዘሀበሻ
==========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇

❤2