የሶማሊላንድ አዲሱ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው። ፕሬዝዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ግብዣ የቀረበላቸው በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) መሆኑ ታውቋል።
ከሰሞኑ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድ አዲስ አበባ እንደነበሩ ይታወሳል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

❤3
የቀጠለው ተቃውሞ‼️
ትናንት በመቀሌ የጀመረው የታጣቂዎች ተቃውሞ ዛሬም በአጉላዕ፣ በሀውዜን፣ በአዲግራት እና በውቅሮ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል።
በዚህ የተነሳ ከአዲግራት-ውቅሮ-መቀሌ የሚወስደው መንገድ ዝግ በመሆኑ መኪኖች መንገድ ላይ ለመቆም ተገደዋል፣ጉዞ ተስተጓጉሏል ሲሉ የመቀሌ ምንጮቻችን ገልጸዋል።
ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የደመወዝ ፣ የጥቅማጥቅምና ለቤተሰቦቻቸው መኖሪያ የሚውል የመስሪያ ቦታ ጥያቄ አንስተዋል።

አንድ ዶላር 148 ብር ተሸጠ‼️
አንድ የአሜሪካ ዶላር በ148 ብር ጨረታ ተሸጠ‼️
ብሔራዊ ባንክ የ150 ሚሊዮን ዶላር ውጭ ምንዛሪ ጨረታ አካሂዷል።
ባንኩ መሰል ጨረታ ሲያወጣ ለ10ኛው ዙር ሲሆን በዚህ ዙር 150 ሚሊዮን ዶላር በጨረታ ለመሸጥ አቅርቧል።
በጨረታው የአንድ የአሜሪካን ዶላር አማካይ የምንዛሪ ተመን 148.1007 ብር ሆኖ ተመዝግቧል። / 1 ዶላር በ148.1007 ተሽጧል /
ይህ አዲስ አማካኝ ዋጋ ከሁለት ወራት በፊት በ9ኛው ዙር ጨረታ ከተመዘገበው 138.2 ብር አማካይ ዋጋ ጋር ሲነጻጸር፣ የ9 ብር ከ90 ሳንቲም ወይም የ 7.16 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
ዛሬ በተካሄደው የውጭ ምንዛሪ ድልድል 31 ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ጨረታው ላይ ተሳትፈው በሽያጩ ተሳትፈዋል ተብሏል።
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያው በሚፈቅደው ጊዜ ተመሳሳይ ጨረታዎችን እቀጥላለሁ ብሏል።
#==========≠============
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇

❤2
ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ3 ቢሊዮን ብር የመምህራን መኖሪያ አፓርታማ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ‼️
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስረስ መለስ (ዶ/ር) እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲው 230 መምህርንን ተጠቃሚ የሚያደርግ አፓርታማ በ3 ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነባ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ግንባታው የመዝናኛና የገበያ ማዕከላትን ጨምሮ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የግንባታውን ሂደት በማፋጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡

❤4
#prettyupdate
(DV2027 LOTTERY )
ዲቪ ሎተሪ ለመመዝገብ:-
✅ለመመዝገብ ፍላጎት ላላቸው ባሉበት ሆኖ ኦንላይን ብቻ።
🔻የሚከተለውን መረጃ በማዘጋጀት ይጠብቁን:-
✍️WHAT NEED FOR REGISTER ONLINE?
✔️ፎቶው ቀለም ያለው እና ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ መነሳት አለበት.
✔️File Format: JPEG (JPG).
1. የመግቢያ መረጃ
• ስም
• ጾታ
• የተወለደበት ቀን
• የተወለድክበት ከተማ
• የተወለድክበት ሀገር
2. ፎቶ
3. የፖስታ አድራሻ
4. አሁን የሚኖሩበት አገር
5. ስልክ ቁጥር (አማራጭ)
6. ኢሜል አድራሻ
7. የትምህርት ደረጃ
8. የጋብቻ ሁኔታ
9. የልጆች ቁጥር
10. Derivative Information
(የሚመለከተው ከሆነ)
• የትዳር ጓደኛ መረጃ
• የልጆች መረጃ
መካተት ያለባቸው የትዳር ጓደኛ እና/ወይም ልጆች ካሉዎት፡-
✅ለእያንዳንዱ የትዳር ጓደኛ፡-
• የመጨረሻ / የቤተሰብ ስም
• የመጀመሪያ ስም
• የአባት ስም
• የልደት ቀን
• ጾታ
• ከተማ / የትውልድ አገር
• ፎቶግራፍ
✅ለእያንዳንዱ ልጅ፡-
• የመጨረሻ / የቤተሰብ ስም
• የመጀመሪያ ስም
• የአባት ስም
• የልደት ቀን
• ጾታ
• ከተማ / የትውልድ አገር
• ፎቶግራፍ
📆ምዝገባው በጥቅምት 16፣ 2025 ይጀምራል።
Let's get ready until then to reduce the hassle of the deadline.
Inbox👇🏻
@Mik_ye12
Thank you!

🙏4
በርካታ ነጋዴዎች ታስረዋል‼️
በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ዋጋ የጨመሩ ነጋዴዎች ላይ እስካሁን የተወሰደ እርምጃ:-
🎯የታሰሩ ነጋዴዎች-865
🎯ንግድ ፈቃዳቸው የተሰረዘ-576
🎯ንግድ ፈቃዳቸው የታገደ- 1,263
🎯ሱቃቸውን የታሸገ- 33,020
🎯የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው- 29,588 ናቸው።

እንድታውቁት‼️
TIN (ግብር ከፋይ) ቁጥር ላላችሁ በሙሉ‼️
ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ይህን ሊንክ https://mor-migration.fayda.et በመጠቀም ማያያዝ ይችላሉ።
ይህን በማስተሳሰርዎ ፡
- ግብር በሚከፍሉበት ወቅት ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ ፤
- በኦንላይን የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቀላል እንዲሆን እና እንዳይጭበረበር ይረዳል።
ያስተውሉ፦
የግል መረጃዎ ደህንነት በእርስዎ እጅ ስለሆነ ፤ ፋይዳ ልዩ ቁጥር (FIN) በገቢዎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች ያለምንም ችግር ማጋራት እንደሚችሉ ተቋሙ አሳውቋል።
#==========≠===========
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
TIN (ግብር ከፋይ) ቁጥር ላላችሁ በሙሉ‼️
ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ይህን ሊንክ https://mor-migration.fayda.et በመጠቀም ማያያዝ ይችላሉ።
ይህን በማስተሳሰርዎ ፡
- ግብር በሚከፍሉበት ወቅት ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ ፤
- በኦንላይን የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቀላል እንዲሆን እና እንዳይጭበረበር ይረዳል።
ያስተውሉ፦
የግል መረጃዎ ደህንነት በእርስዎ እጅ ስለሆነ ፤ ፋይዳ ልዩ ቁጥር (FIN) በገቢዎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች ያለምንም ችግር ማጋራት እንደሚችሉ ተቋሙ አሳውቋል።
#==========≠===========
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🙏2
ይሄን መረጃ ሼር አድርጉት‼️
የአይን ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።
✅አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል ይላሉ የሲንጋፖር የአይን ሕክምና ሆስፒታል ዋና
ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሊሊ።
✅ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።
በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።
ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።
✅ይህ ደግሞ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ
ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው።
✅ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለሚታወቅ ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል።
👉ለወዳጅም ሼር ማድረግዎን በፍፁም እንዳትረሱ።

የመሬት መንቀጥቀጥ‼️
በአፋር ኪብላቲ ረሱ ዞን ትናንት ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም ከምሽት 2:00 ጀምሮ አስፈሪ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ነው ብለዋል።
በራህሌ እና በኮናባ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በርካታ ቤቶችን፣ የውሃ ጉድጓዶችን፣ የጤና ተቋማትን፣ ትምህርት ቤቶችን እና መስጊዶችን አፍርሷል።
ከተያያዙት ምስሎች ውስጥ ሁለተኛው በቡሬ ቀበሌ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ተራራው ሲናድ የሚታይ አቧራ ነው።

❤1
ዲቪን በተመለከተ‼️
የዲቪ ሎተሪ ቀን ለምን ዘገየ❓
በተለምዶ በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለምዝገባ የሚከፈተው የዩኤስ ዲቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) ሎተሪ ለ2027 ፕሮግራም ዘግይቷል።
በርካታ ግለሰቦች ዛሬ ይጀመራል ቢሉም የዩኤስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኦፊሴላዊ የምዝገባ ቀናትን ገና አላሳወቀም። የዘገየበት ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም ለመመዝገቢያ የሚያስፈልገው የ$1 ክፍያን ለመተግበር የሚያስችል የሲስተም ዝርጋታ ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።
በዚህ ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የዘገየበትን ምክንያት ባያረጋግጡም የDV 2027 ፕሮግራም ይፋ የሚደረግበት ቀን እየቀረበ መሆኑን ገልጿል።
ቃል አቀባዩ "Diversity Immigrant Visa (DV) 2027 ፕሮግራም በቅርቡ ይፋ ይሆናል" ብለዋል።
ለዲቪ ሎተሪ 1 ዶላር የመመዝገቢያ ክፍያን የሚያፀድቅ የመጨረሻ ህግ በፌደራል መዝገብ መስከረም 16/2025 ታትሞ በዚያው ቀን ተግባራዊ መደረጉን ቃል አቀባዩ አስታውሰዋል። ይህ ክፍያ ህዝቡ መስከረም 15/2025 እንዲታወቅ ተደርጓል። “አዲሱ የመመዝገቢያ ክፍያ በምርጫ ሂደት ላይ ለሚያስፈጉ ወጪዎች ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ይመድባል። በተጨማሪም አጠያያቂ ሊሆኑ የሚችሉ ተመዝጋቢዎችን ለመበዝበዝ በሚፈልጉ ግለሰቦች የሚደረጉ ግምታዊ ምዝገባዎችን ለመቀነስ ይረዳል” ሲል ቃል አቀባዩ አብራርተዋል።
ይህ $1 የዲቪ ማመልከቻ በሚያስገቡበት ጊዜ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ አማራጮች ወይም master card የሚከፈል ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ ክፍያ ወደ 25 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ እንደሚያስገኝ ገምተዋል።
አመልካቾች ዲቪ ማሸነፋቸው ሲረጋገጥ ለቪዛ አገልግሎት 330 ዶላር ይከፍላሉ።

#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች ፦
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ናቸው።
ተማሪዎች የሞሉትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

👍1