G-Tutorialclass
813 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
351 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ውሃ ይቋረጣል‼️
"የውሃ አገልግሎት ይቋረጣል" - ውሃ እና ፍሳሽ ባለሥልጣን ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውሃ እና ፍሳሽ ባለሥልጣን የለገዳዲ ግድብ የጥሬ ውሃ ማስተላለፊያ ቫልቭ ቅየራ ስራ ከጥቅምት 2/2018 ዓም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓም ድረስ የሚከናወን መሆኑን ገልጿል።

የጥገና ስራው እስከሚጠናቀቅም በአንዳንድ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ አገልግሎት በከፊል እና ሙሉ በሙሉ የሚቋረጥ ይሆናል ብሏል።

የውሃ አገልግሎት በከፊል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች :-

- በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2፣ 3፣ 5፣ 8፣ 9፣ 10 እና 13

- በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 11፣ 13 እና14

- በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1፣ 2፣ 3፣ 7፣ 8፣ 10 እና 11

ስራው እስከሚጠናቀቅ የውሃ አገልግሎት በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ ስለሚቋረጥ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል ባለሥልጣኑ አሳስቧል::
#==========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
ብድር ለወሰዳችሁ ማስጠንቀቂያ‼️
#ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ቴሌኮም አጋርነት በቴሌብር ማይክሮ ክሬዲት (እንደራስ) አገልግሎት በመጠቀም ብድር ወስደው የብድር ዕዳዎን በወቅቱ ስላልከፈሉ ያለብዎትን የብድር ዕዳ በአስቸኳይ እንዲከፍሉ በፍ/ብሔር ሕግ ቁጥር 1772 መሰረት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🥰2
አምቡላንስን ለኮንትሮባንድ‼️
በምስራቅ ሸዋ ዞን መተሐራ ከተማ በአምቡላንስ ተሽከርካሪ ታማሚ የጫነ በማስመሰል በፍጥነት ሳይረን እያስጮህ የፍተሻ ኬላ ለማለፍ የሞከረ የአንቡላስ አሽከርካሪ በውስጡ 1.3 ሚሊዮን ብር  የሚገመት የኮትሮባንድ እቃ ጭኖ ሲጓዝ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል።
#==========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰ‼️
ትናንት ማታ በአፋር ሰሜናዊ ዞን በራህሌ ወረዳ፣ ቡሬ ቀበሌ እና አስጉቢ ቀበሌ አካባቢው ላይ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት  በሰዎች እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገለፁ።
👉6ሰዋች ተጎድተዋል።
👉1የአስራ ሁለት አመት ልጅ ህይወቱ አልፏል።
👉ብዛት ያላቸው ቤቶች ፈርሰዋል።
👉አጠቃላይ 43,456 ሰዋች መጠለያ አልባ ሆነዋል።
ትናንት ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:05 ጀምሮ በትግራይ እና በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.7 የተመዘገበ በተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
ዘግናኝ የመኪና አደጋ‼️
👉እስካሁን የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።
ዛሬ ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ ልዩ ስሙ ጃራ ድልድይ አከባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ 60 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 73290 የሆነ ታታ ባስ እና ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 41157 ተሳቢ መኪና ተጋጭተው በደረሰ ዘግናኝ የትራፊክ አደጋ ለግዜው ቁጥሩ ያልታወቀ የበርካታ ሰዎች ህይዎት አልፏል በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በጨፋ ሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።
እስካሁን ከ10 በላይ ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን የሟቾቹ ቁጥር ሊጨምር ይችላል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ‼️
ከጥቅምት 1 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የታሪፍ ዝርዝር እንደሚከተለው ለመረጃ አቅርበናል።

የመኖሪያ ቤት ታሪፍ

➡️ 0 - 50 ኪ.ዋ.ሰ. = 0.7571 ብር በ ኪ.ዋ.ሰ. (+0.0807 )
➡️ 51 - 100 ኪ.ዋ.ሰ. = 1.8516 ብር በ ኪ.ዋ.ሰ. (+0.1808)
➡️ 101 - 200 ኪ.ዋ.ሰ. = 3.1934 ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.2614)
➡️ 201 - 300 ኪ.ዋ.ሰ. = 4.7580ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.4597)
➡️ 301 - 400 ኪ.ዋ.ሰ. = 4.9477ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.4579)
➡️ 401 - 500 ኪ.ዋ.ሰ. = 5.0593ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.4424)
➡️ 500 ኪ.ዋ.ሰ. በላይ = 5.0990 ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.4363)

ለንግድ እና ለአጠቃላይ አገልግሎት = 5.0141 (+0.4817)
ለአነስተኛ ኢንዲስትሪ (380v) = 3.0889ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.2665)
ለመካከለኛ ኢንዱስትሪ (15kv) = 2.4927 ብር በኪ.ዋ.ሰ. (+0.2211)

👉 የዲማንድ ቻርጅ ክፍያ ታሪፍ

➡️ ለአነስተኛ ኢንዲስትሪ = 441.28 ብር በኪዋ (+37)
➡️ ለመካከለኛ ኢንዱስትሪ = 324.34ብር በኪዋ (+27.1)

👉 የአገልግሎት ክፍያ የመኖሪያ ቤት

ለድህረ ክፍያ
ከ0 - 50 ኪ.ዋ.ሰ. = 11.42 ብር (+0.23)
ከ 50 ኪ.ዋ.ሰ. በላይ = 47.7ብር (+0.95)

ለቅድመ ክፍያ
ከ0 - 50 ኪ.ዋ.ሰ.= 4.53 ብር(+0.17)
ከ 50 ኪ.ዋ.ሰ. በላይ = 16.60 ብር (+0.32)

👉 የንግድ አጠቃላይ
ለድህረ ክፍያ = 61.32 ብር(+0.19)
ለቅድመ ክፍያ = 21.34 ብር (+0.41)


          JOIN :@GTutorialclass
2
የቤት ኪራይ‼️
የኤሌክትሪክ ክፍያ ጨምሯል በሚል ምክንያት የቤት ኪራይ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከራዮች ቅሬታ አሰሙ‼️
በአዲስ አበባ ከተማ ከጊዜ ወደ ጊዜ ጭማሪ እያሳየ የመጣዉ የቤት ኪራይ ዋጋ ንረት ስጋት እንደፈጠረባቸዉ ነዋሪዎች ይናገራሉ ። በአሁኑ ወቅት የቤት ኪራይ ጭማሪ ከማሳየቱ በተጨማሪ በምንፈልገዉ ሰፈርና ለስራ ቦታችን ቅርብ በሆኑ አከባቢዎች ላይ ቤት ማግኘት ባለመቻላችን ከፍተኛ ለሆነ የትራንስፖርት ወጪ ተዳርገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል ።

ከኢኮኖሚ አቅማችን እና ከስራ ቦታችን ጋር ቅርበት ያለዉ ቤት ለማግኘት ተቸግርናል የሚሉ ቅሬታ አቅራቢዎች እንደተናገሩት የኤሌክትሪክ ክፍያ ጨምሯል በሚል ምክንያት አከራዮች ለስቶቭና ለምጣድ የምንከፍለዉን ክፍያ ከፍ አድርገዉብናል ይላሉ ። በዚህም የተነሳ  በአዲስ አበባ መሀል ከተማ በሚገኙ ሰፈሮች ቤት በጣም ዉድ በመሆኑ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ ሰዎች የማይታሰብ ነዉ ሲሉ ገልጸዋል ።

የቤት ኪራይ ዋጋ ከቦታ ቦታ ልዩነት ቢኖረውም የተሻሉ ናቸዉ ከሚባሉ አከባቢዎች አንዱ በሆነዉ በጎሮ አከባቢ ስቶቭ መጠቀም የሚቻልበት አንድ ትንሽ ክፍል ቤት እስከ 5ሺህ 500 ብር እንደሚጠየቁ የሚናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ እስቶቭና ምጣድ ለመጠቀም እስከ 7ሺህ ብር እንጠየቃለን ሲሉ ገልፀዋል ።

ሌላኛዉ አስተያየት ሰጪ አንደሚሉት ከሆነ የምንጠየቀዉን ክፍያ ከፍለን እንኳን በእረፍት ቀን አብዛኛዉ ሰዉ ቤት በሚቀመጥበት ቀን ከቆጣሪ መብራት የሚያጠፉ አከራዮች መኖራቸዉን ይናገራሉ ። የቤት የዋጋ ንረት እየተባባሰ መምጣት ከፍተኛ የኑሮ ጫና አሳድሮብናል የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎቸ የሚመለከተዉ አካል የዋጋ ማረጋጋት ሲራ እንዲሰራ ጠይቀዋል ።
Bisratfm
📚 JOIN :@GTutorialclass
         
ልጅ ለሚወልዱ 1ሚ ሩብል ‼️
በሩሲያ የወሊድ ምጣኔ መቀነሱን ተከትሎ ሀገሪቱ ቤተሰቦች ልጆች እንዲወልዱ እያበረታታች ሲሆን፤ ለዚህም  ሦስት ወይም ከዚያ በላይ ልጆች ለሚወልዱ ቤተሰቦች ብዙ ጥቅማጥቅሞችን አቅርባለች፡፡ ጥቅማጥቅሞቹ የሚከተሉትን ይጨምራሉ፡-

• እስከ 1 ሚሊዮን ሩብልስ የሚደርስ የገንዘብ ጉርሻ

• መኖሪያ ቤት መገንቢያ  መሬት

• ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎትና የት/ቤት ምገባ ለልጆች 

• ነጻ የሕክምና አገልግሎቶች

• የመብራትና የነዳጅ  ክፍያዎች  ከቀረጥ ነፃና ቅናሽ

• ዓመታዊ የቤተሰብ ጉዞዎችና የእረፍት ጊዜያት

ይሄ ፖሊሲ  ወደፊት ወላጅነትን ወደ ኢንቨስትመንት የሚቀይር ነው ተብሏል፡፡
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
2
የሶማሊላንድ አዲሱ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው። ፕሬዝዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ግብዣ የቀረበላቸው በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) መሆኑ ታውቋል።
ከሰሞኑ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድ አዲስ አበባ እንደነበሩ ይታወሳል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
3
የቀጠለው ተቃውሞ‼️
ትናንት በመቀሌ የጀመረው የታጣቂዎች ተቃውሞ ዛሬም በአጉላዕ፣ በሀውዜን፣ በአዲግራት እና በውቅሮ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል።
በዚህ የተነሳ ከአዲግራት-ውቅሮ-መቀሌ የሚወስደው መንገድ ዝግ በመሆኑ መኪኖች መንገድ ላይ ለመቆም ተገደዋል፣ጉዞ ተስተጓጉሏል ሲሉ የመቀሌ ምንጮቻችን ገልጸዋል።
ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የደመወዝ ፣ የጥቅማጥቅምና ለቤተሰቦቻቸው መኖሪያ የሚውል የመስሪያ ቦታ ጥያቄ አንስተዋል።
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass