ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️
ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ በተለያዩ መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 1811 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ለ17ኛ ጊዜ እያሥመረቀ ይገኛል።
ለተመራቂ ተማሪዎች፣ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ እንዲሁም በዛሬው ዕለት ልጆቻችሁን ለምታስመርቁ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ።
Congratulations❗
አዩዘሀበሻ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

👍2
መውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት ሲያደርግ መቆየቱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
ይህን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንዲጀመር ውሳኔ ላይ መድረሱን አሳውቋል።
ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት እንዲሆን መደረጉንም ገልጿል።
ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።
የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስቪል ሰርቪስ ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን ህብረቱ አሳውቋል።

Attention‼️
ደህንነታቸውና ጥራታቸው ያልተረጋገጠ የምግብ ዘይት ፣ የለውዝ ቅቤ እና የከረሜላ ምርቶች ይፍ ሆኑ‼️
የሀገሪቱን አስገዳጅ ብሔራዊ እና የገላጭ ጽሁፍ ደረጃ ሳያሟሉ በተጨማሪም ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ የለውዝ ቅቤ ፣የምግብ ዘይትና የከረሜላ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳስቧል፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የህዝብ እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አበራ ደመቀ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት በተሰራው የገበያ ቅኝት የተለያዩ የለውዝ ቅቤ ፣የምግብ ዘይትና ከረሜላ ምርቶች ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጡና የሀገሪቱን አስገዳጅ ብሔራዊ እና የገላጭ ጽሁፍ ደረጃ ሳያሟሉና ሳይለጥፉ ሲቀርቡ የነበሩ ምርቶች ተገኝተዋል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለህብረተሰቡ የሚቀርቡ ምግቦች እንደ ለውዝ ቅቤ ፣የምግብ ዘይትና ከረሜላ ምርቶች ላይ ባደረገው የገበያ ቅኝት ቁጥጥር ምርቶቹ የአምራች ድርጅት ስም ያልተጠቀሰባቸው፣ የአምራች አድራሻ ያልተገለፀ፣ አስገዳጅ የደረጃ ምልክት ፣የምርቱ መለያ ቁጥር የሌላቸው ፣የምርቱ ጥሬ ግብዓት ዝርዝር ያልተገለፀና የመጠቀሚያ እና የማብቂያ ጊዜ የሌላቸው ምርቶች መሆናቸው ተለይተዋል።
በገበያ ቅኝት ወቅት የተገኙት ምርቶች የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ ያላሟሉ እና የደረጃ ምልክት ያለጠፉ ፣ ስለምርቱ የተለጠፉ ወይም የተፃፉ የምርት ገላጭ ፅሁፍ አስገዳጅ ደረጃ ያላሟሉ መሆናቸው መለየት የተቻለ በመሆኑ የምርቶቹን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አቶ አበራ አሳስበዋል፡፡
በገበያ ቅኝት ወቅት የተገኙ ምርቶች ዝርዝር መካከል የተለያዩ ለውዝ ቅቤ ምርቶች ይገኛሉ። እነዚህም
1. ማዕዛ የለውዝ ቅቤ
2. አያልነህ የለውዝ ቅቤ
3. አደይ የለውዝ ቅቤ
4. አፊያ የለውዝ ቅቤ
5. ስካይ የለውዝ ቅቤ
6. ያሚ የለውዝ ቅቤ
በተጨማሪም የተለያዩ የምግብ ዘይት ምርቶች
1. ሙሃ የተጣራ የምግብ ዘይት
2. ኤርሚያስ የምግብ ዘይት
3. እፎይ የምግብ ዘይት
4. እናት የምግብ ዘይት
5. ፍትህ የተጣራ የምግብ ዘይት
6. ጣራ የተጣራ የምግብ ዘይት
7. ዝናሽ ንጹህ የምግብ ዘይት
8. አስሊ ንጹህ የምግብ ዘይት
9. ንጹህ የምግብ ዘይት
10. ዛራ የምግብ ዘይት
11. ሞያ የምግብ ዘይት
12. እፎይታ ንፁህ የምግብ ዘይት
አስር (10)የተለያዩ ምንም አይነት ገላጭ ጹሁፍ የሌላቸው የከረሜላ ምርቶች መሆናቸውንም ህብረተሰቡ እንዲያቃቸው ባለስልጣኑ አስታውቋል።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ 📚 JOIN :@GTutorialclass

👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዘጠኝ ሰከንድ ቪዲዮ ህይወት ቀየረች‼️
ከ50 ሚሊዮን ናይራ በላይ ተሰበሰበለት‼️
በርግጠኝነት የዚህን ልጅ ፎቶ ከዚህ በፊት አይታችሁታል ።
አልበርት ይባላል ። እና በዚህ የሰከንዶች ቪዲዮ ላይ ፡ እናቱ ፕላፕምሌት ስትሰጠው ላለመብላት ብሎ ሲያለቅስ ፡ በዛው ቅፅበት ደግሞ ምግቡን እንዲበላ አያቱ በዜማ ስታባብለው ማልቀሱን አቁሞ ሲስቅ ይታያል ።
.......
የዚህ ጋናዊ ታዳጊ የአልበርት ቪዲዮና ፎቶ ፡ በፌስቡክ ቲክቶክና ኢንስታግራም ላይ ፡ የተለያየ ሚም እየተሰራበት ታዋቂ ከመሆኑም በተጨማሪ ለብዙ ሰወች የገቢ ምንጭ ሆኖ ቆይቷል ። በተለይ ቪዲዮው ለመጀመሪያ በተለቀቀበት የቲክቶክ አካውንት ከ370 ሚሊዮን በላይ ሰወች የተመለከቱት ሲሆን ከዛም በኋላ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰወች ሚም ሰርተውበት ፡ በአለም ዙሪያ ያሉ በመቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰወች አይተውታል ።
...
አስገራሚው ነገር ይህ የዚህ ልጅ ቪዲዮ በቲክቶክ የተለቀቀበት መንገድ ራሱ አስገራሚ ነበር ። ይህን ቪዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ፖስት ያደረገው ሰው ፡ ቪዲዮውን ያገኘው ከሰው ላይ በገዛው ስልክ ውስጥ ነበር ። በኋላ እንደታወቀው ይህን ቪዲዮ የቀረፀው የታዳጊው ልጅ አጎት ሲሆን ፡ ስልኩን በሸጠበት ወቅት ቪዲዮው ባለመደለቱ ፡ ይህን ያገኘው ሰው ይህን ያህል ቫይራል ይሆናል ብሎ ሳያስብ እንደቀልድ ፖስት አደረገው ።
....
በዚህ መልክ ፡ በአጋጣሚ ቫይራል የሆነው ይህ ቪዲዮ ታዋቂ ከሆነ በኋላም የተለያዩ ኮንተንት ክሪኤተርስ ወደቤቱ እየሄዱ ለቪው ማሳደጊያ ቪዲዮ እየቀረፁ ሲለቁ ነበር ።
በቅርቡ ግን አንድ ታዋቂ የጋና ቲክቶከር ፡ ይህን ልጅ በተመለከተ በሰራው ቪዲዮ የጤና ችግር እንዳጋጠመው እና በድህነት ውስጥ እንደሚኖር ገልፆ ፡ እንዲታገዝ ጥሪ አቀረበ ።
...
ይህን ጥሪም ተከትሎ በሳምንት ጊዜ ውስጥ በጋና እና ናይጄሪያ እንዲሁም በሌሎች ሀገራት ከሚኖሩ ቲክቶከሮች ሀምሳ ሚሊዮን ናይራ የተሰበሰበለት ሲሆን እስካሁን በቀጠለው የገቢ ማሰባሰቢያ ይህን ታዋቂ ልጅ ለመደገፍ ብዙዎች ቃል ገብተዋል ።
....
እና ይህንን መረጃ ያጋራው ዌብ ሳይት ፅሁፉን ሲዘጋ እንዲህ ብሏል ።
When it’s your time, even people who never knew you will come to bless you
Via Wasihun tesfaye
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

👍6❤1🥰1
ፎርብስ የ2025 የቢሊየነሮች ዝርዝር ይፋ አደረገ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ፎርብስ መጽሔት 39ኛውን አመታዊ የቢሊየነሮች ዝርዝር ያወጣ ሲሆን ዘንድሮ የቢሊየነሮች ብዛት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ መሆኑን ዘግቧል።
በዝርዝሩ ውስጥ 3,028 ቢሊየነሮች የተካተቱ ሲሆን ይህ ቁጥር ከአምናው በ247 ከፍ በማለት ሪከርድ ሰብሯል።
የነዚህ ቢሊየነሮች ሀብት ድምር 16.1 ትሪሊየን ዶላር የተገመተ ሲሆን ይህም ከአለማችን አጠቃላይ ሀብት ውስጥ 15% ነው።
ዝርዝሩን የሚመሩት የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ባለቤቶችና አለቆች ሲሆኑ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ወንዶች ናቸው። በተጨማሪም ከምርጥ አስሩ ውስጥ ስምንቱ አሜሪካውያን ናቸው።
የቴስላ፣ ስፔስ ኤክስ፣ ኤክስ እና ኤክስ ኤ.አይ ባለቤትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አማካሪ የሆነው ኢላን መስክ የ342 ቢሊየን ዶላር ባለሀብት በመሆን አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ከመስክ ቀጥሎ የሜታ መስራች ማርክ ዙከርበርግ በ216 ቢሊዮን ዶላር፣ የአማዞን መስራች ጄፍ ቤዞስ በ215 ቢሊየን ዶላር፣ የኦራክል ኮምፒውተር ድርጆት መስራች ላሪ ኤሊሰን በ192 ቢሊየን ዶላር እንዲሁም የሉዊ ሺቶን እና ሌሎች የቅንጦት ምርቶች ቢዝነስ ባለቤት በርናርድ አርኖልት እና ቤተሰቡ በ178 ቢሊየን ዶላር ከሁለተኛ እስከ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ5.1 ቢሊየን ዶላር ባለሀብት በመሆን 700ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ከ3,028ቱ ቢሊየነሮች ውስጥ 406ቱ ሴቶች ሲሆኑ የዋልማርት ወራሽ የሆነችው አሊስ ዋልተን በ101 ቢሊየን ዶላር ትመራለች።
የዘንድሮው ዝርዝር ውስጥ 22 አፍሪካውያን ቢሊየነሮች የሚገኙ ሲሆን ናይጄሪያዊው የ23.9 ቢሊየን ዶላር ባለቤት አኪኮ ዳንጎቴ ከአለም 83ኛ ከአፍሪካና ከጥቁሮች ደግሞ አንደኛ ሆኗል።

ጅቡቲም ውጡልኝ አለች‼️
በትናንትናው ዕለት የጂቡቲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጽያዊያን ሀገሪቱን በ30ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን በጅቡቲ ታጁራ ከተማ የሚኖሩ የአዩዘሀበሻ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት ፑንትላንድ እንዲሁም ሶማሊላንድ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስወጣታቸው ይታወሳል።
አዩዘሀበሻ
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
በትናንትናው ዕለት የጂቡቲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጽያዊያን ሀገሪቱን በ30ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን በጅቡቲ ታጁራ ከተማ የሚኖሩ የአዩዘሀበሻ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት ፑንትላንድ እንዲሁም ሶማሊላንድ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስወጣታቸው ይታወሳል።
አዩዘሀበሻ
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ጡረታ‼️
የቤት ሠራተኞችን የጡረታ ተጠቃሚ የሚያደርግ የሥራ ቅጥር ውልና አጠቃላይ ደንብ በ6 ወር ውስጥ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ‼️
የቤት ሠራተኞች ጡረታን ጨምሮ የማህበራዊ ዋስትና አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የሥራ ቅጥር ውልና አጠቃላይ የቤት ሠራተኞች ደንብ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ውስጥ ሠራተኞች ማህበራት ሕብረት አስታውቋል።
የሕብረቱ ፕሬዚዳንት ሂሩት አበራ የቤት ሠራተኞችን ሕግ በሚመለከት በዓለም አቀፉ ኮንቬንሽን 189 በተቀመጠው ሕግ መሠረት በቀጥታ ለመተግበር አስቻይ ሁኔታ ባለመኖሩ፤ ከኢትዮጵያ ጋር እንዲስማማ ተደርጎ ደንቡና የሥራ ቅጥር ውሉ እንደሚዘጋጅ ተናግረዋል፡፡
ይኸው ደንብ በረቂቅ ደረጃ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል እየተዘጋጀ እንደሚገኝም ጨምረው አስታውቀዋል።
ለአብነትም በቋሚነት የሚሰሩ ሠራተኞች በሥራ ቦታቸው ላይ የመኖር፣ ተመላላሽ የሆኑት ደግሞ ሰርተው የሚሄዱበትን አግባብ የለየና የሥራ ቅጥር ውሉን ጨምሮ የሚወጣው ደንብ መሠረታዊ የሆኑ መብቶቻቸው ላይ ያተኮረ መሆኑን የሕብረቱ ፕሬዝደንት ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ የሥራ ቅጥር ውሎች መኖራቸውን የጠቀሱት ፕሬዚዳንቷ፤ ነገር ግን ውሎቹ ሕጋዊ አለመሆናቸውን አስረድተዋል።
ከዚህም በመነሳት ለቀጣሪዎችም ሆነ ለቤት ሠራተኞች የሚጠቅም ወጥ የሆነ የሥራ መቀጠሪያ ውል እንዲኖር ለማስቻል ያሰበ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ከዚሁጋ ተያይዞም ውሉ መውጣቱ ብቻ ሳይሆን 'ተፈፃሚነቱስ እስከምን ድረስ ነው?' የሚለውን ጉዳይ ማህበረሰቡ በደንብ ማየት ስላለበት የግንዛቤ ፈጠራ ሥራ እየተሰራበት እንደሚገኝ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች ዘርፈ ብዙ እንደሆኑ የገለጹት ፕሬዚዳንቷ፤ የሥራ ቅጥር ውሉን ጨምሮ አጠቃላይ የቤት ሠራተኞች የሕግ ማዕቀፍ ጸድቆ ተግባራዊ በሚሆንበት ወቅት የሚታዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሁሉ ሊቀርፍ እንደሚችል አንስተዋል።
አክለውም "ውሉ ለቤት ሠራተኝነት ሥራ እውቅና የሚሰጥ በመሆኑ የሕክምና አገልግሎት፣ ሰርተው ሲደክማቸው በጡረታ የሚካተቱበት አግባብን ጨምሮ ማህበራዊ ዋስትናቸውን ሊያረጋግጡ የሚችሉበትን መንገድ ይፈጥራል" ብለዋል።
በመሆኑም በዚህ 6 ወር ጊዜ ውስጥ የሥራ ቅጥር ውሉና አጠቃላይ የቤት ሠራተኞች ደንብ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጸዋል።
አሀዱ

👌2
ቅጣት‼️
የጥምቀትን በዓልን ምክንያት በማድረግ በታቦተ ህግ ላይ የተሳለቁ ግለሰቦች 1 ዓመት ከ4 ወር እንዲቀጡ የወላይታ ዞን አረካ ወረዳ ፍርድ ቤት ወስኗል‼️
የጥምቀት እና ከተራ በዓልን ምክንያት አድርገው በታቦተ ህግ ላይ የስላቅ ትዕይንት በቲክቶክ የማኅበራዊ ሚዱያ አጋርተው እምነትም ከእምነት ለማጋጨት ሙከራ ያደረጉ
በወላይታ ዞን አረካ ወረዳ የሚገኙ ግለሰቦች ላይ የአረካ ወረዳ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት 1 ዓመት ከአራት ወራት በእስር እንዲቀጡ ወስኗል።

ከጋብቻ በፊት የነበረ የግል ቤት በትዳር ዉስጥ ከፍተኛ ወጪ ወጥቶ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ቢደረግለትም የጋራ ንብረት ሊሆን አይገባም፡፡ (የፌደሬሽን ምክር ቤት መስከረም 28-2017 ዓ.ም)‼️
ቀደም ሲል ከጋብቻ በፊት የግል የነበረ ቤት በትዳር ዉስጥ መሰረታዊ በሚባል ደረጃ እድሳት ከተደረገለት ወይም ከፍተኛ ወጪ ወጥቶ ማሻሻያ ከተደረገለት ቤቱ የባልና ሚስት የጋራ ይሆናል በማለት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔ ተሰጥቶ ነበር፡፡ ይህ የሰበር ሰሚ ችሎቱ ዉሳኔ ሕገ-መንግስቱን ይቃረናል በሚል የሕገ-መንግስት ትርጉም ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦት የነበር ሲሆን የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ መስከረም 28-2017 ዓ.ም በሰጠዉ ዉሳኔ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰጠዉን ዉሳኔ በመሻር ተፈጻሚነት የለዉም ብሏል፡፡ፌደሬሽን ምክር ቤት ዉሳኔ ከጋብቻ በፊት የግል የነበር ቤት በጋብቻ ዉስጥ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ መደረጉ ቤቱን የጋራ ንብረት አያደርገዉም፡፡ ቤቱን ለማሻሻል እና ለማስፋፋት የወጣ ወጪ ተጣርቶ ወጪዉ በድርሻ እንዲወስዱ ከሚደረግ በስተቀር ቤቱ የጋራ አይሆንም፡፡

🥰2