አጃይብ ነው 🤔🤔🤔😂😂በምስራቃዊ ኡጋንዳ ነዋሪነታቸውን ያደረጉት የ70 አመት አዛውንት ቤተሰባቸውን መመገብ ፈተና ሆኖባቸዋል ለምን አትሉም 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
ግለሰቡ ቤተሰባቸው ከመስፋቱ የተነሳ ከመጀመሪያ እና የመጨረሻ ልጆቻቸው በስተቀር የልጆቻቸውን ስም እንደማያስታውሱ ይናገራሉ ሙሳ ሀሳህያ ካሴራ ይባላሉ።
ነዋሪነታቸው በምስራቃዊ ኡጋንዳ ሙኪዛ መንደር ሲሆን የ70 አመቱ አዛውንት ሰፊ ቁጥር ባለው ቤተሰባቸው የመገናኛ ብዙሀን መነጋገርያ ሆነው ቆይተዋል፡፡
የሃሳህያ ታሪክ በቅርቡ በማህበራዊ ሚዲያዎች በብዛት መሰራጨቱን ተከትሎ “በአለም ላይ ብዙ ልጆችን የፈጠሩ ሰው” በሚል ስያሜ በዓለም ዙሪያ መነጋገርያ ሆነዋል፡፡
12 ሚስቶች ፣ 102 ልጆች እና 578 የልጅ ልጆች ያሏቸው አባወራ ከቤተሰባቸው መስፋት የተነሳ ምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ፈተና እንደሆነባቸው እየተነገረ ነው፡፡
በ1972 የመጀመሪያ ሚስታቸውን በ17 ዓመታቸው ያገቡት አባወራው ባለፉት አሥርተ ዓመታት በከብት ነጋዴነት እያደገ የመጣው ሀብታቸው የመንደሩ ነዋሪዎች ከሀሳህያ ጋር በጋብቻ ለመዛመድ ሴት ልጆቻቸውን እንዲያቀርቡ አድርጓል፡፡
ቀስ በቀስ12 ከደረሱ ሚስቶቻቸው 102 ልጆችን የወለዱት አዛውንቱ በአሁኑ ወቅት የልጆቻቸው እድሜ ዝቅተኛው 10 ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ 50 ነው፡፡
አዛውንቱ አባወራ “የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ልጄን ስም ብቻ ማስታወስ እችላለሁ፣ የሌሎቹ ግን ስማቸውን ማስታወስ አልችልም” ሲሉ ይናገራሉ፡፡
በአሁኑ ወቅት ካላፈው ሀላፊነት ካልተሞላበት ውሳኔየ ብዙ ተምሬያለሁ የሚሉት አዛውንቱ አባወራ በአሁኑ ወቅት ሌላ ልጅ ላለመውለድ ከፍተኛ ጥንቃቄ እያደረጉ ስለመሆኑ ተናግረዋል፡፡
https://t.me/GTutorialclass/4857

🥰2👍1
Professor, hear me once please. I should deserve at least a B in this course. If I do not, I will be in Prohibition and total lose of moral courage to attend other courses."
3. Appeal to People
[Argumentum ad Populum]
Is committed whenever anyone urging the acceptance of a claim by arousing strong feelings that may leaf audiences to accept the claim without a logical justigication of it.
ይህ ደግሞ የህዝብን ስሜት በማነሳሳት የፈለጉትን ለማሳካት ሲሞከር የሚፈፀም የስህተት አስተሳሰብ ነው።
Two approaches are involved in appeal to people fallacy:
📍direct and
📍indirect.
🔖The direct approach occurs when an arguer, addressing a large group of people, excites the emotions and enthusiasm of the crowd to win acceptance for his or her conclusion.
ለምሳሌ እነ Hitler የህዝቡን ስሜት በማነሳሳትና በመቀስቀስ ነበር በሁዝቡ የዘረኝነትን መርዝ ከረጨ በኃላ የዚያ ሰው ሁሉ እልቂት የተፈፀመው።
🔖In the indirect approach, the arguer aims his or her appeal not at the crowd as a whole but at one or more individuals separately.
ይህ ደግሞ ለግለሰቦች የሚቀርብ ማባበያ ነው። There are Three forms of indirect approach
📍Appeal to Bandwagon
Emphasizes that the majority's choice is a correct one and urges audiences to join them
ይህ ማለት "አብዛኛው ሰው ተቀብሎታልና አንተም ተቀበለው" ማለት ነው።
Eg. " Many Freshman Students study in library so, Studying in library is the best for freshman students"
📍Appeal to Vanity
በችሎታቸው ዝኘኛ የሆኑ ሰዎች ስለሚጠቀሙበት አንተም ብትጠቀምበት የዝነኞቹ ክብር ይኖረሃል።
Eg. "Who is going to wear this new fashion dress, a dress worn by the famous Aster Awoke in her New Year's Sheraten Hotel's Show?"
📍Appeal to Snobbery
የተከበሩ ሰዎችን መጥቀስ ወይም ለሌሎች #የበላይ (Superior) የመሆን ፍላጎት
Eg. "The newly produced Malt Guiness is not for everyone to drink. But you are different from other people, aren't you? Therefore, the newly malt guiness is for you.
🔖In Birhanu direct and indirect approach to appeal to the people fallacy the arguer targeted on exploiting strong emotions of the people.
4. Argument against The Person
[Argumentum Ad Hominem]
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

Is Usually committed by discrediting (damaging the good reputation of a person) for the purpose of criticizing the arguments forwarded by the person.
የግለሰብን ማንነት በማጥቃት የቀረበውን ሀሳብ ውድቅ ለማድረግ ሲሞከር የሚፈፀም የአስተሳሰብ ስህተት ነው።
There are three types of the fallacy of Ad hominem
📍Ad Hominem Abusive Fallacy
Is committed when we engage in abusive remarks about the person and use them as a ground for rejecting the person's claim.
አንድን የቀረበ ሃሳብ መቃወም ሲፈለግ ማስረጃ አቅርቦ ከመቃወም ይልቅ የዚያን ሰው ስብዕና በማጉደፍ የሚቀርብ የስህተት ትችት ነው።
ይቺን ምሳሌ እዩአት👇
Eg. "Hailu's idea that there is life after death should be discounted; since he was regularly treated in Emmanuel Hospital-a hospital that treats individuals having personality disorders."
📍Ad Hominem Circumstantial Fallacy
This fallacy inferes that "A claim the person makes is false because somebody in that position could be expected to make such claims."
ይህ ከግለሰቡ ጋር የሚገናኙ ሁኔታዎችን በመጥቀስ ሀሳቡን ውድቅ ለማድረግ መሞከር ነው።
Eg. "We heard the saying of Getachew that 'Freedom is that we yearn (የምንናፍቀው)for Centuries in Ethiopia. But it could not yet to be achieved.' But Getachew's idea should be rejected, because he is one of the leaders of opposition parties."
አሁን Getachew 'በኢትዮጵያ ውስጥ ነፃነት የለም' ያለው የተፎካካሪ/የተቃራኒ Party አባል ስለሆነ ነው ብለን ብንደመድም ስህተት ነው።
📍Ad Hominem tu quoque
This fallacy is committed when we say that a person's clam is false because it's contrary with something else the person has said or done before.
Tu quoque ማለት "You also", "you did it, too" ማለት ነው።
የራስን ስህተት ለመሸፈን የሌላውን ስህተት መጥቀስ ነው።
ለምሳሌ እናት: ልጄ አትስረቅ ሌብነት ጥሩ አይደለም።
ልጅ: እንዴ እኔን እንዴት አትስረቅ ቲይኛለሽ? ባለፈው ከአባቴ ስር ብር ስትሰርቂ በአይኔ በብረቱ አላየሁሽምን
5. Accident
is committed when a general rule is applied to a specific case it was not intended to cover.
ለምሳሌ: "ማንኛውም ሰው የማውራት መብት አለው፣ ስለዚህ ፕሮፌሰር ከበደ ባለፈው ስለ ኢትዮጵያ መንግስት ስላወረው ነገር መታሰር አልነበረበትም።"
6. Straw Man Fallacy
This Fallacy is committed when some one opposes an opponen'ts ot other's opinion and presents in its place a distorted, oversimplified, misrepresented and exaggerated version for the purpose of making it easier to attack the opponenent's position.
የተናጋሪውን ወይም የፃፊውን ሀሳብ በማጋነን ወይም በማጣጣል ለትችት እንዲመች በማድረግ መቃወም ነው።
The basic structure of the argument consists of Person A making a claim, Person B creating a distorted version of the claim (the “straw man”), and then Person B attacking this distorted version in order to refute Person A’s original assertion.
ይቺን ምሳሌ ስትመለከቱ በደንብ ግልፅ ይሆንላችኋል😊
example, imagine a husband and a wife are trying to decide whether they should adopt a dog or a cat.
Wife: I'd rather have a dog than a cat.
Husband: Why do you hate cats?
The wife never said that she hated cats, only that she preferred dogs. The husband either assumed or pretended that her argument was against cats instead of for dogs. Now the wife must argue that she doesn't hate cats — which completely changes the course of the discussion[ወደ red herring fallacy ይመራናል].
7. Missing the point
[Ignoratio elenchi]
This fallacy is caused when the argument has a problem of the logical imlplication of the premise and draws the conclusion that which is not a right conclusion.
ይሄ በመረጃ ሀሳቡ መሠረት ትክክለኛውንና ተገቢ የሆነ መደምደሚያ ሃሳብ ላይ መድረስ አለመቻል ወይም ግብን መሳት ማለት ነው።
Eg. "Addis Ababa University has lots of problems. Students services and facilities are inadequate. Many of the instructors are inexperienced. It follows that; the University should be entirely closed."
አያቹ አ የደረሰበትን Conclusion..ከመረጃዎቹ ተነስቶ "ብዙ ጉድለት ስላለበት ይዘጋ።" ማለቱ Fallacy ነው።
8. The Red Herring Fallacy
[Off the track fallacy]
This fallacy occurs when we instead of trying to prove or disprove others views some one attempts to change the subject.
It can also be called "Diversion".
በአጭሩ ማስቀየስ ማለት ነው። ተናጋሪው ባነሳው ሀሳብ መሠረት አንድ መደምደሚያ ሀሳብ ላይ እንዳይደረስ ሲፈለግ ከተነሳው ጉዳይ ጋር የማይገናኝ ሀሳብ በማንሳት የመጀመሪያውን ሃሳብ መቃወም ማለት ነው።
Eg. "Teferi: Do you know, that Almaz has got "A"🤩 in logic.
Asfaw: You knows that she always wears a miniskirts and she attracts teachers with her half-naked body. That is it🤷♂ and not her own effort. So, scoring "A" is not a kind of grade that sh

👍4
ስለ fallacy በትንሹም ቢሆን ዝና ሰምተዋል ይሄው አሁንም ይቀጥላል ❓
🙌 ሰላም የ tutorial Class ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፡ ፈተና እንዴት ነው❓
😊 እንደሚታወቀው የ Logic Chapter 1 እና Chapter 2 ን ተምረናል።
📚 በተለይ Chapter 2 mid exam በብዛት ስለሚወጣበት ሰፊ ሽፋን በመስጠት ፡ ጥሩ ገለፃ ለማድረግ ሞክረናል። ትምህርቱንም እንደወደዳችሁት ብዙዎቻችሁ ነግራችሁናል። ለ Mid Exam ብዙ እንደጠቀማችሁም እርግጠኛ ነኝ😎 ።
😕 ነገር ግን ጊዜ ስላልተመቻቸልኝ የ Chapter 3 እና Chapter 4 ኖቶችን አዘጋጅቼ መልቀቅ አልቻልኩም። ይቅርታ እጠይቃለሁ🚶♂።
😊 አሁን ላይ ደግሞ final exam እየተቃረበ ነው።
😋 Fallacy(Chapter 5) ደግሞ በጣም ብዙ ጥያቄ ነው የሚወጣበት።
😎 ስለዚህ እኔም ያለችኝን ጊዜ አጣብቤ ለ final exam የሚጠቅሟችሁን እጅግ መሰረታዊ የሆኑ ፅንሰ ሀሳቦችን በመዳሰስ final exam ን በ ልበ ሙሉነት ተፈትናችሁ አሪፍ ውጤት ታመጡ ዘንድ ደፋ ቀና እንላለን።
😊 ስለዚህ ጓደኞቻችሁ ፡ የ ዶርማችሁ ልጆች እንዲመዘገቡ እና ትምህርቱ እንዲያገኙ አድርጉ። በ እርግጠኝነት ለ ፈተና የሚያዘጋጁአችሁ ግልፅ እና ጠቃሚ የሆኑ ሀሳቦችን እንዳስሳለን።
😊ገና ብዙ እንጓዛለን።
Tutorial Class.

👍1
ስለFallacy እየተመቻቹ ይሆንን????
ቤተሰብ Comment መስጠት ይልመድባችሁ
ሃሳብ አስተያየት
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
ቤተሰብ Comment መስጠት ይልመድባችሁ
ሃሳብ አስተያየት
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
📚Fallacies of Weak Induction
This types of fallacies usually appears in inductive arguments.
እነዚህ አሳሳች የሆኑ የግምታዊ አስተሳሰብ አመክንዮዎች ናቸው።
Chapter 2 ላይ ባያቿቸው inductive arguments ላይ defect ሲፈጠር Fallacies of weak induction are committed እንላለን።
The premises of the argument may be relevant but not sufficient to establish a conclusion.
9. Appeal to Unqualified Authority
[Argumentum Ad Verecandium]
Sometimes we are in need of the suggestion, comment, advice and information of others that would enable us to reach a conclusion of our own.
However, The person that we relied on to provide the information that we seek might be unreliable.
ይሄ መረጃ ለመስጠት ብቃት የሌለውን ሰው እማኝ ወይም ምስክር ማድረግ ነው።
ለምሳሌ፣ " Dr. Ismail, who is the famous biochemist in this country, told me last night that all economic policies of this country are wrong. It implies thay, this country's Economic policy is wrong."
አያቹ Dr. Ismail በህክምና ትልቅ ስልጣን አለው ማለት ስለ ሌላ ነገር የሰጠው ሃሰብ ትክክል ነው ማለት አይደለም።
ከዚው ጋር ተያይዞ ግን ስለ ኢኮኖሚው ማብራርያውን የሰጠው Economist ቢሆን ኖሮ Appeal to Authority ወይም Appeal to expert opinion ነው የሚባለው።
ስለዚህ ስለማያገባችሁ ወይም በደንብ ስለማታውቁት ነገር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጠቡ😊 So that you do not commit this fallacy😎
10. Appeal to Ignorance
[Argumentum ad ignorantiam]
This Fallacy is committed when one's conclusion is supported by one's own ignorance, lack of evidence or lack of tangible information or knowledge.
ስለ መረጃው ትክክለኛ እውቀት ሳይኖረን እንደምናውቀው ሆነን መደምደሚያ መስጠት። ይሄ Fallacy በሁሉት መንገድ ሊፈጠር ይችላል:-
📌Arguing that something is True Because no one has proved to be false.
(ሀሰት እንደሆነ ስላልተረጋገጠ እውነት ነው ማለት)
📌Arguing that something is false Because no one Hassan proved it to be True. (እውነት እንደሆነ ስላልተረጋገጠ ውሽት ነው ማለት)
Eg1. "Life After death is real, since no one has proved that there is no such thing as life after death."
Eg2. "Life after death is a myth, because no one yet proved that it is real."
11. Hasty Generalization Fallacy
This fallacy is just the opposite of Accident fallacy.
It is drawing a conclusion or reaching a certain point of generalization from too small evidences.
ከተወሰኑ ወይም ከጥቂት መረጃዎች ብቻ ተነስተን መደምደሚያ ስንሰራ የሚፈጠር የአስተሳሰብ ስህተት ነው።
Eg. "Addis Zemen Gazeta carried an interview to know the reading skill among young people. It has found out that, among ten young people it interviewed, none of them read a book for the last two years. The conclusion is obvious: all young people in the country do not have the culture of reading books."
12) False Cause Fallacy
Is Committed when someone infering causal explanations from premises that do not provide sufficient evidence to it.
የስህተት መንስኤን መረጃ ስናደርግ የሚፈጠር Fallacy ነው። ሶስት አይነት የFalse cause fallacy አይነት አለ
📍Post hoc ergo propter hoc fallacy
ስሙን ማንበብ ከበዳቹአ😂
This fallacy is committed when we arrive at a certain conclusion by claiming that one thing is the cause of another thing Because it preceds by the time.
ለምሳሌ፣ "ፈተና ላይ ሆናችሁ ወደ ክላስ እየሄዳችሁ የሞተ ጥቁር ዶሮ 🧟መንገድ ላይ ካያቹ ከዚያ ያንን ፈተና ከ3/10 ብታመጡ ያ ዶሮ ነው እንዲ ያረገኝ ስትሉ😁" ይህ post hoc...ነው።
ሌላ ምሳሌ " Ever since we quit going to church, our business has been going to worse. If we start attending church our business would become good"
📍Non causa pro causa fallacy
🔖Not the cause for the cause ማለት ነው።
መንስኤ መሆን የማይገባው መንስኤ ሆኖ ሲወሰድ።
Eg1. "እሷ ድሃ ናት ምክንያቱም ጠንቋይ ረግሟታል"😔
Eg2. "What makes Africans poor is because they are black people."
📍OverSimplified cause fallacy
አንድ ነገር ለመከሰቱ ብዙ ምክንያቶች እያሉት አንዱን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ።
Eg. "Don't worry; she will be all right from her abdominal sicknes. I gave her good advices"
ስለመከራት ብቻም አይሻላትም፣ ነገር ግን ከህመሟ እንድታገግም ምክር እንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል።
13. Slippery Slope Fallacy
🔖is a species of negative reasoning from consequences, used where two parties are deliberating together and one warns the other not to take a contemplated action.
ለተከሰቱት ሁኔታዎች ሁሉ ወይም መጨረሻ ላይ ለደረሰው ከባድ ችግር የመጀመሪያውን ምክንያት ተጠያቂ ማድረግ።
ለሜሳሌ:-
Student: I do have a question, teacher.
Teacher: I will not allow you to ask me because, If I allow you to ask me, others will start asking me and as a result I will not have enough time for my lecture.

ውድ ተማሪዎቻችን /ask የሚለውን በማስቀደም የፈለጋቺሁትን ጥያቄ አዚህ ግሩፕ ላይ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነዉ
በተጨማሪም ትርጉም ለማወቅ ከፈለጉ በአማርኛ እዚህ ኮሜንት ላይ እንደፃፉ ወዲያውኑ ትርጉሙ የምላክሎት ይሆናል
መልካም ምሽት 🙏
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
በተጨማሪም ትርጉም ለማወቅ ከፈለጉ በአማርኛ እዚህ ኮሜንት ላይ እንደፃፉ ወዲያውኑ ትርጉሙ የምላክሎት ይሆናል
መልካም ምሽት 🙏
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍3
📚 Uinversity of Gondar.
📚 2013 Logic Mid Exam.
📚 ከጠቀማችሁ ይኸው መልሱ👇
1) False
2) False
3) False
4) True
5) True
6) False
7) A
8) A
9) C
10) D
11) B
12) C
13) A
14) D
15) A
16) D
17) B
18) B
19) Deductive
Invalid
Unsound
20) Inductive
Weak
Uncogent
GTutorial Class
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 2013 Logic Mid Exam.
📚 ከጠቀማችሁ ይኸው መልሱ👇
1) False
2) False
3) False
4) True
5) True
6) False
7) A
8) A
9) C
10) D
11) B
12) C
13) A
14) D
15) A
16) D
17) B
18) B
19) Deductive
Invalid
Unsound
20) Inductive
Weak
Uncogent
GTutorial Class
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 Ariba Minch University.
📚 English Mid Exam.
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 English Mid Exam.
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የ ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የአምና Logic Mid Exam ነው። ከጠቀማችሁ መልሱ👇
1) False
2) False
3) False
4) False
5) True
6) True
7) False
8) False
9) True
10) False
11) False
12) D
13) I
14) B
15) H
16) G
17) A
18) C
19) F
20) E
21) D
22) C
23) D
24) B
25) D
26) D
27) B
28) A
29) C
30) B
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
1) False
2) False
3) False
4) False
5) True
6) True
7) False
8) False
9) True
10) False
11) False
12) D
13) I
14) B
15) H
16) G
17) A
18) C
19) F
20) E
21) D
22) C
23) D
24) B
25) D
26) D
27) B
28) A
29) C
30) B
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
❤1👌1
AASTU logic work shit
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
👍2