Psychology is a relatively new field in the realm of the sciences, only about 125 years old. It began as a science of its own in 1879 in Leipzig, Germany, with the establishment of a psychology laboratory in the University of Leipzig by Wilhelm Wundt.
ስለዚህ Who is the Father of modern Pyschology? ቢባል መልሱ ግልፅ ነው:- Wundt.
Once psychology begun to use the scientific method, it then went through successive developments in which different schools of thought(pyschology) were emerged.
💡Old(early) School of Pyschology
💡Modern School of Pyschology
➤Early School of Physchology
ቆይ first School of Physchology ምን ማለት ነው?
ለምሳሌ እናንተ "የሰው ባህሪ ከዉርስ የሚመጣ ነው።" ወይም "የሰው ባህሪ መሰረቱ የሚኖርበት Environment" ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ let's take subExample ሰው ሲናደደ ከወላጆቹ ወርሶ ነው ወይም ደግሞ ሌላ አይነት Thought ሲኖራችሁ፣ ያን ጊዜ School of physchology(thought) ይባላል። Simply it the system of thinking abt certain issue.
There are five early School of Thought.
📌Structuralism
📌Functionalism
📌Gestalt Psychology
📌Behaviourism
📌psychoanalysis
1⃣Structuralism- It views Phsychology as a study of structure of mind.
🌹ይሄኛው የሳኮሎጂ ትምህርት ቤት ደግሞ ሳይኮሎጂን የሚያብራራው "ሳይኮሎጂን ስለ አይምሮ መዋቅር(Structure) ጥናት ነው።" ብሎ ነው
🌹የዚኛውን School of Psychology መስራችስ ማን ነበር? Titchner ይባላል የWundts ተማሪ ነበር።
Wundts ደግሞ ማነው ረሳቹት😊
የዘመናዊው(Modern) pschology መስራች ነበር።
🌹እና Structuralism የሚያጠነጥነው እነዚህ አይምሮን የሚሰሩ(make up) ጥቃቅን Unitኦች ወይም Elementኦች
ላይ ነው፣ እነዚህ ለMind መሠረት የሆኑት ነገሮች ምንድናቸው?
✧images
✧feelings
✧sensations ይባላሉ።
Structuralistኦች እንደ ሚያምኑት ከሆነ አይምሮ የተመሠረተው ከእነዚህ👆 ሶስት ነገሮች ላይ ነው፤ ሳይኮሎጂም ስለ እነዚህ ነገሮች የሚያጠና ነው ብሎው ያምናሉ። እናንተም እመኑ ከፈለጋችሁ🤓
2⃣Functionalism እነዚህ ደግሞ Structuralism (ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ ብቻ ነው ማለት) ለሳይኮሎጂ በቂ ማብራርያ አይሆነውም፣ ብለው ሌላ አስተሳሰብ(School of Psychology) አመጡ። የነዚህ ሀሳብ ደግሞ ምን ይሆን?🤔
🌹Functionalist views psychology as a study of function of the mind.
ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ የሚያጠና ብቻ ሳይሆን ስለ አይምሮ አሰራር(function) የሚያጠና ነው።
🌹የዚህ አስተሳሰብ መስራች ማን
ነው? William James ይባላል( የመጀመርያውን የሳይኮሎጂ መፅሐፍ የፃፈው ሰውዬ)
ይቺ የWilliamን ሀሳብ ግልፅ ታደርገዎለች👇
Unlike Wundt and Titchener, James focused on how the mind allows people to function in the real world; how people work, play, and adapt to their surroundings, a viewpoint he called functionalism.
3⃣Gestalt Psychology
መጀመርያ gestalt ቃሉ ራሱ
ምንድነው? German(የጀርመን) word ነው፣ ትርጉሙ form, whole, configuration or pattern(አቋቋም ወይም ቅርፅ ተብሎ መተርጎም ይችላል።
🌹It views psychology as a study of the whole mind.
ይሄ ደግሞ structuralismምም ሆነ Functionalism Psychologyን በደምብ አያብራራውም። ሳይኮሎጂ ሰለ አጠቃላይ ስለ አይምሮ የሚያጠና ነው ይላሉ።
🌹የዚህ አስተሳሰብ Founder የነበሩት Max Wertheimer እና ጓደኞቹ ነበሩ።
✅By the way Gestaltኦች በStructuralism ሀሳብ(አይምሮ የጥቃቃን ነገሮች Combination ነው) አይስማሙም።😊 እናንተስ?
They held that "the whole is greater than the sum of its parts. Means mind is greater than its parts (images, sensations, and feelings) አያቹ
Gestalts ያሉት The Whole ነው
Structuralists ደግም The sum ነው።
🖇ያም ሆነ ይህ ሶስቱም School of Psychology ትኩረት ያደረጉት የሰው አይምሮ፣ ውስጣዊውና የማይታየው ልምምድ ላይ ነበር።
ደግሞ እኛ Psychologyን ስናጠና Sceintific ነው ብለን ዬለ
😊ስለዚህ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሳይኮሎጂን ለመረዳት ውጫዊና የሚታነው ባህሪ ያስፈልጋል።
ለዚህ ሲባል ሌሎች ተጨማሪ አስተሳሰቦች ተፈጠሩ🙈
4⃣Behaviorism:
🌹behaviorists view psychology as a study of observable and measurable behaviors.
ሳይኮሎጂ የሚታየው እና ልንገመግመው የምንችለው ባህሪ ነው፥ ምንም ከውስጣዊው አይምሮ ጋር የሚያገናኘው
ነገር የለም🙄 አሉ።
🌹John B. Watson is the founder of behaviorism.
እና ይሄ ሰውዬ የሚያምነው ባህሪን
እንማረዋለን እንጂ ከወላጆቻቸን አንወርሰውም ብል ይላል።
እነዚህ አራቱም School of Psychology በቂ አልነበሩም፣
ከዛ ሌላ አስተሳሰብ መጣ።
5⃣Psychoanalysis:
🌷 psychology studies about the components of the unconscious part of the human mind.
🌹Sigmund Freud (1856-1939) is the founder of this school of thought.
እና ይሄ ሰውዬ ዶክተር ስለነበር😋
አንዳንዱን ተማሚዎቹን ሲያይ የህመመቻው #ምንጭ የሚታወቅ አይደለም ማለትም፣ ተመርምሮም
አይገኝም ደግሞም ታማሚዎቹም
እራሳቸው አያውቁትም😔
🖇ይሄ ማለት የህመማቸው ምንጭ (cause) Non-Physical or Emotional ነው ማለት ነው።
🖇የዚህን አይነቱን illness
(ህመመ) Sigmund..."hysteria" ብሎ
ይጠራዋል።
Modern schools of psychology
እነዚህ ደግሞ ስድስት ናቸው👇
➨psychodynamic,
➨behavioral
➨humanistic
➨cognitive
➨biological and
➨sociocult
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

🙏3
🎯 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ(social science) ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።
✍ በ 📚 JOIN :@GTutorialclass
ተፅፎ በ Concise English ተዘጋጅቶ የቀረበ።
🎬 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇
🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።
🎯 Communicative English Skill I
ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት
🗞 Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።)
🗞 Reading skill ( ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።)
🗞 Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ)
🗞 Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence, Modal Verbs etc ትማራላችሁ። mid exam, final exam እና CoC exam ላይ passive and active voice እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።)
🎯 Economics
📚 ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።Extreme Economics👌
🎯 Geography
📚 ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::
🎯 Maths (Social)
ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::
🎯 Logic and Critical Thinking
ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡
1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ።
የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ።
2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ።
🎯 General Psychology
📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ A+ የናንተ ናት 👍
🎯 Physical Fitness
📚 ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ።
🥺 የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች first semester course እነዚህ ናቸው። በቀጣይ የእነዚህን ኮርሶች መፅሀፍ በ pdf እንለቅላችሗለን።
🙌 ማስታወሻ - አንዳንድ ኮርሶች ከ ግቢ ግቢ እንደሚለያዩ ግምት ውስጥ አስገቡ በ ይዘትም ጭምር ❗️
📌 Join and share 👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
✍ በ 📚 JOIN :@GTutorialclass
ተፅፎ በ Concise English ተዘጋጅቶ የቀረበ።
🎬 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇
📌 Communicative English Skill I
📌 Economics
📌 Geography
📌 Maths(Social)
📌 Logic and Critical Thinking
📌 General Psychology
📌 Physical Fitness 🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።

👍3
📚 Uinversity of Gondar.
📚 2013 Logic Mid Exam.
📚 ከጠቀማችሁ ይኸው መልሱ👇
1) False
2) False
3) False
4) True
5) True
6) False
7) A
8) A
9) C
10) D
11) B
12) C
13) A
14) D
15) A
16) D
17) B
18) B
19) Deductive
Invalid
Unsound
20) Inductive
Weak
Uncogent
© A+ Tutorial Class
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 2013 Logic Mid Exam.
📚 ከጠቀማችሁ ይኸው መልሱ👇
1) False
2) False
3) False
4) True
5) True
6) False
7) A
8) A
9) C
10) D
11) B
12) C
13) A
14) D
15) A
16) D
17) B
18) B
19) Deductive
Invalid
Unsound
20) Inductive
Weak
Uncogent
© A+ Tutorial Class
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 Ariba Minch University.
📚 English Mid Exam.
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 English Mid Exam.
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 Wolkite University.
📚 General Physics Mid Exam.
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 General Physics Mid Exam.
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
❤1
📚 የ ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የአምና Logic Mid Exam ነው። ከጠቀማችሁ መልሱ👇
1) False
2) False
3) False
4) False
5) True
6) True
7) False
8) False
9) True
10) False
11) False
12) D
13) I
14) B
15) H
16) G
17) A
18) C
19) F
20) E
21) D
22) C
23) D
24) B
25) D
26) D
27) B
28) A
29) C
30) B
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
1) False
2) False
3) False
4) False
5) True
6) True
7) False
8) False
9) True
10) False
11) False
12) D
13) I
14) B
15) H
16) G
17) A
18) C
19) F
20) E
21) D
22) C
23) D
24) B
25) D
26) D
27) B
28) A
29) C
30) B
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
👍2
AASTU logic work shit
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
🙏1