G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
351 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
የዩኒቨርስቲ መዝገበ-ቃላት

1,ጦጣ=Fresh ተማሪ

2,በግ ተራ=ወደዚህ አትሂዱ ኮንታ ትገባላችሁ

3,Cafe ተጠቃሚ=ዩኒቨርስቲው የሚያዘጋጀውን ምግብ የሚመገብ

4,Non Cafe=ከዩኒቨርስቲው ውጪ ከፍሎ የሚበላ

5,Space=አስተማሪ የሌለበት መማሪያ ክፍል

6,ቴንሽን ቦክስ=አልጋቸው ከታች የሆኑ
ተማሪዎች በአንሶላ የሚሰሩት መደበቂያ ወይም ላይብረሪ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ የሚያነብበት ቦታ

7,Registrar= ትግስታችሁ የሚለካበት ቦታ

8,Full Stop=በበፊት ስሙ Therefore ስጋ ወጥ

9,ሰቃይ=ካፌ በጊዜ ሚገባ

10,ችከላ= ንባብ

11አጤሬራ=Life saver

12,በረራ=በግ ተራ መሄድ

📚 @Bemnet_Library
🥰4👍1
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️
በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
👉ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 204
👉ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 192 ነው።
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።
አዩዘበሀሻ
=============🎉🎉🎉
ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ሂደት

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምደባ ሂደት የሚካሄደው በትምህርት ሚኒስቴር ነው።

How it works


🏢 Submission of Choices: After passing the university entrance exam, students fill out a placement form where they list their preferred universities and programs in order of preference.

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉ በኋላ ተማሪዎች የሚመርጧቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እና ፕሮግራሞች እንደየፍላጎታቸው የሚዘረዝሩበትን የምደባ ቅጽ ይሞላሉ።

🏢 Data Collection: The MoE collects all the placement forms and compiles the data. This includes the students' exam scores, their preferred universities.

MoE ሁሉንም የምደባ ቅጾችን ይሰበስባል እና መረጃውን ያጠናቅራል። ይህም የተማሪዎቹን የፈተና ውጤቶች፣ የሚወዷቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያካትታል።


🏢 Placement Algorithm: The MoE uses a placement algorithm to assign students to universities. This algorithm considers several factors:

MoE ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምደባ algorithm ይጠቀማል። ይህ algorithm  በርካታ መረጃዎችን ግምት ውስጥ ያስገባል

📌 Exam Scores(ያገኛችሁት ውጤት): Higher scores increase the likelihood of getting into more competitive programs and universities.

📌 Preferences(የ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ): The order of preferences listed by the students is taken into account.

📌 Quota Systems(የ ዩኒቨርሲቲው የመቀበል አቅም): Some universities and programs may have quotas based on regional representation, gender, or other criteria.


🏢 Assignment: Based on the algorithm, students are assigned to universities and programs.

በ መጨረሻም algorithmሙ ከ ላይ የተዘረዘሩትን በተቀበለው የ እናንተ መረጃ መሠረት ይመድባችኋል።

ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን  የ እናንተን ምርጫ
ማስጠበቅ ነው።

እውነተኛ ከ ሆነ የመረጃ ምንጭ አግንቸ በምትረዱት መልኩ አቅርቤላችኋለሁ።

ለሚያስፈልጋቸው Share በማድረግ አጋሩ!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass



ይሄ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ነው😁

ቺርስ ለነዛ ሽንት ቤት ገብተው መርገጫው ላይ መሰረተ ድንጋይ ጥለው ለሚወጡ ጀግኖች🥂 (I mean, how could they do that? በአንዱ ላይ በሁለቱም እግራቸው ተቀምጠው ወደሌላኛው ነው ሚያስወነጭፉት?😳😳)

ቺርስ ለነዛ ዶርም ውስጥ ካልሲ ስናጥብ መተው ወርዳችሁ በገንዳው እጠቡ ብለው ለሚሰግጡብን ዶርምተሪዎች🥂 (men ካልሲኮ ነው?🤧)

ቺርስ ለነዛ ላይብረሪ ከፊት ለፊታችን ተቀምጠው ለሚመሳሰጡት coupleኦች 🥂 (አንዳንዴ ግን አጋጫቸው አጋጫቸው ነው የሚለኝ😐 ብቻ ይኑሩልን እነሱ ባይኖሩ በማን እንቀና ነበር?🤧)

ቺርስ ለነዛ አንተ ከD, C- አስገባኝ  ብለህ አስተማሪውን ስትከታተል እነሱ ከA-, A አስገባልኝ እያሉ አስተማሪውን ለሚያስጨንቁት nerdኦች (ደሞኮ እንደ እድል የነሱን ሞልቶ አንተን ይከለክልህና ላለው ይጨመርለታል ብሎ ቅስምህን ሊሰብረው ይችላል🥺)

ቺርስ ለነዛ chapter 1&2 በራሳችሁ አንብቡ ብለውን chapter 3, 70 slide በአርባ ደቂቃ ጨልጠው ከነገ ወዲያ mid እስከ chapter 4 አለ ለሚሉን ክቡር መምህራኖቻችን (btw ፈተናው chapter 4ን ያጠቃልላል😭😭)

ቺርስ ለነዛ attendance ለሚሞሉልን፣ quiz ተሰቷል ቶሎ ድረስ ብለው ለሚደውሉልን፣ በአሳይመንት ስማችንን ለሚጽፉልን ለነዛ እንቁ ጓደኞቻችን🥂( አቦ እድሜና ጤና ይስጣቸው🤲)

ቺርስ ለነዛ entrance ላላለፉ ግን ህይወት ሰምሮላቸው እኛ break ስንሄድ ለሚጋብዙን 🥂 (ስለእነሱኮ ደስ ይለኛል ግን እኔም መውደቅ ነበረብኝ እንዴ?🤔)

ደሞ ቺርስ ለኛ ጤና ገብተን ጤና ላጣነው 🥂🥺


የግቢው ልጅ
3
ዛሬ አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ነው

ቀኑ ስለ ጡት ውበት እና ስለ ጡት መያዣ አይደለም - አለም አቀፍ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን እንጂ

👇🏾

በሚያሳዝን መልኩ በመቶ ሺህዎች ተከታይ ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ጨምሮ ይህንን ቀን ወደ ቀልድ እየቀየሩት ተመልክቻለሁ

በነገራችን ላይ የጡት ካንሰር ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ያጠቃል !!

አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ስለ ጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ : ሴቶች ጡታቸውን በመዳበስ ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታቸውን የሚያረጋግጡበት: ወደ ጤና ተቋም ሄደው ጡታቸውን የሚመረመሩበት እንዲሁም በጡት ካንሰር የሚሰቃዩ እና ህይወታቸው ያለፉ ወገኖችን የምናስብበት ቀን ነው

አንዳንዴም የምንቀልድበትን መምረጥ ጥሩ ነው

👇🏾

በዚህ ቀን ስንቀልድ በጡት ካንሰር እየተሰቃዩ በሚገኙ እና በጡት ካንሰር የሚወዷቸውን ሰዎች በተነጠቁ ሰዎች ላይ ነው የምንቀልደው 


ZMELAK ENDRIS
👍21
Active and Passive Voices (1).pdf
414.3 KB
📂 Short Note

Communicative English Language Skills II

Grammar

Chapter 1: Active and passive voices
Chapter 2: Future Tense



—————————-

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Exam Book - Emerging Technologies.pdf
828.3 KB
📑 Exam Book - Emerging Technologies

📲 ተጨማሪ Exam Book እና Study Books/Short Notes አፕልኬሽናችን ጋ ያገኛሉ

👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ

👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

—————————-

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Exam Book - Economics.pdf
595.6 KB
📑 Exam Book - Economics

📲 ተጨማሪ Exam Book እና Study Books/Short Notes አፕልኬሽናችን ጋ ያገኛሉ

👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ

👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

—————————-

🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ 📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል። ጥላቻ፣ክፋት፣ግልፍተኝነት፣ራስን መውደድ.......አንዱ ይኖርበታል።ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ፣ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን።

📓 ጠበኛ እውነቶች


✍️ ሜሪ ፈለቀ
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
2❤‍🔥2👍1
https://aaaonline.info/aamXTS


☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻Eskahun kalsemachihu Melkam zena lesetoch live slegebu bcha yemikefl

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍2👏1
ለስልክ ሌባ መርዶ የተባለ ዜና
ጎግል የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አሳወቀ።
ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል።
አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል።
ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡

ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡
አልአይን
👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇🏻

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🤩1
ለፈገግታ ብቻ ... (ሚስት ጠላሁ) 😂👐

ሰውዬው ጠዋት ወደ ስራ ሲሄድ ሚስቱ የረሳቸውን ነገሮች ሁሌም ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ትነግረዋለች። ብዙ ጊዜ ግን ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው !» እያለች ታፌዝበታለች።

«እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ነገሮች አንድ በአንድ በዝርዝር ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ እንደወትሮው ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ?? ...

«ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ» 😂

የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ......
🤣2👍1🥰1