Forwarded from A+ Tutorial Class
e deserves for."
በቀጣይ Fallacies of Weak Induction እናያለን
ሰላም ሁኑ🤗
አስተያይትና ጥያቄ👇
@Ucan_Scorebot
©A+ Tutorial Class
በቀጣይ Fallacies of Weak Induction እናያለን
ሰላም ሁኑ🤗
አስተያይትና ጥያቄ👇
@Ucan_Scorebot
©A+ Tutorial Class
Forwarded from 💓𝓎𝑒𝓃𝒶𝓉𝓊 𝓁𝒾𝒿💓 "In der Ruhe liegt die Kraft."
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌹
🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹🌹
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌺 🌺 🌺
🌺 🌺🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹
❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤❤ ❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌹
🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌷🌷
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹🌹
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌺 🌺 🌺
🌺 🌺🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺 🌺 🌺 🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹
❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤❤ ❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
👨💻A+ Tutorial Class
👨🏫👩🏫 ለማህበራዊ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ የጋራ የሆኑትን ኮርሶች በፍሬሽማን ኮርስ ላይ ልምድ ባካበቱ ሰቃይ እና ቀለሜ በሆኑ የግቢ ተማሪዎች የተሰናዳ tutorial የመስጠት ድግስ።
🎈 Logic and Critical thinking ( 3 credit hours)
🎈General psychology ( 3 credit hours)
🎈Communicative English Skills ( 3 credit hours)
🎈 Maths( 3 credit hours)
👆 ከላይ የተዘረዘሩትን ኮርሶች ባላቸው credit hours መሰረት ለተማሪዎች ግልፅ በሆነና ሊገባቸው በሚችል መልኩ በ ኖት ትምህርቱ በሰቃይ የግቢ ተማሪዎች ይሰጣል።
ይህንን የTutorial Class ለየት የሚያደረገው ምንድነው?
1⃣ ትምህርቱ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ከሰኞ እስከ ሀሙስ በ ኖት የሚሰጥ ነው።
2⃣ በ እያንዳንዱ ቻፕተር ከተለያዩ መፅሀፍት እና ግቢ የተውጣጡ ለፈተና የሚያግዛችሁ worksheet ተዘጋጅቶ ይሰጣችሗል።
3⃣ ተማሪዎች ከተማሩት ውስጥ ያልገባቸውን ጥያቄ መጠየቅ የሚችሉበት መድረክ የተመቻቸ ነው
4⃣ በሳምንት ሶስት ቀን የካርድ ሽልማት የሚኖርበት ነው።
እና የተለያዩ ብዙ ልዩ ነገሮች የተካተተበት ነው፥ እንዲሁም 👨💼👩💼 ከተለያዩ ግቢ የተውጣጡ ሰቃይ ተማሪዎችን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ለእናንተ የሚጠቅሙ የግቢ ልምዶችን እና ተሞክሮዎችን ያጋራሉ።
😴 በቃ በአጭሩ ፍሬሽማን ኮርሶችን አሪፍ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ምትፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባት A+ tutorial class ን በመቀላቀል እጅግ በጣም ጠቃሚ እና መሰረታዊ የሚባሉ ትምህርቶችን በግቢ ቀለሜ ተማሪዎች በኩል ማግኘት ትችላላችሁ።
ያ ብቻ ሳይሆን ትምህርቱን ቀልጠፍ ባለ መንገድ በመስጠት 2 ወር ባልሞላ ጊዜ የሚጨርሱበት ነው።
👨🏫 በዛ ላይ ለመመዝገብ የሁሉንም ተማሪዎች ኪስ ያማከለ ነው።
🍄 5 ብር ብቻ ከፍለው በመመዝገብ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ ማስተርስዎን ይስሩ A+።
@FreshmanCourseRegisterbot
ትምህርቱ እስኪጀመር ሌሎች ተማሪዎችን ይጋብዙ(#Share)

የA+ Tutorial Class ይዘቶች
👩🏫 ከዚህ በፊት እንዳያቹት ትምህርቱ ከሰኞ እስከ አርብ የሚተላለፍ ነው።
🎬 Monday Morning 3:00 :
🌹
🧭 Tuesday Morning 3:00-
🌺 General
⏱Wednesday Morning 3:00 -
🌷
⏰Thursday morning 3:00 -
🥀
📚 አርብ(Friday) ላይ ከሰኞ እስከ አርብ ከተማርናቸው ውስጥ ጥያቄዎች በ Poll ይለቀቃሉ።
📕 ቻፕተሮችን እንደጨረስን worksheet ተዘጋጅቶ ይለቀቃል።
📍 ቅዳሜ ዕለት የተለያዩ የዩኒቨርስቲ ቀለሜ ተማሪዎች ምክር የሚለቀቅበት ነው።
እሁድ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖራል አራቱንም ኮርሶች። ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጣም ተማሪ የካርድ ሽልማት ይበረከትለታል።
Mid exam - 30%
Assignment - 20%
Final exam - 50%
👨🎓👩🎓 3.5 እና ከዛ በላይ ያመጣ የማዕረግ ተሸላሚ ይሆናል።
እናመሰግናለን!
@FreshmanCourseRegisterBot
👩🏫 ከዚህ በፊት እንዳያቹት ትምህርቱ ከሰኞ እስከ አርብ የሚተላለፍ ነው።
🎬 Monday Morning 3:00 :
🌹
Logic & Critical Thinking🧭 Tuesday Morning 3:00-
🌺 General
Psychology ⏱Wednesday Morning 3:00 -
🌷
Communicative English Skill I ⏰Thursday morning 3:00 -
🥀
Mathematics📚 አርብ(Friday) ላይ ከሰኞ እስከ አርብ ከተማርናቸው ውስጥ ጥያቄዎች በ Poll ይለቀቃሉ።
📕 ቻፕተሮችን እንደጨረስን worksheet ተዘጋጅቶ ይለቀቃል።
📍 ቅዳሜ ዕለት የተለያዩ የዩኒቨርስቲ ቀለሜ ተማሪዎች ምክር የሚለቀቅበት ነው።
እሁድ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖራል አራቱንም ኮርሶች። ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጣም ተማሪ የካርድ ሽልማት ይበረከትለታል።
Mid exam - 30%
Assignment - 20%
Final exam - 50%
👨🎓👩🎓 3.5 እና ከዛ በላይ ያመጣ የማዕረግ ተሸላሚ ይሆናል።
እናመሰግናለን!
@FreshmanCourseRegisterBot
ብዞዎቻችሁ በውስጥ መስመር ትምህርቱ መች ይጀምራል? በማለት እየጠየቃችሁን ነው።
ኮርሱ ነገ ጠዋት ይጀምራል፣ በተቻላችሁ አቅም ለሌሎች ተማሪዎች እንዲመዘገቡ
የቦቱን ሊንክ Copy በማድረግ ላኩላቸው👇
@FreshmanCourseRegisterBot
ኮርሱ ነገ ጠዋት ይጀምራል፣ በተቻላችሁ አቅም ለሌሎች ተማሪዎች እንዲመዘገቡ
የቦቱን ሊንክ Copy በማድረግ ላኩላቸው👇
@FreshmanCourseRegisterBot
©2013 by the A+ Tutorial class, Ethiopia.
All rights reserved. No part of this Tutorial course may be reproduced, stored in a retrieval system or transmitted(forwarded) to another Channel or Group, Without the prior permission of the A+ tutorial class Adminstators.
መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። በዚህ ቻናል የሚተላለፈው የፍሬሽ ማን የጋራ ኮርስ ትምህረት በምንም መንገድ ያለ ፈቃድ በሌሎች ቻናሎች ወይም ግሩፖች ማስተላለፍ በህግ ያስጠይቃል።
Copyright and Neighbouring Rights protection.

✍ በ A+ tutorial class ተዘጋጅቶ የቀረበ።
📚
📍 በዚህ ቻፕተር ስር ምን ምን እናያለን
🌹 Definition of psychology and related concepts.
🌹 Goals of psychology
🌷 Historical background and major perspectives in psychology
🌹 Branches/subfields of psychology
📌 Definition of Psychology & Related concepts
The word "psychology" is derived from two Greek words 'psyche' and 'logos'.
🎈 Psyche(ሳይኬ) - refers to mind, soul or sprit.
🎈 Logos (ሎጎስ) - means study, knowledge or discourse.
Therefore, by combining the two Greek words the term "psychology" epistemologically(አንድ ነገር በብዙ መንገድ ትርጉም ሊሰጠው ይችላል Etymologically, Epistemologically... ወደ ፊት Logic ላይ ትማሩታላችሁ) refers to the study of the mind, soul, or spirit.
ሳይኮሎጂስቶች ግን በተለያየ መንገድ ነው ሳይኮሎጂን የሚያብራሩት ነገረ ግን አብዛኞቹ በዚህ ላይ ይስማማሉ፦
📖 Psychology is the scientific study of human behavior and the underlying mental.
🎯 ሳይኮሎጂ ማለት ስለ ሰው ልጅ ባህሪና ስለ ዋናው አይምሮአቸው(አስተሳሰባቸው) የሚያጠና ሳይንስ ነው።
👆 ልብ በሉ ከላይ በዋናነት 3 ነገሮች ተጠቅሰዋል፦
1⃣
ይህ ማለት አንድ ሳይኮሎጂስት የሰዉን ባህሪ እና ስነልቦና ሊመረምር ከፈለገ ከመሬት ተነስቶ ስሜት ላይ ተመስርቶ አይደለም::
He Must use Sceintific methods.
Scientific methods ደግሞ lower class ላይ እንደተማርነው (observation,asking the question,hypothesis...እያለ የሚቀጥለው ነው፥ Psychologyም ይህንን ሂደት መከተል አለበት።)
2⃣ Behavior : refers to all of our overt actions and reactions.
👉 Overt ማለት ውጫዊ ባህሪያት ማለት ነው:: such as talking( የአነጋገራችን ሁኔታ), facial expressions( ፊታችን ላይ የሚነበበው ስሜት), movement(እንቅስቃሴዎቻችን), etc.
3⃣ Mental processes: refer to all the internal, covert activities of our minds, such as thinking, feeling, remembering, etc.
👉 Mental process ማለት ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሊያዩት የማይችሉ ፡ ድብቅ የሆነ በ ውስጣችን ያለ የ አዕምሮአችን ስራ ወይም እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ማሰላሰል ፡ ስለ አንድ ነገር የተሰማን ስሜት ፡ ስለ አንድ ነገር ማስታወስ ወዘተ።
😎 ስለዚህ psychology ማለት ሳይንሳዊ ዘዴዎችን ተጠቅመን ስለ ሰው ልጆች ውጫዊ እና ውስጣዊ ባህሪ እንዲሁም አስተሳሰብ ማጥናት ማለት ነው።
🤔እናንተስ ቀድሞ ስለ ሳይኮሎጂ ምን አይነት መረዳት ነበራችሁ?
📌 Goals of Pyschology
🤔 ይህ ማለት ሳይኮሎጂ ለምን አስፈለገ? ግቡ ምንድነው?
👨🏫 ሳይኮሎጂ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ ና አስተሳሰብ ሲያጠና ሊያሳካቸው የሚፈልገው አራት መሰረታዊ አላማዎች ወይም ግቦች አሉት።
Psychology has four goals፡
📍description
📍explanation
📍 prediction
📍 control
አንድ በአንድ እንያቸው እስኪ።
🔶 Description - it involves observing the behavior and noticing everything about it.
🔷 Description ማለት አንድ ሰው ውስጡ ላይ ያለውን ስሜት(ሀዘን ፡ ደስታ ፡ ጭንቀት ወዘተ) በውጨኛው የስሜት ህዋሱ በሚያንፀባርቅበት ጊዜ የሰውየውን ውጫዊ ባህሪ ፡ የሚያሳየውን ውጫዊ ስሜት ማወቅ ፡ መረዳት ፡ ማስተዋል ማለት ነው።
👉በአጭሩ ሰዎች የሚያሳዩትን ስሜት ፡ የሰዎችን ባህሪ መረዳት መገንዘብ description ይባላል።
ስለዚህ🙌
"What is happening?"
(ምን ሁኖ ነው ? ምን ተፈጥሮ ነው?)
"Where does it happen?"
(መቼ ነው የተፈጠረው?)
" To Whom does it happen?.."
( ማን ላይ ነው የተፈጠረው?)
እና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ መፈለግ ነው።
ለምሳሌ😎
አንዱ ፍሬው(ፍሬሽማን) ትምህርቱን በ አግባቡ ለመከታተል ከተቸገረ ፣ ውጤት ቢቀንስበት እና Class ውስጥ ጭንቀት ቢታይበት፣ ...ይሄ Description ነው ምክንያቱም ውጫዊ የሆነ የጭንቀት የመረበሽ ስሜት ከሱ ላይ ማየት ስለምንችል እና ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄ ይመልሳል።
🔶 Explanation: It is about trying to find reasons for the observed behavior.
🔷 Explanation ማለት የሰውየውን ውጫዊ ስሜት እና ባህሪ ከተረዳን ካወቅን በሗላ ፡ ሰውየው ያንን ስሜት ወይም ባህሪ ያሳየበትን ምክንያት ለማወቅ ጥረት የማድረግ እና ምክንያቱን የመግለፅ ሒደት ነው።
ይሄ ደግሞ
"Why it is happening?🤔"
ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚፈለግ ነው።
😎ለምሳሌ በላይኛው👆 የፍሬው ልጅ ምሳሌ
"ልጁ #ለምን እንደዛ ሆነ?🤔"
" ልጁ ለምን ውጤቱ ቀነሰ?🤔"
" ልጁ ለምን የመረበሽ የመጨነቅ ስሜት እና ባህሪ አሳየ?🤔"
ብለን በመጠየቅ ምክንያቱን ማወቅ እና መግለፅ explanation ይባላል።
☹️ለምሳሌ ልጁ እንደዚያ የሆነው ምናልባት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቶ ይሆናል። (Also explanation is the process forming Theory.)
🔶 Prediction : It is about determining what will happen in the future.
🔷 Prediction ከስሙ እንደምንረዳው ስለወደፊቱ መተንበይ ነው። ስለዚህ ሰውየው ከሚያሳየው ስሜት በመነሳት እንዲሁም ምክንያቱን መሰረት በማድረግ ወደ ፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፡ ሰውየው ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ prediction ተብሎ ይጠራል።
ከላይ በወሰድነው ምሳሌ መሠረት "ይሄ ልጅ ወደፊት ምን ሊሆን ይችላል?" ምናልባት በትምህርቱ ውጤታማ ላይሆን ይችላል ፡ ትምህርቱን ሊያቋርጠው ይችላል ወይም ደግሞ እራሱን ሊያጠፋ ይችላል።" ይሄ prediction(ትንበያ) ነው።
📚
CHAPTER ONE ESSENCE OF PSYCHOLOGY📍 በዚህ ቻፕተር ስር ምን ምን እናያለን
🌹 Definition of psychology and related concepts.
🌹 Goals of psychology
🌷 Historical background and major perspectives in psychology
🌹 Branches/subfields of psychology
📌 Definition of Psychology & Related concepts
The word "psychology" is derived from two Greek words 'psyche' and 'logos'.
🎈 Psyche(ሳይኬ) - refers to mind, soul or sprit.
🎈 Logos (ሎጎስ) - means study, knowledge or discourse.
Therefore, by combining the two Greek words the term "psychology" epistemologically(አንድ ነገር በብዙ መንገድ ትርጉም ሊሰጠው ይችላል Etymologically, Epistemologically... ወደ ፊት Logic ላይ ትማሩታላችሁ) refers to the study of the mind, soul, or spirit.
ሳይኮሎጂስቶች ግን በተለያየ መንገድ ነው ሳይኮሎጂን የሚያብራሩት ነገረ ግን አብዛኞቹ በዚህ ላይ ይስማማሉ፦
📖 Psychology is the scientific study of human behavior and the underlying mental.
🎯 ሳይኮሎጂ ማለት ስለ ሰው ልጅ ባህሪና ስለ ዋናው አይምሮአቸው(አስተሳሰባቸው) የሚያጠና ሳይንስ ነው።
👆 ልብ በሉ ከላይ በዋናነት 3 ነገሮች ተጠቅሰዋል፦
1⃣
Science ፦ psychology uses scientific methods to study behavior and mental processes in both humans and animals.ይህ ማለት አንድ ሳይኮሎጂስት የሰዉን ባህሪ እና ስነልቦና ሊመረምር ከፈለገ ከመሬት ተነስቶ ስሜት ላይ ተመስርቶ አይደለም::
He Must use Sceintific methods.
Scientific methods ደግሞ lower class ላይ እንደተማርነው (observation,asking the question,hypothesis...እያለ የሚቀጥለው ነው፥ Psychologyም ይህንን ሂደት መከተል አለበት።)
2⃣ Behavior : refers to all of our overt actions and reactions.
👉 Overt ማለት ውጫዊ ባህሪያት ማለት ነው:: such as talking( የአነጋገራችን ሁኔታ), facial expressions( ፊታችን ላይ የሚነበበው ስሜት), movement(እንቅስቃሴዎቻችን), etc.
3⃣ Mental processes: refer to all the internal, covert activities of our minds, such as thinking, feeling, remembering, etc.
👉 Mental process ማለት ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሊያዩት የማይችሉ ፡ ድብቅ የሆነ በ ውስጣችን ያለ የ አዕምሮአችን ስራ ወይም እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ማሰላሰል ፡ ስለ አንድ ነገር የተሰማን ስሜት ፡ ስለ አንድ ነገር ማስታወስ ወዘተ።
😎 ስለዚህ psychology ማለት ሳይንሳዊ ዘዴዎችን ተጠቅመን ስለ ሰው ልጆች ውጫዊ እና ውስጣዊ ባህሪ እንዲሁም አስተሳሰብ ማጥናት ማለት ነው።
🤔እናንተስ ቀድሞ ስለ ሳይኮሎጂ ምን አይነት መረዳት ነበራችሁ?
📌 Goals of Pyschology
🤔 ይህ ማለት ሳይኮሎጂ ለምን አስፈለገ? ግቡ ምንድነው?
👨🏫 ሳይኮሎጂ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ ና አስተሳሰብ ሲያጠና ሊያሳካቸው የሚፈልገው አራት መሰረታዊ አላማዎች ወይም ግቦች አሉት።
Psychology has four goals፡
📍description
📍explanation
📍 prediction
📍 control
አንድ በአንድ እንያቸው እስኪ።
🔶 Description - it involves observing the behavior and noticing everything about it.
🔷 Description ማለት አንድ ሰው ውስጡ ላይ ያለውን ስሜት(ሀዘን ፡ ደስታ ፡ ጭንቀት ወዘተ) በውጨኛው የስሜት ህዋሱ በሚያንፀባርቅበት ጊዜ የሰውየውን ውጫዊ ባህሪ ፡ የሚያሳየውን ውጫዊ ስሜት ማወቅ ፡ መረዳት ፡ ማስተዋል ማለት ነው።
👉በአጭሩ ሰዎች የሚያሳዩትን ስሜት ፡ የሰዎችን ባህሪ መረዳት መገንዘብ description ይባላል።
ስለዚህ🙌
"What is happening?"
(ምን ሁኖ ነው ? ምን ተፈጥሮ ነው?)
"Where does it happen?"
(መቼ ነው የተፈጠረው?)
" To Whom does it happen?.."
( ማን ላይ ነው የተፈጠረው?)
እና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ መፈለግ ነው።
ለምሳሌ😎
አንዱ ፍሬው(ፍሬሽማን) ትምህርቱን በ አግባቡ ለመከታተል ከተቸገረ ፣ ውጤት ቢቀንስበት እና Class ውስጥ ጭንቀት ቢታይበት፣ ...ይሄ Description ነው ምክንያቱም ውጫዊ የሆነ የጭንቀት የመረበሽ ስሜት ከሱ ላይ ማየት ስለምንችል እና ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄ ይመልሳል።
🔶 Explanation: It is about trying to find reasons for the observed behavior.
🔷 Explanation ማለት የሰውየውን ውጫዊ ስሜት እና ባህሪ ከተረዳን ካወቅን በሗላ ፡ ሰውየው ያንን ስሜት ወይም ባህሪ ያሳየበትን ምክንያት ለማወቅ ጥረት የማድረግ እና ምክንያቱን የመግለፅ ሒደት ነው።
ይሄ ደግሞ
"Why it is happening?🤔"
ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚፈለግ ነው።
😎ለምሳሌ በላይኛው👆 የፍሬው ልጅ ምሳሌ
"ልጁ #ለምን እንደዛ ሆነ?🤔"
" ልጁ ለምን ውጤቱ ቀነሰ?🤔"
" ልጁ ለምን የመረበሽ የመጨነቅ ስሜት እና ባህሪ አሳየ?🤔"
ብለን በመጠየቅ ምክንያቱን ማወቅ እና መግለፅ explanation ይባላል።
☹️ለምሳሌ ልጁ እንደዚያ የሆነው ምናልባት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቶ ይሆናል። (Also explanation is the process forming Theory.)
🔶 Prediction : It is about determining what will happen in the future.
🔷 Prediction ከስሙ እንደምንረዳው ስለወደፊቱ መተንበይ ነው። ስለዚህ ሰውየው ከሚያሳየው ስሜት በመነሳት እንዲሁም ምክንያቱን መሰረት በማድረግ ወደ ፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፡ ሰውየው ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ prediction ተብሎ ይጠራል።
ከላይ በወሰድነው ምሳሌ መሠረት "ይሄ ልጅ ወደፊት ምን ሊሆን ይችላል?" ምናልባት በትምህርቱ ውጤታማ ላይሆን ይችላል ፡ ትምህርቱን ሊያቋርጠው ይችላል ወይም ደግሞ እራሱን ሊያጠፋ ይችላል።" ይሄ prediction(ትንበያ) ነው።
🔶 Control - refers to modify or change the behavior from undesirable one( such as falling in school) to desirable one( academic success).
🔷 Control ማለት ነገሩን መቆጣጠር ማለት ነው። ማለትም ሰውየው ከገባበት ስነ ልቦናዊ ጫና ወጥቶ እንዴት ወደ ስኬት ሊመጣ ይችላል የሚለውን የሚያጠና ነው። ስለዚህ😊
"How it can be changed?" ለሚለው መልስ የሚፈልግ የ ሳይኮሎጂ Goal ነው።
Control ላይ ነው የ ሳይኮሎጂስቶች ብቃት የሚለካው😁።
📌 ስለዚህ የ ሳይኮሎጂ ዋነኛ አላማ(goal)
👉 የሰውየውን ስሜቶ መረዳት ( Description).
👉 ለ ስሜቱ መነሻ የሆነውን ምክንያት ማወቅ እና መግለፅ( Explanation).
👉 ከ ሰውየው ስሜት ሁኔታ እና ምክንያት በመነሳት ስለ ሰውየው ወደፊት መተንበይ( prediction).
👉 ሰውየው ከገባበት አዘቅት ውስጥ ፡ ካጋጠመው ችግር እና ስነ ልቦናዊ ጫና ማውጣት( control).
ስለዚህ የ ሳይኮሎጂን definition እና goal ያዟቸው ፡ አንብቧቸው ፈተና ላይ ስለሚወጡ።
©A+ tutorial classes

🙌 ሻሎም የ A+ tutorial class ተከታታዮች።
እንደሚታወቀው ትናንት የ ቲቶርያል ትምህርቱ ተጀምሯል።
ሮብ ሮብ Communicative English Skill I ለማስተማር ያሰብን ቢሆንም ፡ ወደ ሰኞ ፕሮግራሙ እንዲቀየር ሁኗል። ምክንያቱም የ ሎጂክን ትምህርት በሳምንት ሁለት ጊዜ ለመስጠት ስላሰብን ፡ ስለዚህ ዛሬ የ ሎጂክ ትምህርት ኖት እንለቃለን ማለት።
በ voice መማር የምትፈልጉ ከሆነ መሰረታዊ የሚባሉ እና ወሰብሰብ ያሉ ርዕሶችን በ voice የምናስተምራችሁ ይሆናል።
©A+ tutorial class

📍ዛሬ የምንማረው ትምህርት ፈተና ላይ መውጣቱ ስለማይቀር ሁላችሁም በደምብ ልትረዱት ይገባል። ያልገባችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በ @Inquiry_receving_bot መጠየቅ ትችላላችሁ።
😊ፈታ በሉ ኣ🕺💃🕺💃። Over መውጣቱን ግቢ ስትገቡ ትደርሱበታላችሁ😜። አሁን ወደ ትምህርት ፡ የትምህርት ጊዜ☺️።
📗 Chapter Two
📕
🎈 Types of Argument
✏️There are two types of Argument:
📍 Deductive Argument
📍 Inductive Argument
በባለፈው ትምህርታችን ስለ Deductive argument ተምረናል። እስቲ ማነው የሚያስታውስልኝ🤔? እጁን አውጥቶ የሚመልስ የለም😦! እኔ ቲቸር🙋♀ እኔ ቲቸር🙋♂ እኔ ቲቸር...😂። እሺ አቦቸር መልስ☺️።
እሺ ለማንኛውም ዛሬ የምንማረው ስለ Inductive argument ነው።
🌹Inductive argument
📍Inductive argument - is an argument in which the premises are claimed to support the conclusion in such a way that it is improbable that the premises be true and the conclusion false.
📍Inductive argument - is an argument in which the conclusion is claimed to follow only probably from the premises.
📍Inductive argument - is an argument that involves probabilistic reasoning.
😊 እሺ አሁን ፅንሰ ሀሳቡን ለመረዳት እንሞክር።
Inductive argument የ argument አይነት ነው። argument ማለት ደግሞ ማስረጃዎችን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ መስጠት ነው። ታዲያ🤔
🤗ማስረጃዎቹ(premises) ድምዳሜውን(conclusion) በአብዛሀኛው(80% ወይም 90% ምናምን) ዋስትና የሚሆኑት ከሆነ Inductive argument ይባላል። 🤔ይህ ማለት ደግሞ
Inductive argument ላይ ያሉት premises(የቀረቡት ማስረጃዎች) እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን assume እናደርጋለን። ታዲያ እውነት ናቸው ብለን assume ያደርግናቸው premises(ማስረጃዎች) ለ ድምዳሜው(conclusion) 80 ምናምን ፐርሰንት ወይ ደግሞ 90 ምናምን ፐርሰንት ዋስትና ስለሚሆኑት ፡ ድምዳሜው ውሸት የመሆን ዕድል አይኖረውም ወይም ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው(improbable)::
🥺በደምብ ተከታተሉኝ እዚህ ጋ። ማነህ አቦቸር አትረብሽ😁ፈታ እያላችሁ እሺ።
ተመልከቱ👇
🔶 Deductive argument ላይ ማስረጃዎቹ(premises) ለ ድምዳሜው(conclusion) ሙለ በሙሉ(100%) ዋስትና ናቸው።
🤗 ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ከሆኑ ድምዳሜውም(conclusion) እውነት ነው(100%) ወይም ውሸት መሆን አይችልም(impossible)::
👆 ማስረጃዎቹ ደግሞ በ ነባራዊው አለም እውነት ቢሆኑም ውሸት ቢሆኑም እኛ በ አምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን ነው assume የምናደርገው።
🔶 Inductive argument ላይ ደግሞ ማስረጃዎቹ(premises) ለድምዳሜው(conclusion) 80% ወይ ደግሞ 90% ምናምን ነው ዋስትና የሚሆኑት።
🤗 ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ከሆኑ ድምዳሜው(conclusion) እውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው(80% or 90% ምናምን)። በሌላ አባባል ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው(improbable)::
👆ታዲያ ማስረጃዎቹ(Premises) በ ነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ እኛ በአምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ናቸው፡ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion) ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ(improbable) ፡ በሌላ አባባል እውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ ፡ Inductive argument ይባላል።
☺️ በእርግጠኝነት አሁን የ Deductive እና Inductive argument ልዩነት ገብቷችሗል።
🙌 ተወዳጆች ሆይ እስቲ ምሳሌዎችን እንመልከት😘።
🌀Example 1
Argument I👇
All women are beautiful.
Hana is a woman.
Thus, Hana is beautiful.
Argument II
Most women are beautiful.
Hana is a woman.
Thus, Hana is beautiful.
👆 አያችሁ አይደል ሁለቱን argument 🥺::
😤የትኛው ነው Deductive argument? የትኛው ነው Inductive argument?
🙋♂🙋♀ እስቲ ማነው የሚመልስ? ጫላ እጁን አውጥቷል። ጫላ እስቲ ና ውጣ ና አስረዳን። ቾክ እዛጋ አለልህ ማርከር እንካ🖍።
😡ሽሽሽ አትረብሹ። ምንድን ነው የሚያስቃችሁ አያስቅም😂። አቦ ሳቁልኝ። እሺ ጫላ ቀጥል ፡ አስተምር። "እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ" ብሎ ጫላ ማስረዳቱን ቀጠለ።
አንድ argument Deductive ወይም Inductive መሆኑን ለማወቅ መጀመሪያ የምናደርገው ነገር
🌷Step 1
ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን assume እናደርጋለን። በ ትክክለኛው አለም እውነትም ውሸትም ሊሆኑ ይችላሉ። እኛ አያገባንም ዝም ብለን እውነት ነው ብለን assume እናደርጋለን።
🌷step 2
ስለዚህ ማስረጃዎቹ(premise) እውነት ናቸው። ታዲያ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜውም(conclusion) እውነት ከሆነ ወይም ውሸት መሆን የማይችል ከሆነ argument ቱ Deductive argument ይባላል። በአንፃሩ ደግሞ
ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion) እውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ ወይም ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ argument ቱ Inductive argument ይባላል። ስለዚህ ምሳሌውን እስቲ እናብራራው :
Argument I (የመጀመሪያው argument)👇
All women are beautiful.Hana is a woman.Thus, Hana is beautiful.
All women are beautiful የሚለው እና Hana is a woman የሚለው ማስረጃዎች(premises) ናቸው። ስለዚህ እውነት ናቸው ብለን በአምሮአችን assume እናደርጋለን። ከዛ
"ሁሉም ሴቶች ቆንጆ ከሆኑ ፡ ሀና ሴት ከሆነች ስለዚህ ሀና ቆንጆ ናት።" ስለዚህ
"ሀና ቅንጆ ናት" የሚለው ድምዳሜ(conclusion) እውነት ነው ምክንያቱም ማስረጃዎቹ ለድምዳሜው ሙሉ ዋስትና ስለሚሆኑት። ስለዚህ Deductive argument ነው።
🌷ሁለተኛውን argument(argument II) ን እንመልከት።
"Most women are beautiful. Hana is a woman. Thus, Hana is beautiful."
📍Most women are beautiful የሚለው እና Hana is a woman የሚለው ማስረጃዎች(premises) ናቸው። ስለዚህ እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ከዛ
😊ፈታ በሉ ኣ🕺💃🕺💃። Over መውጣቱን ግቢ ስትገቡ ትደርሱበታላችሁ😜። አሁን ወደ ትምህርት ፡ የትምህርት ጊዜ☺️።
📗 Chapter Two
📕
Basic Concepts of Logic🎈 Types of Argument

"አብዛሀኞች ሴቶች ቆንጆ ከሆኑ ፡ ሀና ሴት ከሆነች ስለዚህ ሀና ቆንጆ ናት" ተመልከቱ እዚጋ🥺
አብዛሀኞቹ ሴቶች ቆንጆ ናቸው ፡ ሀና ሴት ናት። ታዲያ ሀና ከአብዛሀኞቹ ሴቶች ውስጥ የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ ነው ፡ ስለዚህ ሀና ቆንጆ የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ ነው። ማለትም ድምዳሜ ዕውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ Inductive argument ነው። so,
እንዴት ነው ሀና ከ አብዛሀኞቹ ሴቶች (most women are beautiful) የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ የሆነው🤔? Probability ተምራችሗል ኣ።
🌷Argument I- Deductive
🌷Argument II- Inductive
እስቲ ለጫላ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አጨብጭቡለት👏👏።
😊ልዩነቱ በደምብ እንዲገባችሁ ብዬ ነው ነው እንጂ Deductive argument ን ባለፈው ተምረናል። ዛሬ የምንማረው Inductive argument ን ነው።
👩💻 እሺ አሁን ደግሞ የምንማረው አንድ argument Inductive argument መሆኑን ለማወቅ የሚረዱን መለያ ዘዴዎችን ነው። ሶስት መለያ ዘዴዎች አሉ።
1) The actual strength of the inferential claim between the premises and the conclusion.
2) Indicator words.
3) character or form of argument.
ሶስቱንም ዘዴዎች በደምብ እንመልከታቸው😊።

ይህ ዘዴ ቅድም የነገርኳችሁ ነው። ማለትም ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን assume እናደርጋለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው። ታዲያ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ፡ ድምዳሜው ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ(improbable) ወይም ዕውነት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ Inductive argument ይባላል።
2) 🌹Indicator words
አንድ argument Inductive መሆኑን ለማወቅ ከምንጠቀምባቸው ዘዴዎች አንዱ indicator words ን መጠቀም ነው።
🎈Inductive argument ማለት ማስረጃዎቹ ለ ድምዳሜው በአብዛሀኛው(80% 90%) ዋስትና የሚሆኑበት ሒደት ነው። ታዲያ ማስረጃዎቹ ለድምዳሜው በአብዛሀኛው ዋስትና መሆናቸውን ለማመልከት ጠቋሚ ቃላትን እንጠቀማለን። እነዚህ ጠቋሚ ቃላት Inductive indicator words ይባላሉ። ታዲያ እነዚህ ጠቋሚ ቃላት ምን ምን ናቸው🤔?
🔥Inductive indicator words👇
📍Probably(probable)
📍Improbably(improbable)
📍Plausibly(plausible)
📍Implausibly(implausible
📍Likely
📍Unlikely
📍Reasonable to conclude
ስለዚህ እነዚህን👆ጠቋሚ ቃላት ድምዳሜው(conclusion) ላይ የሚጠቀም argument Inductive argument ይባላል። እስቲ ምሳሌዎችን እንመልከት☺️
🔷Example 1
The Vast majority of film actors are charismatic.
Teddy Afro is a film actor.
Therefore, probably Teddy Afro is charismatic.
🔷Example 2
It has rained for the past five consecutive days. Therefore, it is likely to rain today.
👆ስለዚህ Example 1 እና Example 2 Inductive argument ናቸው ማለት ነው። ምክንያቱም probably እና likely የሚባሉ Inductive indicator words ስለተጠቀሙ።
👐🙌👐 ክቡራት እና ክቡራን ተከታታዮቻችን ከመሸጋገሪያ ወሬ በሗላ ተመልሰን እንመጣለን ፡ አብራችሁን ሁኑ።
"ወሬ ወሬ አይ ወሬ ኸረ ወሬ..😁 እስቲ አንድ ወሬ ላውራችሁ ፈታ በሉልኝ ውዶቼ::"
"የመጀመሪያ አመት የግቢ ተማሪ እያለሁ Dynamics የሚባል ኮርስ ወስጃለሁ። እናንተም General Physics ላይ ትወስዱታላችሁ። እና ምን ተፈጠረ መሰላችሁ👶። highschool እና pre ላይ ስንማር normal force ማለት ዕቃዎችን ደግፎ የሚይዝ upward force ነው እየተባልን ነው የተማርነው። እና Dynamics ኮርስ ላይ ስንማር ግን መምህሩ downward force ነው አለ። ከዛ አንድ የክላሳችን ተማሪ ምን አለ መሰላችሁ "ቲቸር normal force እኮ downward ሆነ ማለት እኔን ወደ ላይ ደግፎ የሚይዘኝ force ስለማይኖር ተገልብጬ በጭንቅላቴ ነው የምራመደው ማለት ነው ፡ ስለዚህ ይህን ኮርስ አልማርም ብሎ ክላሱን አቋርጦ ወጣ😂።
😎ውድ የ A+ tutorial class ቤተሰቦች ከመሸጋገሪያ ወሬ ተመልሰናል። የትምህርት ጊዜ☺️፡ ዳይ ወደ ትምህርት።
3) 🌹Character or form of argument.
አንድ argument Inductive መሆኑን ከምናውቅባቸው ዘዴዎች አንዱ form of argument ነው። form of argument ማለት ደግሞ argument ቱ የሚመሰረትበት ወይም የሚቀርብበት መንገድ ነው።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት Form of argument በሙሉ Inductive argument ናቸው ናቸው።👇
🎈 A) Prediction.
🎈 B) Inductive Generalization.
🎈 C) Casual inference.
🎈 D) Argument based on sign.
🎈 E) Argument from authority.
🎈 F) Argument from Analogy.
እስቲ እያንዳንዳቸውን እንመልከት።
📍Prediction
Prediction - is an argument that predicts what will happen in the future based up on what has happened in the past or in the present.
🗣Prediction ማለት ከአሁን በፊት(past) የነበረን ማስረጃ ወይም አሁን(present) ላይ ያለን ማስረጃ መሰረት በማድረግ ስለ ወደፊቱ መተንበይ ማለት ነው።
😴ለምሳሌ፡ ዛሬን ጨምሮ ለ 3 ተከታታይ ቀናት ዝናብ ቢዘንብ።ይህን እንደ ማስረጃ ተጠቅመን ነገም ዝናብ ይዘንባል ብለን ብንተነብይ prediction ነው ማለት ነው። so,
" It has rained for three consecutive days.As a result, it will rain tomorrow."
📍Inductive Generalization
Inductive Generalization - is an argument that procedes from the knowledge of a selected sample to some claim about the whole group or population.
☹️ በቅድሚያ ሁለት ነገሮችን እንረዳ።
🎯 population- ማለት አንድ የሆነ ስብስብ ወይም ቡድን ማለት ነው።
🎯Sample - ማለት ደግሞ ከስብስቡ ወይም ከቡድኑ መካከል ለ ናሙና የተመረጡ አካላት።
ለምሳሌ: በአንድ ክላስ ውስጥ 40 ተማሪ ቢኖር። ከ 40 ው ተማሪ የ 10 ተማሪ ውጤት randomly ተመርጦ ቢታይ።
40 ው ተማሪ population ይባላል። 10 ሮቹ ተማሪዎች ደግሞ sample ይባላሉ።
🤔ታዲያ Inductive Generalization ማለት ከ ቡድኑ ወይም ከስብስቡ መካከል ለናሙና የተመረጡ አካላትን

እንደማስረጃ በመጠቀም ስለ ቡድኑ ድምዳሜ መስጠት ማለት ነው።
ለምሳሌ፡ በአንድ ክላስ ውስጥ 40 ተማሪ ቢኖር እና ከ 40 ው ተማሪ የ 10 ሩ ተማሪ ውጤት randomly select ተደርጎ ቢታይ ና የ 10 ሩም ተማሪ ውጤት ከፍተኛ ቢሆን፡ የ 10ሩን ተማሪዎች ውጤት እንደ ማስረጃ ተጠቅመን የዚህ ክላስ(40) ተማሪዎች ውጤት ከፍተኛ ነው ወይም ጎበዝ ናቸው። ብለን ድምዳሜ ብንሰጥ Inductive Generalization ይባላል።
ሌላ ምሳሌ፡
ምርጫ እየደረሰ ነው😩። የአፍሪካ ተስፋዋ ምርጫ ሳይሆን አብዮት እና አመፅ ነው✊😂።
😂 Etv አንዳንድ የ አዲስ አበባ ነዋሪዎችን(ለምሳሌ 2000ነዋሪዎችን) በ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማንን ትመርጣላችሁ ብሎ ቃለ መጠይቅ ቢያደርግ እና ከ 2000 ነዋሪዎቹ 1500 ዎቹ ኢዜማ ን እንመርጣለን ቢሉ። ይህን እንደ ማስረጃ በመጠቀም አብዛሀኛው የአዲስ አበባ ነዋሪ ኢዜማን ነው የሚመርጠው ተብሎ ድምዳሜ ቢሰጥ argument ቱ Inductive Generalization ነው ማለት ነው።
📍 Casual inference
Casual inference - is an argument that procedes from the knowledge of a cause to the knowledge of effect or from the knowledge of effect to the knowledge of cause.
Casual inference ማለት ምክንያትን እና ውጤትን መሰረት በማድረግ የሚመሰረት ነው።
🎯አንድ መንስኤ ቢኖር እና የዛ መንስኤ ውጤቱ እንደዚህ ነው ብለን ብንደመድም cause to effect ይባላል።
ለምሳሌ ፡ ውሀ ፍሪጅ ውስጥ ብታስቀምጡ እና ወደ በረዶነት ቢቀየረር(cause) ፡ ከዛ ውሀው በረዶ ሁኗል ወይም freez አድርጓል (effect) ብላችሁ ድምዳሜ ብትሰጡ።
🎯 አንድ ውጤት ቢኖር እና ለ ውጤቱ መንስኤው ይህ ነው ብለን ድምዳሜ ብንሰጥ effect to cause ይባላል።
ለምሳሌ፡ አንድ ተማሪ ፈተና ቢውድቅ(effect) ፡ የወደቀው እኮ ጠንክሮ ስላላጠና ነው(cause) ብለን ድምዳሜ ብንሰጥ።
📍Argument based on sign.
is an argument procedes from the knowledge of a sign to claim about a thing or situation that the sign symbolizes.
Argument based on sign ማለት የምናያቸውን እና የምናስተውላቸውን ምልክቶች እንደ ማስረጃ በመጠቀም ምልክቱ ስለሚወክለው ነገር ድምዳሜ መስጠት ማለት ነው።
ለምሳሌ፡ 😳አያድርገው እና ቤታችሁ ተዘርፎ ፡ ጧት ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ የፊት ለፊት እና የሗላው መስኮት ብርግድ ብሎ፡
የፊት ለፊት መስኮቱ ላይ የእግር ዱካ(ለምሳሌ ጭቃ ነገር) ብታዩ፡ መስኮቱ የተሰበረበት መስበሪያ ሽቦ ነገር ብታዩ፡ እነዚህን ምልክቶች እንደ ማስረጃ ተጠቅማችሁ ፡ ሌቦቹ የገቡት በፊት ለፊት ባለው መስኮት ነው ብላችሁ ድምዳሜ ብትሰጡ argument based on sign ይባላል። so,
"Although both the front and rear doors were found open after the burglary, there were pry marks around the lock on the front door and deposits of mud near the threshold. Therefore, it follows that the thief entered through the front door."
📍Argument from authority.
is an argument that concludes something is true because a presumed expert or witness has said that it is.
Argument from authority ማለት በአንድ ሙያ ላይ የተሰማራ እና የተካነ ሰው በሙያው ዙሪያ ስላላ ነገር ሀሳብ ቢሰጥ ፡ የባለሙያውን ሀሳብ እንደ ማስረጃ በመጠቀም የባለሙያው ሀሳብ ትክክል ነው ብሎ ሌላ ሰው ድምዳሜ መስጠት ማለት ነው። ስለዚህ ሁለት ሰዎች አሉ ማለት ነው😊። እነርሱም
ሰው 1: በአንድ ነገር ላይ ባለሙያ የሆነ ሰው(ለምሳሌ ፡ ዶክተር ÷ ቄስ ÷ ሳይንቲስት÷ ኤኮኖሚስት ወዘተ) እና በሙያ ዙሪያ ስላለ ነገር ሀሳብ የሰጠ።
ሰው 2: የ ሰው 1 ን ወይም የባለሙያውን ሀሳብ እንደ ማስረጃ በመጠቀም የባለሙያው ሀሳብ ትክክል ብሎ ድምዳሜ የሚሰጠው።
ምሳሌዎችን እንመልከት፡
"James Dobson, founder of focus on the family, says that Men has divine obligation to lead their families and women has divine obligation to submit to their husband's order. Given Dobson's apparent ability to receive message from God, we must conclude that his statement is true."
👆ይኸን argument ተመልከቱ። ሁለት ሰው አሉ።
ሰው 1: James Dobson የሀይማኖት መሪ ነው። ካለው የሀይማኖት ዕውቀት አንፃር ሴቶች ለ ባሎቻቸው ይገዙ ፡ ባሎችም ቤተሰባቸውን በአግባቡ የመምራት ሀላፊነት አለባቸው ብሎ ሀሳብ የሰጠ።
ሰው 2: James Dobson የሀይሜኖት መሪ ስለሆነ ከፈጣሪ መልዕክት ስለሚላክለት ፡ የሱ ሀሳብ ትክክል ነው ብሎ ድምዳሜ የሰጠ።
😁ስለዚህ በአንድ ሙያ ላይ የተሰማራ ሰው በሙያው ዙሪያ ስላላ ነገር ሀሳብ ቢሰጥ እና የባለሙያውን ሀሳብ እንደማስረጃ በመጠቀም ሀሳቡ ትክክል ነው ብሎ ሌላ ሰው ድምዳሜ ሲሰጥ argument from authority ይባላል።
📍Argument from Analogy.
is an argument that depends on analogy or similarity between two things or state of affairs.
Argument from Analogy ማለት ሁለት አካላት በሆኑ ነገሮች ቢመሳሰሉ እና ይህን መመሳሰላቸውን እንደ ማስረጃ በመጠቀም በሌላም ነገር ይመሳሰላሉ ብሎ ድምዳሜ መስጠት ማለት ነው። ለምሳሌ፡
👩🏫 Mekdes is beautiful, tall and clever.
👩💼Sara is beautiful and tall.
Therefore, Sara is clever.
አሁን ተመልከቱ መቅደስ እና ሳራ ሁለቱም ቆንጆ ናቸው፡ ረዝም ናቸው። እና ደግሞ መቅደስ ጎበዝ ናት። በቁንጅ ና በቁመት ይመሳሰላሉ። ይህን መመሳሰል እንደ ማስረጃ በመጠቀም በጉብዝናም ይመሳሰሉ ብሎ ድምዳሜ መስጠት ማለትም እንደ መቅደስ ሳራም ጎበዝ ናት ብሎ ድምዳሜ መስጠት።
ሌላ ምሳሌ፡
➡️Facebook is a social media and has many users.
➡️Telegram is a social media and has many users.
➡️ Facebook gets 500 Millon dollars per year.
➡️ Therefore, Telegram also gets 500 million dollars per year.
አያችሁ ኣ😂
ፌስ ቡክ እና ቴሌግራም ሁለቱም ማህበራዊ ሚድያ ናቸው ፡ ብዙ ተጠቃሚ አላቸው። እና ደግሞ ፌስ ቡክ በአመት 500 ሚሊዬን ዶላር ያገኛል። ሁለቱም ማህበራዊ ሚዲያ በመሆናቸው እና ብዙ ተጠቃሚ በመኖራቸው ይመሳሰላሉ። ይህን መመሳሰል እንደ ማስረጃ በመጠቀም ቴሌግራምም 500 ሚሊየን ዶላር ያገኛል ብሎ ድምዳሜ መስጠት።

🙌 ሰላም ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ። በትናንቱ የሎጂክ ትምህርት ላይ argument based on sign, argument from authority እና argument from analogy አልተካተቱም ነበር። ዛሬ edit አድርጌ አካትቻቸዋለሁ ማንበብ ትችላላችሁ።
Deductive እና Inductive argument ላይ ያልገባችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በ @Inquiry_receving_bot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
በተረፈ ብዙ ጥያቄ ስለሚወጣበት ትኩረት ሰጥታችሁ አንብቡት።
😎ቡሗላ ላይ የ psychology worksheet ይለቀቃል። እሁድ psychology ፈተና ከ 30% ይኖራችሗል። ከ 1 እስከ 5 ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ።