G-Tutorialclass
813 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ኖት ኮይን በአንዴ በጣም ወርዷል። 😐

እና ደሞ የብዙ ሰዎች ኖት ኮይን ከዋሌታቸው የት እንደገባ ሳይታወቅ ዜሮ ሆነዋል የሚሉ ሰዎች በዝቷል።‌‌

እስከአሁን የታወቀ ነገር የለም።
👍1🤣1
🚨 ሃምስተር ኮምባት በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊስት ሊደረግ ይችላል !!

አሁን ላይ በቅርቡ ከዋሌታችን ጋር connect ማድረግ እንደምንችል ይፋ አድርገዋል። አሁንም ደግመን እንላለን ከዚህ air drop ተጠቃሚ መሆን ከፈለጋችሁ profit per hourአችሁን በደምብ አሳድጉ 🤗

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5797175164
🔥1
ሁላችሁም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር

Hamster Kombat ላይ Profit Per Hour ነው የሚቆጠረው! በተቻለ መጠን አዋጭ የሆኑ ካርዶችን ግዙ! Wallet Connect እንድናደርግ option አምጥተዋል!

Dotcoin በቅርቡ List የሚደረግ ይመስላል...ከTON Wallet ጋር Connect እንድናደርግ Option አምጥቷል! ያልጀመራችሁ ጀምሩ!

Blum ላይ የመጫወቻ ካርዳችሁን አጠራቅማችሁ ያዙ! በዩቲዩብ ቪዲዮ ላይ እንዳሳወቁት ከሆነ Tap በምናደርገው አረንጓዴው ቦታ ላይ የተለያዩ Crypto Currency አንደሚመጣ (ETH, NOT, BTC..) እነሱን Click ስናደርግ ወደ Wallet ላይ እንደሚገባ ተናግረዋል!

BLUM, CEX, GLEAM, HOT በየቀኑ እየገባችሁ Farm አድርጉ! ቦቱ የሰበሰበውን ደግሞ Claim አድርጉ!

Wallet Conmect ስታደርጉ በተቻለ መጠን ከTonkeeper ጋር ብታደርጉት እመክራለሁ!

Share @GTutorialclass
😍1
የዛሬው የHamster Kombat
5 million combo👌

June 8 / 2024
Tapswap ፌክ የመሆን እድሉ ጠባብ ነው🤑🤑

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5797175164 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👏2
🔔ሰላም እንዴት አመሻቹ ዛሬ ስለ Catizen አዲስ ስላመጣው Spin አሰራር የተወሰነ ለበላችሁ Video ነበር እየሰራው የነበረው በ ቴክኒካል ችግር አልተሳካም ለ እሱም ይቅርታ ።

Catizen አዲስ ያመጣው ስፒን ላይ 9.9$ ላይ ሆናቹ 10 አልሞላም ብሎ ያስችገራቹ እንደ እኔ ብዙ እንደሆናቹ አስባለው ነገሩ ቀላልም ከባድምነው 😊 10$ ሞልቶላቹ Claim ለማድረግ ከ15 ሰው በላይ በ እናንተ ሊንክ ሊገባ ያስፈልጋል የተረዳሁ እሱን ነው በዙ ሰው ከጋበዝኩኝ በኋላ ገና በመጀመርያው ስፒን ነው ስለዚ ቁልፉ ነገር ሰው በ እናንተ ሊንክ መጋበዝ ነው።

በመቀጠል 10$ ሲሞላ ቀጥታ $ ነው ወይ የምናወጣው የሚል ጥያቄ አለ
መልሱ አይደለም ነው ልክ 10 ወይ 20$ ሲሞላልን የምንወስደው ጌም ውስጥ ያሉ 2 ነገሮች አሉ FishCoin እና xZEN ወደተባለ የምናገኘው $ ዎርዝ የሚያደርግ ቶከን ተቀይሮ እሱን ነው የምንወስደው ወደፊት ሊስት ላይ እነዚ ነገሮች ተደማምረው ነው አሪፍ ነገር ልናገኝ የምንችለው።

10$ 3000 FishCoin እና
240 $xZEN ነው የሚሆነው

አሁኑ ለመጀመር👇👇

https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_2761_2799653
👏2
🔔Hamster combat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️X
✅️Trading bots
✅️DAO

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።
🥰1
ኖት ኮይን ጭማሪ እያሳየ ነው። 🔥🔥🔥

@GTutorialclass
🔥1
🎆CEX.IO ልክ እንደ Binance እራሱን የቻለ የ Crypto Currency መገበያያ ነው!

🎆ቴሌግራም Web3 Development ተጠቅሞ ለ በርካታ አዳዲስ Crypto Currency Token የራሳቸውን High Liquidity ለመፍጠር እድል የፈጠረ ሲሆን Crypto Mining ላይ ለሚሰሩ ሰዎችም ከሌሎች የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምን መርጠው እንዲሰሩ ትልቅ እድል አምጥቷል!

🎆CEX.IO የራሱን Crypto Currency ያስተዋወቀ ሲሆን List ከመሆኑ በፊት ትልቅ Community ፈጥሮ Mining phase ላይ ይገኛል. በቴሌግራም ከ 2.9 ሚልየን በላይ ተከታዮች አሉት!

🎆List የሚደረገው በራሱ CEX.IO ላይ ነው!

⬇️እየሰራችሁ ካልሆነ ስሩት ⬇️
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716397458822619
BREAKING NEWS  ! 📣📣📣

🤑NOTCOIN ከዛሬ ጀምሮ  ሀላፊ የለውም  ‼️


🤑ከዛሬ ጀምሮ በምንም አይነት መልኩ NOTCOIN ማግኘት አይቻልም ከግዢ ውጪ‼️


Notcoin አሁን ሙሉ ለሙሉ የ Community ነው። Crypto market ላይ ካለው 102B NOT ውጭ ሌላ NOT ወደ ገበያው አይቀላቀልም።

This is good news.


Work Done!🚸
እውነት Airdrop ምንድነው?

ብዙ እንደለፋቹ እና እንደጠበቃችሁ አቃለው ምክንይቱም እኔም በጣም ለረጅም ጊዜ ምንም ብር ሳላገኝ ሰርቻለው😕

ማወቅ ያለባቹ ነገር Airdrop 50/50 Percent ነው እንደ ሙከራ እንጂ 100% ይሰጠኛል ብላቹ አታስቡ ከመጠን በላይም ጊዜያቹንም አታጥፍ በ ቀን 2 ሰአት በጣም በቂ ነው በተጨማሪ የራሳቹን ጥናት አድርጉ ከ ኤርድሮፑ ጀርባ እነማን እንዳሉ (Partners) ለማወቅ ሞክሩ 😊

🤷‍♂️በማን ነው Support ሚደረገው

🤷‍♂️ምን ያህል እውነተኛ ናቸው Or Check if they’re Verified

🤷‍♂️ከጀርባውስ እነማን ናቸው ያሉት ብላቹ አጣርታቹ ስሩ

🤷‍♂️ምን የተለየ ነገር ባደርግ ብዙ ትርፍ አገኛለሁ Don’t Work like robot 24/7

🤷‍♂️አንድ ኤርድሮፕ በ 2 ወይም በብዙ አካውንት (Multiple)መስራት ከፈለጋችሁ ይቻላል ወይ?? እንዴት ልስራው ብላቹ አጣርታቹ ስሩ

ለሌሎች ይጠቅማል ብላቹ ካሰባችሁ #Share አድርጉ🙏

#Share
@GTutorialclass
📖 Logic Final exam

woliyta sodo university

2016

------------------------------------------------
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Emerging Technology Final exam

Haramaya university

2016

------------------------------------------------
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🤯1
PHYSICS GRADE 11 EUEE(2000-2012).docx
576.5 KB
Share PHYSICS GRADE 11 EUEE(2000-2012).docx

👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Entrepreneurship Final exam

Adiss ababa university

2016

------------------------------------------------
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝