G-Tutorialclass
813 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ከዚ ቡሃላ የተጣሩ ገንዘብ የምናገኝባቸው ኤርድሮፖችን ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል ።

@GTutorialclass የክሪፕቶ ይሄ ቻናል ከሌሎች መሰል ቻናሎች ለየት የሚያደርገው ነገ ላይ እነዚ ለናንተ የምንለቃቸው Airdrop ከ50/50 በላይ የመሳካት እድል ያላቸው እና ኮይኖችን ማይን በማድረግ ልክ እንደ ኖት ኮይን ገንዘብ የምትሰሩባቸው መሆናቸው ነው ።

በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ወደ ኮይን ማይን ማድረጉ በቀጣይነት የምንገባ ይሆናል ።

እያንዳንዱ መረጃ በኤርድሮፕ ዙሪያ እውቀት ላላቹ የሜምበራችን አባላቶች በተቃራኒው ገና መረጃዎችን ለማወቅ ጅምር ላይ ለሆናቹትም በሙሉ አጠቃቀሙን ቀላል በሆነ እና ግልፅ በሆነ ቋንቋ በመግለፅ ኮይኖችን አብረን የምንሰበስብ ይሆናል ።

መልካም ቆይታ @GTutorialclass ክሪፕቶ ጋር 🙏

እየተማራችሁ መስራት አለባችሁ🤑
እውቀት=ገንዘብ
1🔥1
🔥🚨 ወሳኝ ዜና

ሃምስተሮች Profit Per Hour መጨረሻ ላይ እንደሚታይ ይፋ አድርገዋል ።

🥇Hamster Combat አሁን የአለም ትልቁ የቴሌግራም ቻናል ሆኗል 🚀

Hamster Kombat ትልቅ ኤርድሮፕ ነው አሁንም ያልጀመራቹ ጊዜው ሳይረፍድ ጀምሩት 🤝

ለመጀመር ➡️https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5797175164
👍1
በቅርቡ ሊስት የሚደረጉ ኤርድሮፖች:-

1. ሀምስተር ኮምባት - 26 ቀናት

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5797175164

2. pepe - 6 ቀን🤫

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5797175164

3. ታፕ ስዋፕ - 25 ቀናት

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5797175164

4. ኦንቼን - 8 ቀናት ነው የቀረው

https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_5797175164


የትኛውን ነው በደንብ እየሰራቹ ያላቹት?
የትኛው ብዙ ዋጋ ያወጣል ብላቹ ታስባላቹ?

Hamster🤫🤫🤑🤑 ለናንተስ?

@GTutorialclass
🔥1
⚠️🚨 Scam Alert 🚨⚠️
ዛሬ ስልኮች በዝተውብኝ ነበር
- ይሄንን ያህል ዶላር ሰራን ... ይሄንን በነፃ ሰጠን ምንድነው ? እንዴ... ከኖትኮይን በውሃላ ድሮም የነበረ Airdrop ወይንም ክሪፕቶብተና አሁን እንደ አዲስ ኢትዮጲያ ውስጥ እየተከታተሉ ሊንክ የሚያጋሩ ሰዎች እየበዙ ነው።

ልክ ነው Airdrop እውነተኛ አሉ በዛው ልክ ደግሞ ምናልባት በበለጠ ሁኔታ ሀሰተኛዎቹ ይበዛሉ። ባለኝ መረጃ እና በሰራኋቸው አንዳንድ አሰሳዎች ይህ ZEX የተሰኘ የክሪፕቶ ሳንቲም ገፅ ሀሰተኛ እና SCAM የሚያጭበረብር ስለሆነ እንድትሰሩ አልመክራችሁም። ይሄን ያህል ሰራን እያሉ የሚታልሉ ያላገኙ ከሌላ የሰሙ ሰዎች ተስፋ ነው።

ልክ ነው አሁን ላይ ብዙ ሰው ገንዘብ ከመፈለጉ እና የኖትኮይን መክፈል በቴሌግራም በተገኘው ሊንክ ሁሉ ገንዘብ እንሰራለን እያሉ በየደቂቃው Tap Tap የሚያደርጉ ግለሰቦች ቁጥር ቀላል አይደለም። ነገር ግን ሁሉም እውነት አይደሉም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ከፍተኛ የማጭበርበር ድርጊት የሚከናወንበትም ስፍራ ነው።

ከምስሉ ጋር የተያያዘው ZEX COIN እየሰራቹ ያላቹ ሰዎች በርቱ ያልሰራቹ ግን አትስሩ SCAM ነው። ይህ የግል ምክሬ ነው። መልካም ምሽት።

@GTutorialclass መሰል እና ትክክለኛ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
🔥2
🔔Wallet connect option መጥቷል ግን ትንሽ እንታገስ አሁን Connect አታድርጉት።

Dotcoin DTC ወደሚባል ቶክን ነው የሚቀየረው በቅርቡ ትንሽ ግዜ ብቻ እንዳለ አሳውቀው ነበር።

ያልጀመራችሁ 🤑🤑አሁኑኑ ጀምሩ😥

https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5797175164

https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5797175164
🔥 Catizen 15 million ተጫዋች ማፍራት ችለዋል ይህም የሆነው

10million = በሁለት ውር ውስጥ እንዲሁም 5million ባሳለፍነው አንድ ሳምንት ውስጥ ነው 🔥

ያልጀመራችሁ
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_35_2799653
እንደምታዩት እንደዚ አይነት Connect Wallet ሚል ነገር አምጥተዋል ይሆሄም እንደኔ ግምት ከሆነ በጣም ቅርብ ይመስለኛል ኮይኑ ሊስት የመደረጉ ነገር

እስካሁን ያልጀመራቹ በዚ ሊንክ ጀምሩ
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5797175164

Join🤑🤑

@GTutorialclass
👍2
ሃምስተር ምርቱን እና አዲስ የሙከራ ስራውን ለአንድ ሰአት ለቋል !
🧩 100,000 Coin Claim

ለመጀመር🤑🤑
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5797175164

@GTutorialclass
ኖት ኮይን በአንዴ በጣም ወርዷል። 😐

እና ደሞ የብዙ ሰዎች ኖት ኮይን ከዋሌታቸው የት እንደገባ ሳይታወቅ ዜሮ ሆነዋል የሚሉ ሰዎች በዝቷል።‌‌

እስከአሁን የታወቀ ነገር የለም።
👍1🤣1
🚨 ሃምስተር ኮምባት በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊስት ሊደረግ ይችላል !!

አሁን ላይ በቅርቡ ከዋሌታችን ጋር connect ማድረግ እንደምንችል ይፋ አድርገዋል። አሁንም ደግመን እንላለን ከዚህ air drop ተጠቃሚ መሆን ከፈለጋችሁ profit per hourአችሁን በደምብ አሳድጉ 🤗

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5797175164
🔥1
ሁላችሁም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር

Hamster Kombat ላይ Profit Per Hour ነው የሚቆጠረው! በተቻለ መጠን አዋጭ የሆኑ ካርዶችን ግዙ! Wallet Connect እንድናደርግ option አምጥተዋል!

Dotcoin በቅርቡ List የሚደረግ ይመስላል...ከTON Wallet ጋር Connect እንድናደርግ Option አምጥቷል! ያልጀመራችሁ ጀምሩ!

Blum ላይ የመጫወቻ ካርዳችሁን አጠራቅማችሁ ያዙ! በዩቲዩብ ቪዲዮ ላይ እንዳሳወቁት ከሆነ Tap በምናደርገው አረንጓዴው ቦታ ላይ የተለያዩ Crypto Currency አንደሚመጣ (ETH, NOT, BTC..) እነሱን Click ስናደርግ ወደ Wallet ላይ እንደሚገባ ተናግረዋል!

BLUM, CEX, GLEAM, HOT በየቀኑ እየገባችሁ Farm አድርጉ! ቦቱ የሰበሰበውን ደግሞ Claim አድርጉ!

Wallet Conmect ስታደርጉ በተቻለ መጠን ከTonkeeper ጋር ብታደርጉት እመክራለሁ!

Share @GTutorialclass
😍1
የዛሬው የHamster Kombat
5 million combo👌

June 8 / 2024
Tapswap ፌክ የመሆን እድሉ ጠባብ ነው🤑🤑

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5797175164 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👏2
🔔ሰላም እንዴት አመሻቹ ዛሬ ስለ Catizen አዲስ ስላመጣው Spin አሰራር የተወሰነ ለበላችሁ Video ነበር እየሰራው የነበረው በ ቴክኒካል ችግር አልተሳካም ለ እሱም ይቅርታ ።

Catizen አዲስ ያመጣው ስፒን ላይ 9.9$ ላይ ሆናቹ 10 አልሞላም ብሎ ያስችገራቹ እንደ እኔ ብዙ እንደሆናቹ አስባለው ነገሩ ቀላልም ከባድምነው 😊 10$ ሞልቶላቹ Claim ለማድረግ ከ15 ሰው በላይ በ እናንተ ሊንክ ሊገባ ያስፈልጋል የተረዳሁ እሱን ነው በዙ ሰው ከጋበዝኩኝ በኋላ ገና በመጀመርያው ስፒን ነው ስለዚ ቁልፉ ነገር ሰው በ እናንተ ሊንክ መጋበዝ ነው።

በመቀጠል 10$ ሲሞላ ቀጥታ $ ነው ወይ የምናወጣው የሚል ጥያቄ አለ
መልሱ አይደለም ነው ልክ 10 ወይ 20$ ሲሞላልን የምንወስደው ጌም ውስጥ ያሉ 2 ነገሮች አሉ FishCoin እና xZEN ወደተባለ የምናገኘው $ ዎርዝ የሚያደርግ ቶከን ተቀይሮ እሱን ነው የምንወስደው ወደፊት ሊስት ላይ እነዚ ነገሮች ተደማምረው ነው አሪፍ ነገር ልናገኝ የምንችለው።

10$ 3000 FishCoin እና
240 $xZEN ነው የሚሆነው

አሁኑ ለመጀመር👇👇

https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_2761_2799653
👏2
🔔Hamster combat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️X
✅️Trading bots
✅️DAO

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።
🥰1
ኖት ኮይን ጭማሪ እያሳየ ነው። 🔥🔥🔥

@GTutorialclass
🔥1
🎆CEX.IO ልክ እንደ Binance እራሱን የቻለ የ Crypto Currency መገበያያ ነው!

🎆ቴሌግራም Web3 Development ተጠቅሞ ለ በርካታ አዳዲስ Crypto Currency Token የራሳቸውን High Liquidity ለመፍጠር እድል የፈጠረ ሲሆን Crypto Mining ላይ ለሚሰሩ ሰዎችም ከሌሎች የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምን መርጠው እንዲሰሩ ትልቅ እድል አምጥቷል!

🎆CEX.IO የራሱን Crypto Currency ያስተዋወቀ ሲሆን List ከመሆኑ በፊት ትልቅ Community ፈጥሮ Mining phase ላይ ይገኛል. በቴሌግራም ከ 2.9 ሚልየን በላይ ተከታዮች አሉት!

🎆List የሚደረገው በራሱ CEX.IO ላይ ነው!

⬇️እየሰራችሁ ካልሆነ ስሩት ⬇️
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716397458822619
BREAKING NEWS  ! 📣📣📣

🤑NOTCOIN ከዛሬ ጀምሮ  ሀላፊ የለውም  ‼️


🤑ከዛሬ ጀምሮ በምንም አይነት መልኩ NOTCOIN ማግኘት አይቻልም ከግዢ ውጪ‼️


Notcoin አሁን ሙሉ ለሙሉ የ Community ነው። Crypto market ላይ ካለው 102B NOT ውጭ ሌላ NOT ወደ ገበያው አይቀላቀልም።

This is good news.


Work Done!🚸