G-Tutorialclass
813 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#AddisAbabaUniversity

በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ማክሰኞ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ምዝገባ እስከ ሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም ቀን 6፡00 ሰዓት በኦንላይን https://portal.aau.edu.et. እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር  የተረጋገጡ ዜናዎችን ያጋሩ!

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
#HawassaUniversity

በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 18 እና 19/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜይል registrar@hu.edu.et ወይም በፖ.ሳ.ቁ. 05 አስቀድሞ ማስላክ ይጠበቅባችኋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ

ተመዝጋቢዎች ከዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት “Admission” እና “Acceptance” ደብዳቤ መያዝ ይኖርባችሀኋል።

ማንኛውም ተመዝጋቢ አስቀድሞ ይሠራበት ከነበረ ተቋም ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

ኦረንቴሽን መጋቢት 20/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የትምህርት ሚኒስቴር  የተረጋገጡ ዜናዎችን ያጋሩ!

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1293912064
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

ውይኔ ሳልሰማ ሳልነቃ Not Coin አለፈኝ እያላችሁ ለተቆጫችሁ online business ለምሰሩ ተማሪዎች በሙሉ እነሆ የምስራች ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ሊንኩን ተጭነው tap tap እያደረጉ coins መሰብሰብ ብቻ ነው

በነገራችን ላይ NOT COIN April 20 ላይ እንደ አዲስ የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጁ ሆናችሁ ተጠባበቁ:: ምናልባት coin ሰብስባችሁ ሳትሸጡ ያለፋችሁ ካላችሁ 10,000,000 coin 3,000 ብር እንገዛለን

NOT COINም ከሌላችሁ /ካልጀመራችሁ 👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/notcoin_bot?start=rp_36322463
👍2🤩2🙏1
☪️Eid Mubarak☪️

🙏🙏🙏🙏🙏

🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
👍3
#ትውስታዎቻችን

EYUEAL እባላለሁ።የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  ተማሪ ነኝ።እናም ባንድ ወቅት የገጠመኝን እጅግ ትምህርት የቀሰምኩበትን ነገር እነሆ እላለሁ።ዶርሜ 3ኛ ህንጻ ላይ ነው።አንድ ምሽት ላይ በሶ በጠበጥኩና ጠጣሁ ከዚያ የበጠበጥኩበትን እቃ አጣጥቤ በመስኮት ልደፋ ወደ መስኮቱ ተጠጋሁና ስደፋው ለካ ከታች ዘበኛው እያለፈ ነበር።እናም በራሱ ላይ ለቀኩበት ።በርግጥ በጣም ደንግጫለሁ።ዘበኛውም የዋዛ አልነበረም እታች ሆኖ እየተሳደበም እየተናደደም ዶርሜን በደምብ አየውና ለመምጣት ጉዞ ጀመረ።እኔም ቶሎ ወደ አልጋየ ሄድኩና ተኛሁ ።የኔ ጓደኛ የሆነው አንዱ ግን እያነበበ ነበር።ሌሎቻችን ግን ተኝተናል(እኔ ዘበኛው መምጣቱን ሳውቅ ነው የተኛሁት)።የሚያነበው ልጅ ግን ምን ሰርቸ እንደተኛሁ የሚያውቀውም ሆነ የሚጠረጥረው ነገር የለም።እናም ከደቂቃወች በኋላ ዘበኛ ሆየ ከች አለና ቆረቆረ።ሲያነብ የነበረው ጓደኛየ ማነው በማለት ከፈተለት።እኔም ብርድ ልብሴን ለብሸ እያጮለኩ በማየት ላይ ሳለሁ ልጁ እንደከፈተለት የዘበኛው የመጀመሪያ ስራው በጥፊ መምታት ሆኖ አገኘሁት።ልጁም በማያውቀው ነገር መመታቱ ግራ አጋብቶት ምንድን ነው በማለት ተፋጠጡ እኔ ግን ይህን ሁሉ በLIVE እከታተል ነበር።በመጨረሻም IDውን ቀምቶት ሄደ እና ጧት እኛ ጓደኞቹ በግድ ለምነን እንዲሰጠው አደረግን።አይጥ ባጠፋ ዳዋ ተመታ ይሉሃል እንግድህ ይህ አይደል።ያገኘሁት ትምህርት ደግሞ ይህ ነው“ለካ ንጹሃን ወገኖች የሚሰቃዩት፤የሚቀጡት፤የሚያለቅሱት፤የሚያዝኑትም በተንኮለኞች ሴራ እና ተግባር መሆኑ የዛኔ ግልጥ ብሎ ታየኝ።ልቤ በጣም ቆሰለ የጥፋተኝነት ስሜት አንገበገበኝ ፤ያደረኩት ነገር ትውስ እያለኝ አመመኝ።ከዚያም ሁሉንም ነገር ነግሬ ይቅርታ እንድያደርግልኝ ተማጸንኩት እርሱም ይቅርታ ለማድረግ ጥቂት ጊዜያትን ወሰደበትና አደረገልኝ።እሰይ ተመስገን የዚያን ቀን የተሰማኝን ደስታ ቃላት አይገልጹልኝም።አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ።

➾ እንደዚህ ዓይነት ገጠመኝ ካላችሁ @Endrias_bot ላኩልን 🙏
         
          
5🔥1
📚 Addis Ababa University Emerging Technology.

📚 Last year Mid Exam.

በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼርርርርርርርርርር አድርጉት 🙏🙏

⭕️TOP STUDENTS " TOPPERS HOME"

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
civi exam (1)(1).pdf
1.3 MB
CIVICS FINAL EXAM መድፈን ለምትፈልጉ

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Bio&Chem EXAM COLLECTION.pdf
10.9 MB
⛳️For Freshman Students

📚Bio&Chem Final Exam .

💬 General Biology እና chemistry የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች final exams ስብስብ ነው።

አብዛኞቹ ከነ መልሶቻቸው ሲሆኑ Organic chemistryም አለ

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏


🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Last Year Mid Exam Questions.pdf
351.2 KB
📚 Addis Ababa University.

📚 Economics Mid Exam.

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። 

መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Promise yourself no matter how bad people treat you, never become a bad person to take revenge.

Still be kind. God knows the beauty of your heart💙🙏🏽

𝐌𝐲 𝐅𝐞𝐞𝐥𝐢𝐧𝐠𝐬 ☂️
5👍1
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አመራረጥ አዲስ መመሪያ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሃብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ አስተያየታቸውን ለፋና ቴሌቪዥን የሰጡት ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለፁት፤ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በስተቀር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሱፐርቪዥን ቡድን በመላክ ዩኒቨርሲቲዎቹ ያሉባቸውን ችግሮች መጠናቱን ገልፀዋል፡፡

"ዩኒቨርሲቲዎች የብዙ ደሃ ሕዝብ ሃብት የሚፈስባቸው ቦታዎች ናቸው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ስለዚህ ተቋማቱ በሙስናና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀ አስተዳደር ሊኖራቸው አይገባም ብለዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች በዋናነት የተማረ የሰው ኃይል ከማምረት ይልቅ፣ ህንጻ ማምረት ላይ የተሰማሩ ተቋማት እንደነበሩ ያስታወሱት ሚኒስትሩ፤ "ዩኒቨርሲቲዎች የሚታለቡ የጥገት ላሞች ናቸው" የሚለው የአንዳንድ ግለሰቦች አባባል አሁን ላይ አይሠራም ብለዋል፡፡

ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ ከፍተኛ አመራሮች በሙሉ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚያዝ የገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ መኖሩን ጠቁመዋል፡፡ ኃላፊዎቹም በህግ የሚጠየቁበት አግባብ መኖሩንም አክለዋል፡፡ ይህንን አሰራር በመከተል "ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ አመራሮችን በሙሉ እንቀይራለን" ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግ
ኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
ከዛሬ ጀምሮ ከምቾትህ ውጣ!

አሁን ካለህበት የተሻለ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ ከምቾት መውጣት አለብህ! ደስ የሚልህን ብቻ እያደረክ ውጤታማ አትሆንም! እየደበረህም ቢሆን ካንተ የሚጠበቀውን ሁሌም አድርግ!

Consistent የሆነ ወይም ሁሌም የማይለዋወጥ አቋም ያስፈልግሃል፤ ሁሌ ሰዓት መድበህ አጥና፣ መፅሀፍ አንብብ፣ የሚጠቅም ቪዲዮ ብቻ መርጠህ እይ፤ በአጭር ጊዜ ለውጡን ታየዋለህ!

መልካም ቀን ተመኘንላችሁ!

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍2
C++ final exam Top students 1.pdf
409.1 KB
📚 C++ final Exam.

📚 Bahirdar University.


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
civics midexam top students.pdf
401 KB
Bahirdar University‼️

🩸2021

🩸Civics Midexam

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share


🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
አንድ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ የማትስ ፎርሙላወች!!!


1. Pythagorean theorem: a² + b² = c²

2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a

3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²)

4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b

5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁)

6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2)

7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C

8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C

9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180°

10. Area of a triangle: A = (1/2)bh

11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³

12. Volume of a cylinder: V = πr²h

13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h

14. Surface area of a sphere: A = 4πr²

15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh

16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height

17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient

18. Fundamental theorem of calculus: ∫a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f

19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0

20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1)

21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg'

22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g²

23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x)

24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a)

25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y

26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0

27. Integration by substitution: ∫f(g(x))g'(x) dx = ∫f(u) du, where u = g(x)

28. Integration by parts: ∫u dv = uv - ∫v du

29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x)

30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f

31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x)

32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx)

33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x

34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x)

35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x))

36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2)

37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2)(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B))

38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x

39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x

40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x

41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1

42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!)

43. Pascal's triangle: each entry is the sum of the two entries above it

44. Fermat's little theorem: if p is a prime and a is not divisible by p, then a^(p-1) ≡ 1 (mod p)

45. Chinese remainder theorem: if m₁, m₂, ..., mₙ are pairwise coprime integers and a₁, a₂, ..., aₙ are any integers, then there exists an integer x that satisfies the system of congruences x ≡ a₁ (mod m₁), x ≡ a₂ (mod m₂), ..., x ≡ aₙ (mod mₙ)


Share
Share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🥰1
Scholastic Aptitude Test Extreme Series.pdf
23.7 MB
Extreme Scholastic aptitudes



#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Geography mid Exam

🩸jijiga

🩸2016

------------------------------------------------
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass