G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ለ2016 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት #መውጫ_ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፡-

በ2016 አጋማሽ ዓመት (ከየካቲት 6-9/2016ዓ.ም) የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፦

1ኛ. የመደበኛ ፣ የማታና የክረምት ተማሪዎች ከምትማሩበት አካዳሚክ ክፍል ሬጂስትራር እንዲሁም የርቀት ተማሪዎች ደግሞ ከርቀት ትምህርት ማዕከላት User Name እና Password ከጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንድትወስዱ

2ኛ. በድጋሚ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ሁሉም ተማሪዎች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ የማታ ፣ የክረምትና የርቀት ተማሪዎች User Name እና Password ለመውሰድ ስተመጡ ለመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈላችሁበትን #ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስተራር ጽ/ቤት


For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
#ማስታወቂያ

ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ

የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና  ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል

2.  https://exam.ethernet.edu.et  ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም

3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ  የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።

( ትምህርት ሚኒሰቴር )


👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
ወራቤ ዩኒቨርስቲ‼️

በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ዶርም የእሳት አደጋ የተነሳ ስሆን በተደረገው እርብርብ በሰው ህይወት ላይ አደጋ ሳይደርስ በቁጥጥር  ስር ማዋል  ተችሏል ሲል ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።

በዛሬው ዕለት በወራቤ ዩንቨርስቲ ብሎክ 10 ተብሎ የተሰየመው እና የሬሚዳል ወንዶች ይኖሩበት የነበረው ህንፃ ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል። የብዙ ተማሪዎች ንብረት ወድሟል ተብሏል። እሳቱን በተደረገው እርብርብ ማጥፋት ተችሏል።

👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
📚 Global trend Final Exam -2015 E. C | Jimma University
━━━━━━━━━━━━━━━━━


👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝