G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
​​#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ በማምጣት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ 222 ተማሪዎች እንዲሁም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩና ማለፍያ ነጥብ ያስመዘገቡ 1,936 ተማሪዎች በድምሩ 2,158 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል።

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass 👈
#Update

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ እና ዶርም https://portal.ju.edu.et ላይ Admission Number በመጠቀም ማየት እንደምትችሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

⚡️📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass 👈
📚የ 2015 freshman course first semester
በተለያዩ ግቢዎች ይሄንን ይመሥል ነበረ።

✳️ Addis ababa university

📌Natural science

1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English
7Physical fitness

📌Social Courses
1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship

✳️ Bahirdar university

📌for social science

1Emerging technology
2 Economics
3 Global trend
4 Entrepreneurship
5 Social Antropology
5  communicative English skill1

📌For  natural

1Physical fit
2mathematics
3English
4Geography
5physics
6psychology
7Logic and critical

✳️Hawassa university

📌natural
1.Logical and critical thinking
2. social Anthropology
3.General physics
4.physical fitness
5.communicative English
6.lntroduction to emerging thechnology
7.Mathimatics for natural

📌 for social
1 english
2 psychology
3 emerging technology
4 economics
5 logic and  critical thinking
6 geography of Ethiopian and the horn

✳️ዲላ ዩንቨርሲቲ

📌ናቹራል
1,communicative english
2,general biology
3,general psychology
4,maths for natural
5,logic and critical....
6,physical fitness
7,geograpy of ethiopia and the horn

✳️መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

✳️ wollega university  

📌Natural science

1general biology,
2basic mathematics for natural science
3geography of Ethiopia & the horn,
4critical thinking,
5general psychology and life skills
6 communicative english skill 1
7physical fitness


✳️Wolayita sodo

📌Natural science

1Communicative English 1
2General physics
3General psychology
4Mathematics for natural science
5Logic & critical thinking
6Geography of Ethiopia and the horn
7Physical fitness

✳️DILLA UNIVERSITY

📌Natural science

1COMUNICATIVE ENGLISH SKILL
2GENERAL BIOLOGY
3GENERAL PSYCHOLOGY
4LOGIC&CRITICAL THINKING
5PHYSICAL FITNESS
6MATHS FOR NATURAL SCINCE
7GEOGRAPY

✳️ Debremarkos university
የዚ ደግሞ ይለያል

📌FOR a natural science
1Antrophology
2Civics
3Entrepreneurship
4Psychology
5 G physics
6emerging technology
7Communcative English
8Maths for NS

WOLKITE UNIVERSITY

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

jimma University

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

AASTU

Applide maths 1
General phy
General chem
Introduction to computing
Physical fitness
Communicative English

HARAMAYA UNIVERSITY

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

♻️ Jinka university

       🔰Ns

Physics
Mathematics
Psychology
Communicative English
Geography
Critical thinking
Physical fitness

   🔰Social science

Geography
Mathematics for social
Economics
Communicative English
Physical fitness
Psychology
Critical thinking

♻️Wachamo

    🔰Natural 

Psychology
Logic and critical thinking
Geography
C English 1
G physics
Maths
Physical fitness

♻️Mattu University

   🔰natural science

1 mathematics
2 physics
3 logic and critical thinking
4 geography
5 physical fitness
6 chemistry
7 english skill 1

        🔰 social science

1 psychology
2 english skill 1
3 logic and critical thinking
4 economic
5 geography
6 social anthropology

♻️ Debrebirhan

           🔰Social science

1.ecnomics
2.logic
3.maths
4.psychology
5.communicative English skill 1
6.geography
7.physical fitness

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@fromgtutorialclass

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
1👍1
✔️ማንም የማያስቆምህ መሆን ትፈልጋለህ?

🔸ብዙም ጊዜ ካለምነው ሀሳብ የማንደርስበት ምክንያት ጥቃቅን ነገሮች እና የማይረቡ የሰዎች ንግግር ሀሳባችንን የማስቀየር እና እኛን የመቆጣጠር ስልጣን ስለምንሰጣቸው ነው።

✔️1.ውሳኔህ ላይ ፅና!:- ከዚህች ሰዓታት ጀምረህ መሄድ ስትፈልግ ሂድ,ማድረግ ስትፈልግ አድርግ,መብላት ስትፈልግ ብላ,መሆን የፈለግከውን ያለማንም ተፅዕኖ ሁን።ይህ ያንተ ህይወት እንጂ የማንም ህይወት አይደለም።ከብዙ እቅድ ይልቅ ጥቂት ተግባር ይበልጣል(ትክክል እንደሆንክ ባመንክበት ነገር)።

✔️2.እንደምትችል እመን!:-  ለራስህ የምትነግረው ነገር አንተ ህይወት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የመፍጠር ሀይል አለው።እችላለሁ,አቅም አለኝ,ቀላል ነው ብለህ ለራስህ ደጋግመህ ንገረው።

እስቲ እራስህን ተመልከተው! አበበ,ከበደ,አየለ ያደረጉትን ነገር ማድረግ የማትችልበት ምክንያት ምንድን ነው? ወንድ ልጅ አይደለህ እንዴ? አንቺስ ብትሆኚ ጀግኒት አይደለሽ እንዴ?ምንድን ነው እጅ መስጠት።እመነኝ ማንበብ ብቻ ምንም አይጠቅምህም መተግበርን ካለመድክ።

✔️3.ቀጣይነት ይኑርህ!:- በምታደርጋቸው ነገሮች ብዙ ፈተናዎች ሊገጥሙህ,ሊያስቆሙህ እየጣሩ ሀሳብህን ሊነጥቁህ ይችላሉ።ነገር ግን ምንም ገገር ከሀሳብህና ከአላማህ ሊበልጥ አይችልም።

አንተ ከመሰናክሎችህ ሁሉ በላይ ነህ።ስኬት ህመም አለው,የማያቋርጥ ጥረት ይፈልጋል።ቅፅበታዊ ለውጥ አትጠብቅ።ምንም ያክል ጥቂት ቢሆን መሻሻል እድገት ነው።

🔺DECITION
           🔺ACTION
                    🔻PERSISTENCY
🔹PERSISTENCY AGAIN
     🔺PERSISTENCY AGAIN AND AGAIN
                       SUCCESS

                  መልካም ቀን!

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@Fromgtutorial

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
አጠር ያለች ምክር ለ ዩንቨርስቲ አዲስ ገቢዎች

💠እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?

💠 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።

💠 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።

💠 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።

ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔

🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷‍♂️

➡️ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ

🔸 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።

🔹 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።

🔺 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።

🔸 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።

     🔺የጊዜ አጠቃቀም

🔻ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።

      🔸 አለመሰልቸት

🔹ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።

   🔸ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።

🔻ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።

  🌐  Google

🔺ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video  ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘

    Share share🙏🙏

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ባላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ይሁን🙌


📚 የመጀመሪያውን ሴሚስተር አሪፍ ውጤት ለመስራትስ ምን ያህል ዝግጅት አድርጋችሗል

😋 4 ነጥብ ማምጣት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ 1000% እርግጠኛ ሁኜ የምነግራችሁ በብልጠት ካነበባችሁ 4 ነጥብ የማታመጡበት ምንም ምክንያት የለም።

📚 ግቢ ላይ ፈተና በተጋነነ መልኩ አያከብዱባችሁም። ስለዚህ በብልጠት ፅንሰ ሀሳቡን እየተረዳችሁት ካነበባችሁ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ። ውጤታችሁን ዝቅ የሚያደርጉባችሁ በ assignment ሊሆን ይችላል።

📚 ስለዚህ assignment ስትሰሩ አሪፍ ፅሁፍ ያለው ተማሪ ነው መፃፍ ያለበት። cover page ጁን አሪፍ አድርጋችሁ አሳምሩት ። በቃ የግቢ መምህሮች አሳይመንቱ አሸብርቆ ደምቆ ሲያዩት ማርክ ያሸክሟችሗል።

📚 ተወዳጆች ሆይ ስለዚህ ዝቅተኛ 3.5 እንዲሁም ከፍተኛ 4 ከእናንተ እጠብቃለሁ።

📚 እየውላችሁ ስሙኝማ ፡ ኸሯ አንተው ምን ሁነሀል ፍላጎትህን መኖር ትፈልጋለህ ፡ ኸረግ አንቺው ክህሎትሽን ማበልፀግ ትፈልጊያለሽ የልጅነታችሁን ህልም መማር ትፈልጋላችሁ 12 አመት የተማርከው የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለመማር ነው አይደል የወገንሽን ስቃይ ለማስታገስ ከ ለጋ እድሜሽ ጀምሮ ዶክተር መሆን ነው ኣ የምትፈልጊውበፍትህ እጦት የጎበጠውን ህዝብ ቀና ለማድረግ ካለሽ ፅኑ ፍላጎት የተነሳ ዳኛ መሆን ነው ኣ የምትፈልጊው ሀገርህን ለማተራመስ( ማለቴ ለመምራት😤) ፓለቲካል ሳይንስ ነው ኣ ማጥናት የምትፈልገው ሀገርህ በቴክሎጂው ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ እንዲታስመዘግብ ኢንጂነሪንግ ነው ኣ መማር የምትፈልገው ኤኮናሚስት ማናጀር ሳይካትሪስትወዘተ መሆን ትፈልጋላችሁ

📚 ስለዚህ የነዚህ ህልማችሁ እና ፍላጎታችሁ መንገድ ጠራጊ የመጀመሪያው ሴሚስተር ነው። ዳይ ወደ ስራ‼️

በ ስነ - ልቦና ስ ዝግጁ ናችሁ

አዎ በስነ ልቦና ዝግጁ መሆን አለባችሁ።🥺🥺 ምክንያቱም

1ኛ) ከቤተሰብ ቁጥጥር እና ተፅዕኖ ውጭ ናችሁ። ራሳችሁን የምትመሩት ና የምታስተዳድሩት ራሳችሁ ብቻ ናችሁ። ስለዚህ ይኸን ነፃነት እንዴት በአግባቡ እንጠቀምበት🤔? ቅድሚያ ትኩረት መስጠት ያለባችሁ ለ ትምህርታችሁ ና ለአላማችሁ ነው።

2ኛ) የጓደኛ ተፅዕኖ( peer influence) ጓደኛን ለመምሰል ብሎ  ፡ ለመቀላቀል ተብሎ ፡ ወደ አልባሌ ሱስ መግባት


ከቤተሰብ ቁጥጥር ውጭ ነን ፡ ነፃነት አገኘን ብላችሁ

📌 የማታነቡ ከሆነ
📌 ትምህርታችሁን በአግባቡ የማትከታተሉ ከሆነ
📌Over( ጭፈራ ቤት) መውጣት የምታበዙ ከሆነ
📌 ቺክ የምታሳድዱ ከሆነ ወይም ወንድ የምታሳድጂ ከሆንሽ 🙈
📌 አልባሌ ሱስ ውስጥ የምትዘፈቁ ከሆነ
📌 እና ሌሎችም መጥፎ ወይም ትምህርታችሁን የሚያስተጓጉሉ ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ

ጊዜያችሁን አባክናችሁ☹️ ፡ ቤተሰብን ላልተገባ ወጪ ና ኪሳራ ዳርጋችሁ😣 ፡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ሻንጣችሁን ጠቅልላችሁ ወደ መጣችሁበት ትመለሳላችሁ🙅‍♂🤷‍♀

ግቢ ላይ እየቀለድኩ እያሾፍኩ እማራለሁ ማለት ዘበት ነው ምክንያቱም ኩረጃ በፍፁም የማይታሰብ ነው። ስለዚህ ግቢ ገብታችሁ

📌 ለማንበብ
📌 ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም
📌 ራሳችሁን በአግባቡ ለመምራት
📌 አላማችሁን ለማሳካት
📌 የሚደርስባችሁን ጫና ለመቋቋም

ራሳችሁን በ ስነ ልቦና በደንብ ማዘጋጀት ይጠበቅባችሗል።

ይኸን ስንል ግቢ ገብታችሁ አትዝናኑ ማለት አይደለም። ኸረ ፈታ በሉ please enjoy ። ግን  ትምህርታችሁን በማይጋፋ መልኩ ፡ እናንተን ለመጥፎ ሱስ በማይዳርግ መልኩ። ኸረ ፈታ በሉ ብዙ መዝናኛ ሞልቷል።

ሌላኛው አንገብጋቢ ጉዳይ ደግም የምትፈልጉትን department ማግኘት ነው።

😌 Department ስትመርጡ

📌 የእናንተን ፍላጉት ፡ የእናንተን skill (ክህሎት) ፡ ዝንባሌ ፡ አቅም መሰረት ያደረገ መሆን አለበት።

📌 በቤተሰብ ተፅዕኖ ፡ በጓደኛ ተፅዕኖ ወዘተ መሆን የለበትም።

እዚጋ ብዙዎች ጋ የሚስተዋለው ነገር ብዙ ብር ክፍያ አገኛለሁ ብሎ በማሰብ ፡ ቶሎ ስራ አገኛለሁ ብሎ በማሰብ አንዳንድ ተማሪዎች ያለ ዝንባሌያቸው ዲፓርትመንት ሲመርጡ ይስተዋላሉ። ስለዚህ

📌 ፍላጎታችሁን ፡ የትምህርት ክህሎታችሁን ፡ ጫናዎችን የመቋቋም ዝግጁነታችሁን ና አቅማችሁን መሰረት አድርጋችሁ ብትሞሉ አሪፍ ነው።

የምፈልገውን Department እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

📚 ጥሩ ውጤት ከሰራችሁ የምትፈልጉት ዲፓርትመንት መግባት ትችላላችሁ።

ጥሩ ውጤት እንዴት እንስራ?

1ኛ) ግቢ ገብታችሁ የምትወስዱት የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት እጅግ በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ነው። 50% ከመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ ነው የሚወሰደው ዲፓርትመንት ስትመርጡ።  የመጀመሪያውን ሴሚስተር ቅጥቅጥ አርጋችሁ ማንበብ ነው።

እንደመታደል ሁኖ የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች የተወሰኑት 11 እና 12 የተማራችሗቸው ናቸው። ስለዚህ ያላችሁን አጋዥ መፅሀፍ ፡ PDFs እና የተለያዩ ማቴሪያሎችን እንዳትጥሏቸው፡ ወደ ግቢ ይዛችሁት ሒዱ።


2ኛ) COC exam ነው። የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ COC exam ትፈተናላችሁ። 30% ከ coc exam ውጤታችሁ ነው የሚወሰደው ዲፓርትመንት ስትመርጡ።


3ኛ) Entrance exam ነው። 20% ከ Entrance ውጤታችሁ ነው የሚወሰደው ዲፓርትመንት ስትመርጡ።

ስለዚህ የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤት እና COC ን በደምብ  መስራት አለባችሁ  አዲስ የተቀየረ ነገር ከሌለ።

🙌 ተውዳጆች ሆይ መልካም የትምህርት ዘመን።



#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍4
Chapter_Four&_Five_civic_and_moral_education_200120155135.pptx
330.5 KB
🎯 Civics power points.

🙌🏾 የዚህ PowerPoint ይዘቶቹ በጣም አሪፍ ናቸው።👌🏾
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Unit Seven.pptx
91.6 KB
🎯Anthropology power point

🙌🏾አሪፍ ppt ነው see it 👍🏾
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
▶️🌟💧@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝