#ግቢ_ላይ_ውጤት_እንዴት_መስራት እንችላለን።
➊ Worksheet
🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
➋የአጠናን መንገድ(ስልት)
🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
➌ የጊዜ አጠቃቀም
🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
➍ አለመሰልቸት
🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
➎ ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
➏ Google : best method
🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። መልካም የትምህርት ጊዜ ቆይታ አመኛለሁ
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

❤1👍1
ያረቢ ከፆሙት እንጂ ከተራቡት አታድርገን
ትልቁንም ሆነ ትንሹን ግልፁንም ሆነ ድብቁን ወንጀላችንን በእዝነትህ ማረን
☪ RAMADAN KEREEM ☪

☪RAMADAN KAREEM ☪
መልካም የረመዳን ፆም እና ፀሎት ይሁንልን።

▶️Addis Ababa University.
▶️ General Math mid exam.
━━━━━━━━━━

▶️ Debremarkos University.
▶️ General Maths Mid exam.
━━━━━━━━━━━

Bdu mid exam anthropology.pdf
1.8 MB
▶️Bdu midexam anthropology
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️Bdu mid maths
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

Chemistry Houndout for pre UG.pdf
4.2 MB
Chemistry module
▶️For remedial Students
▶️Share For Others
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️For remedial Students
▶️Share For Others
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Biology-Reference for Grade 11 & 12.pdf
266.4 MB
▶️ Biology Reference for Grade 11 & 12
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
BIOLOGY_QUESTIONS_FOR_UNI_ENTRANCE_Not_coloredbut_collected_Copy.pdf
2.4 MB
🌈Biology 🌈
▶️1356 Question with answer
Euee Entrance exam biology
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️1356 Question with answer
Euee Entrance exam biology
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
▶️Worksheet Physics 👍
Chapter One Problems
Remedial Students

▶️Physics worksheet
For remedial students
Do it those questions by your self

New-Phys 1011 Module(AAU).pdf
8.1 MB
▶️General Physics
▶️ Prepared by Addis Ababa University (AAU)