Bahir dar University
Moral & civic education Final exam
✅ የ ExamClass ቤተሰብ ለመሆን👇🏾
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Moral & civic education Final exam
✅ የ ExamClass ቤተሰብ ለመሆን👇🏾
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Entrepreneurship final exams Collection ExamClass.pdf
7.9 MB
💬 Entrepreneurship final exams Collection.
1. Bahirdar
2.AdissAbaba (2)
3. ArbaMinch (2)
4. Gonder
5. DebreMarkos ( 2)
6. Wachamo
+ Others..
✅ የ ExamClass ቤተሰብ ለመሆን👇🏾
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
1. Bahirdar
2.AdissAbaba (2)
3. ArbaMinch (2)
4. Gonder
5. DebreMarkos ( 2)
6. Wachamo
+ Others..
✅ የ ExamClass ቤተሰብ ለመሆን👇🏾
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔰 Logic final exam
🏢 University :- Jimma
✅ የ ExamClass ቤተሰብ ለመሆን👇🏾
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🏢 University :- Jimma
✅ የ ExamClass ቤተሰብ ለመሆን👇🏾
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚የ ግቢ ውጤት አያያዝ ና 🔍
ስያሜያቸው!🤩
📌A+ --------> ብርቄ ነሽ
Range ፡ ከ90 በላይ
Multiplied by: 4
📌A -------> አስቤሽ አላውቅም
Range : 85-90
Multiplied by:4
📌A- ----->አለም 9 ናት
Range : 80-85
Multiplied by:3.75
📌B+ ------>ጌጤ ነሽ
Range: 75-80
Multiplied by:3.5
📌B -------> ነይልኝ በሞቴ
Range : 70-75
Multiplied by:3
📌B- ----->አንቺን ከሚከፋሽ
Range :65-70
Multiplied by:2.75
📌C+ -----> የኔ ማር
Range : 60-65
Multiplied by:2.5
📌C --------> አንለያይም
Range : 50-60
Multiplied by:2
📌C- -------> በቴስታ ማለት ነበር
Range:45-50
Multiplied by:1.75
📌D -------> የኔው ጉድ
Range: 40-45
Multiplied by:1
📌FX -------> አንቺ ባትኖሪ እኮ
Range : 30-40
Multiplied by:tempo 0 ኮርሱን በድጋሚ የመፈተን እድል ይፈጥራል፤ በድጋሚው ፈተና ግን ከ40 በላይ ካላመጡ F ይሆናል
📌F --------> ጥሎብኝ
Range ከ30 በታች
Multiplied by: 0 ኮርሱን እንደገና መማር ያስገድዳል በቀጣዩ ዓመት ማለት ነው።

❤1👍1
#ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባን በሚመለከት
በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከየካቲት 05/2015 እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል።
ስለሆነም ተማሪዎች ከታች በተገለጹት አማራጮች የተመደባችሁበትን ተቋም ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ከየካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡
የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
Website: https://result.ethernet.edu.et
SMS: 9444
Telegram bot: @moestudentbot
ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄ
result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Complaint
የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ምንም አይነት ጥያቄም ሆነ ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

Economics final exam | 2013
jijiga university
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
jijiga university
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Economics final exam |bahirdar
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📢 ስለ ግቢ Library
📚 ስለ ቤተ መጻሓፍት ለተማሪ ለዛውም ለግቢተማሪ መናገር ትንሽ ይከብዳል ቢሆንም ግን ላይብራሪ ለመግባት በቅድሚያ የግቢ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይኖርብናል ፤ማንኛውም ተማሪ ላይብረሪ በር ላይ ለሚገኙ ላይብራሪስቶች ID CARD ማሳየት ግድ ይለዋል ። ወደ ውስጥ ከመግባታቹህ በፊት ግን ሲሊፐር ጫማ and hill ጫማ and ማስቲካ እና የመሳሰሉትን ነገሮች drop out ማድረግ ይኖርብናል። ከገባቹህ በኋላ መፅሀፍ ለመዋስ ከፈለጋቹህ ID በማስያዝ የምትፈልጉትን መፅሀፍ መዋስ ትችላላቹሁ ወይም የምታነቡትን ነገር ይዛቹህ ከገባቹህ ወንበር ይዞ መፍለጥ ነው ።
💬 ላይብራሪ ውስጥ earphone መጠቀም ፍፁም ክልክል ሲሆን ምናልባትም ሊያስፈርም የሚችል crime ነው፤earphoኑ ሊወሰድባችሁም ይችላል።የምታውቋቸው የላይብራሪ ህጎች በሙሉ እንዳሉ ስለሆኑ ብዙ ማውራት አስፈላጊ አይመስለኝም ።
Library ውስጥ በPC EARPHONE መጠቀም ማለት ቲቶርያል ቪድዮዎችን ማየት እንደሚችል የላብ ህግና ደንብ ላይ በሁሉም ግቢዎች ባይሆንም ተካቷል ይሁን እንጂ ላይብራሪስቶች ብዙ ጊዜ እንደሚቻል ስለማያውቁ ሊቀሟቹህ ብሎም ሊያስፈርሟቹህ ስለሚችሉ ቅድሚያ ask ለማድረግ ሞክሩ።
📚 ከላይብረሪ ተቆጣጣሪዎች ጋር በምንም መልኩ ላለመጣላት ሞክሩ coz ተንኮለኞች በመሆናቸው በማታውቁት ጉዳይ ተጠያቂ ሊያደርጓቹህ ስለሚችሉ ፤አንዳንድ የዋህ ቀለሜ ደግሞ የሆነ ኮርስ ካበሳጨው ኦቭሮ ምናምን ግቢ ይመጣና በላይብረሪው በር ሲያልፍ ቤቴንማ ሳልዘይራት አላልፍም ብሎ ጎራ ይላል ፤ ገብቶ በሰላም እንደማይወጣ ግልፅ ነው ። ፍሬሽ እያለሁ ሁለት GC ተማሪዎች ለgraduation date 2 week ሲቀራቸው ጥምብዝ ብለው ላይብረሪ በመግባት ፈታ ስላደረጉን ብቻ መመረቂያ ጊዜያቸውን ለሁለት ዓመት አራዝመውላቸውል።( ለሁለት ዓመት ተባረሩ...!)
💡★ከጠጡ አይቸክሉ ፤ ከቸከሉ አይጠጡ ★
📝ያስታውሱ፦
📚 ግቢ ውስጥ ከካፌ፣ከዶርም፣ ከላይብረሪና ከጥበቃ የዲሲፕሊን ፊርማ ከተፈረመላቹህ expiry datachu ይደርሳል ፤ ትጫራላችሁ..!።

👍2
የጥሪ ማስታወቂያ
አዲስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ፣
በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከየካቲት 15-16/2015 ዓ.ም እንዲሁም ለሬሜዲያል (Remedia) የተመደባችሁ ከየካቲት 21-22/2015 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን በReadmission እና withdrawal ምክንያት የወጣችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 17-18/2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፣
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የመሰናዶ (12ኛ) ክፍል ያስፋችሁበት ሰርተፍኬት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ፤
2ኛ. የሌሊት አልባሳት፣ 3×4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ብዛት 8 እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ እያሳሰብን፤ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች መግቢያ አሳውቁዋል በዚህም መሠረት የምዝገባ ቀን የካቲት 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ሙሉውን ከላይ ይመልከቱ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, ••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, ••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Psycho 2014 mid exams Collection ExamClass.pdf
6 MB
💬 Psychology Only 2014 mid exams Collection.
1. DebreMarkos
2. 40minch
3. Gonder
4. Haramaya
5. Adiss Ababa
6. Wolkite
7. jimma
8. Wolyaita sodo
9. Wollega
10. Asossa
11. DebreBirhan
12. wachamo
13. Ambo
14. Aastu
15. Metu
16. 40monch
17. Bahirdar.
©ExamClass!
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
1. DebreMarkos
2. 40minch
3. Gonder
4. Haramaya
5. Adiss Ababa
6. Wolkite
7. jimma
8. Wolyaita sodo
9. Wollega
10. Asossa
11. DebreBirhan
12. wachamo
13. Ambo
14. Aastu
15. Metu
16. 40monch
17. Bahirdar.
©ExamClass!
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍3