G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
358 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#Update

ከጥር 22 እስከ 26/2015 ዓ.ም የሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያዎች፦

➤ አዳማ .......... ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ካምፓስ

➤ አሰላ .......... አርሲ ዩኒቨርሲቲ

➤ አሶሳ .......... አሶሳ ዩኒቨርሲቲ

➤ አምቦ .......... አምቦ ዩኒቨርሲቲ (ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲ (ሀጫሉ ካምፓስ) እና ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አምቦ ካምፓስ

➤ ባህር ዳር .......ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ጋምቢ ሜዲካል ኮሌጅ

➤ ደብረ ማርቆስ ...... ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

➤ ደሴ .....ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና አልካን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ደሴ ካምፓስ)

➤ ሐረር ...... ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሀረር ጤና ሳይንስ ካምፓስ)

➤ ሀዋሳ ...... ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል እና ሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

➤ ጅማ .......... ጅማ ዩኒቨርሲቲ

➤ ጅግጅጋ ............ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ

➤ ደብረብርሃን .... ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

➤ ጎንደር ......... ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

➤ አርባ ምንጭ ........ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

➤ ሆሳዕና ............. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ

ለተጨማሪ መረጃ፦

0118275936
0118275937
952 መደወል ይቻላል።
https://t.me/Timhrtministers

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሁለት ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን እየጠየቁ ይገኛሉ።

በቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የመልዕክት መቀበያ አድራሻም እጅግ በርካታ መልዕክቶች ከውጤት ጋር ተያይዞ ከተማሪዎች እና በተማሪ ወላጆች ደርሶናል።

የፈተናው ውጤት መዘግየቱን የሚገልፁት ተማሪዎች እና ወላጆች ትምህርት ሚኒስቴር ውጤቱ መቼ ይፋ እንደሚደረግ እንዲያሳውቅ ጠይቀዋል።

" የትምህርት ዓመቱ እየገፋ ነው ፤ ገና ከውጤት በኃላ ምደባ አለ ፤ ልጆቻችን ከመደበኛ ትምህርት ርቀው ቤት ከሆኑ በርካታ ሳምንታት አልፈዋል ፤ የሁሉም ውጤት ከ2ኛ ዙር ተፈታኞች ጋር ይገለፃል ቢባልም ዛሬም ድረስ ቀኑ መቼ እንደሆነ አይታወቅም ፤ የተማሪዎችን የትምህርት ዓመት ታሳቢ በማድረግ ቀኑ ቢገለፅ " ሲሉ ወላጆች መልዕክታቸውን ልከዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ውጤት መቼ እንደሚገለፅ ለማወቅ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችን ለማግኘት ጥረት አድርጓል።

መልዕክት የላኩልን አንድ የትምህርት ሚኒስቴር አመራር ፤ ምንም እንኳን ቁርጥ ያለው የውጤት መግለጫ ቀን ባይታወቅም ነገር ግን ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።

Via Tikvah
@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
ውጤት ለማየት የሚረዷችሁ ጠቃሚ መንገዶች‼️

ውጤት የሚለቀቅበት ሰዓቶችን 4:00,8:00 እና 10:00 ላይ በንቃት መጠበቅ አለባችሁ።

ለማንኛውም ውጤት ልክ እንደወጣ ውጤታቹን የሚታዩበት websites እነዚህ ናቸው።

1.  result.neaea.gov.et
2.  result.ethernet.edu.et


🧣የተማሪዎች ውጤት ይፋ ስሆን በፈጣን ኔትወርክ ውጤታችሁን ለማየት እንሞክራለን።

Good luck 🍀

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!


••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ‼️

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!


••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍2🙏2
🙌🏾ኑሀሜን ከ adm.

Total:- 650
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍3
🙌🏾 Robera

Total:652
━••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍5
Wtet yalayachihu kalachihu smachihun ena id laku ena llakilachihu

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Debra Markos University

History mid exam

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
1
Gonder university

Anthropology midexam

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Gonder unversity
Test of english ||

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Debra Markos University

History mid exam

━••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass