የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
የደቡብ ክልል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑ ዛሬ ተገልጿል።
በሁለቱ ክልሎች ውሳኔ መሰረት የማለፊያ ነጥብ ፦
👉 ለወንዶች 41፣
👉 ለሴቶች 40 እና
👉 ለአይነ ስውራን 39 ሆኖ ተወስኗል።
በዚህ መሰረት ፦ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለቱም ክልሎች ለፈተና ከተቀመጡ ከ257 ሺህ በላይ ተማሪዎች 187 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል የሚያሳልፋቸውን ውጤት አምጥተዋል።
ለፈተና ከተቀመጠው አጠቃላይ ተማሪ ቁጥር ሲታይ ከ73 በመቶ በላይ ተማሪዎች አልፈዋል።
በተለየ መልኩ ከጸጥታ ጋር በተያያዘ በአሉታዊ ጫና ውስጥ ሆነው የተማሩና ለፈተና የተቀመጡ የደራሼ ልዩ ወረዳ ተማሪዎችን ውጤት በተለየ መልኩ ታይቷታ።
በዚህም መሰረት ፦
👉 ለወንዶች 39፣
👉 ለሴቶች 38 እና
👉 ለአይነ ስውራን 37 ሆኖ ተወስኗል።
የሁለቱ ክልሎች ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ ተብሏል።
የደራሼ ልዩ ወረዳ ተማሪዎች ግን ውጤታቸው በእጅ የሚሰራ በመሆኑ የ1 ሳምንት ጊዜ ዘግይቶ ይደርሳል እስከዛው በትዕግስት እንዲጠባበቁ መልዕክት ተላልፏል።
መረጃው የኢዜአ ነው
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

🌼🌸 ለሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰቦቻችሁ ይሁንላችሁ! 🌸🌼
💐 አዲሱ አመት 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ማትሪክን የምትዘርሩበት፣ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ጥሩ ውጤት የምትሰሩበት አመት ይሁንላችሁ! 💐
🥳 መልካም በዓል!
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
💐 አዲሱ አመት 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ማትሪክን የምትዘርሩበት፣ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ጥሩ ውጤት የምትሰሩበት አመት ይሁንላችሁ! 💐
🥳 መልካም በዓል!
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍2🔥1
የተማሪዎች መማሪያ ደብተር እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው ተባለ❗️
⚡️ በአዲስ አበባ ራዲካል ተብሎ የሚጠራው ባለሃምሳ ገፅ አንድ ደብተር እስከ 80 ብር የሚሸጥ ሲሆን፣ በክፍለ አገር ከተሞች መጠነኛ ቅናሽ እንዳለው አዲስ ማለዳ ዘግባለች። 32 ገፅ ያላቸው መማሪያ ደብተሮችም እንደጥራት ደረጃቸው ከ30 እስከ 60 ብር መሸጫ ዋጋቸው ሆኗል።
⚡️ ባለፈው ዓመት የትምህርት ዘመን መጀመሪያ እስከ 40 ብር ይሸጥ የነበረ ደብተር ነው በዚህ ዓመት ከእጥፍ በላይ የጨመረው ተብሏል። በዚህም የተማሪ ቤተሰቦች በተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ አላግባብ የዋጋ መወደድ ቅሬታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

👍2
CIVICS MODEL G12 2015.pdf
590.5 KB
📚 Addis Ababa City.
📚 Civics Model Exam.
📌 Join and Share 👇👇👇
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Civics Model Exam.
📌 Join and Share 👇👇👇
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ከጠቀማችሁ!😊
፩) ለአንድ ሰው ከሁለቴ በላይ አይደውሉ። ምናልባት የማያነሱ ከሆነ ወይ አላዩትም፣ ወይ ለማንሳት የሚመች ቦታ አይደሉም፣ ወይ ደግሞ ማንሳት አልፈለጉም። ስለዚህ መልሰው እስኪደውልሎት ይጠብቁ።🙏
፪) የተበደራችሁትን ገንዘብ አዳሪው ከማስታወሱ ወይም ከመጠየቁ በፊት ይመልሱ። ይሄ የታማኘነታችሁ ወይም የመልካም ስብዕናችሁ መገለጫ ነው። ምናልባት ምልሰቱ ከእስክሪብቶ፣ ከእስርሳስ ሊጀምር ይችላል።👍
፫) አንድ ሰው ሆቴል ሲጋብዛችሁ ውድ ምግቦችን እና መጠጦችን ከማዘዝ ይቆጠቡ። ምክንያቱም ያስገምታችኋል።😊
፬) "እስካሁን ለምን አላገባህ/ሽም፤ ልጆች ለምን አልወለድክ/ሽም፤ አይነት በጣም ደባሪ ጥያቄዎችን አይጠይቁ። በፈጣሪ ስም! ይሄ የእናንተ ችግር አይደለም።🤦♂
፭) ከኋላችሁ የሚመጣ ሰው ካለ ሁሌም በሩን ከፍታችሁ አስገቡት። ሴት ትሁን ወንድ፤ ታላቅ ይሁን ታናሽ ማተር አያደርግም። ሰዎችን በማክበር እናንተ አትዋረዱም።😊
፮) ጓደኛችሁ ዛሬ የታክሲ ከከፈለ፣ ነገ እናንተ ለመክፈል ሞክሩ።👍
፯) ልዩነቶችን ያክብሩ። ለእናንተ 6 ቁጥር የመሰለው ለሌላው 9 ቁጥር ሊመስል ይችላልና ሐሳቡን እንደተቀናቃኝ ሳይሆን እንደአማራጭ ይውሰዱት።😉
፰) የሰዎችን ንግግር አያቋርጡ። እስኪጨርሱ በሚገባ አድምጠው የእርሶን ይቀጥሉ።👍
፱) ሰው ላይ አፊዘው ደስተኛ ካልመሰለ በድጋሚ እንዳትቀልዱባቸው። ምክንያቱም የእርሶ ሽንቁር ሌላውን ለማስገብት ትሞክራለች።🙏
፲) በማንኛውም ነገር እርዳታ ስታገኙ "አመሰግናለሁ" ማለትን ይልመዱ።😊
፲፩) ሰውን በሕዝብ ፊት ያወድሱ፣ ለብቻ ይገስፁ።👍
፲፪) የሰው መልክ፣ ቁመና፣ ፀባይ፣ ውፍረት… ላይ ምንም አስተያየት የመስጠት በቂ ምክንያት የላችሁም። የምትሏቸው ነገር ቢኖር "ውብ ናችሁ" ብቻ ነው። የምትናገሩት መልካም ካልሆነ ግን ዝምታን ይልመዱ።🙏
፲፫) ሰዎች አንድ ፎቶ ብቻ ሊያሳዯችሁ ፈልገው ስልካቸውን ከሰጧችሁ ወደፊት፣ ወደኋላ አያድርጉ። ምክንያቱም ቀጣዩ ምን እንደሆነ አታውቁም።😊
፲፬) ጓደኛችሁ የሕክምና ቀጠሮ እንዳላቸው ከነገሯችሁ ምን እንደሆነ በፍፁም እንዳትጠይቋቸው። "እንደሚሻልህ/ሽ ተስፋ አደርጋለው" ብቻ ይበሉ። የጤና እክላቸውን ተናግረው የሚረብሽ ኹኔታ ውስጥ እንዳትከቷቸው ተጠንቀቁ። እነሱ መንገር ከፈለጉ ያለናንተ ጥያቄ ይነግሯችኋል።👍
፲፭) ለዶክተር፣ ለባለስልጣን፣ ለባለፀጋ ክብር በምትሰጡት ልክ ለፅዳት ሰራተኛም፣ ለተራው ዜጋም፣ ለነዳዲያንም ስጡ። ሰውን መናቅ ብልግናችሁን ቢሆን እንጂ ሌላ ምንም አያሳይም። ሁሉንም ሰው በእኩል አይን ማክብር ትልቅነት ነው።🙏
፲፮) ሰዎች ፊት ለፊት እየተመለከቱ ሲያናግሯችሁ ሞባይል፣ ኮምፒተር ወይም መጻሕፍትም ቢሆኑ ተተክላችሁ አትመልሱ። ተገቢ አይደለም። በወቅቱ ቀዳሚው መሆን የሚገባው ሰዎቹ እንጂ ቁስ አይደለም።👍
፲፯) ከረጅም ጊዜ በኋላ ጓደኛችሁን ወይም ወዳጃችሁን ካገኟችኋቸው እነሱ ለመናገር ካልፈቀዱ በስቀር ስለኑሯቸው፣ ስለሕይወታቸው ከመጠየቅ ተቆጠቡ።🙏
፲፰) በቀጥታ ካልተመለከታችሁ በስተቀር በማያገባችሁ ጉዳይ አትግቡ።😊
፲፱) ሰዎች መንገድ ሲያናግሯችሁ የአክብሮት ምልክት በመሆኑ የፀሐይ መነፅራችሁን የማውለቅ ልምድ ይኑራችሁ። ከቃላት እኩል የአይን ግንኙነት ጠቃሚ ነው።🙏
፳) ስለባለፀግነታችሁ በነዳዲያን ፊት ከመለፍለፍ ይቆጠቡ። በተመሳሳይ ስለልጆች በመሃኖች ፊት አያንሱ።🙏
፳፩) ካልተጠየቃችሁ በስተቀር ለማንም ምክር ለመስጠት እትሞክሩ። "ባንተው ምክር ሄጄ፣ ባንተው አስጨከነኝ" እንዳለው ድምፃዊው አንተስ ምን እያደረክ ነው ካላችሁኝ ምናልባት ይሄ በጥቆማ ደረጃ ከተወሰደ ቢሆን እንጂ ምክር መሆን የሚችል አይመስለኝም።😉
Join and share 👇👇👇

👍5🥰1
#Civics_Freshman
📌 1) Intensity (strength of hapiness/pain)
📚 Intensity shows "How intense is the pleasure or pain?"
📚 The less intense the pleasure of an action the less valuable that action is. However, if the action leads to intense pleasure then its value goes way up.
🎯 ድርጊቱ ምን ያክል የደስታ መጠን ወይም የህመም መጠን አለው የሚለውን የሚገልፅልን intensity ይባላል። ከህመም መጠኑ አንፃር የደስታ መጠኑ ዝቅተኛ ከሆነ ድርጊቱ morally wrong(less important) ነው ማለት ነው። በአጭሩ intensity የድርጊቱ ውጤት የሚያመጣውን የደስታ መጠን ወይም የህመም መጠን የሚገልፅልን ነው።
😁ምሳሌ 100,000 ብር ቢሰጣችሁ የሚኖራችሁ የደስታ መጠንን አስቡት🙌? 10,000 ብር ቢሰጣችሁ የሚኖራችሁ የደስታ መጠንን አስቡት? የ መቶ ሺህ ብሩ ይበልጣል አይደል። intensity የድርጊቱን(ብር መሰጠታችሁ) የደስታ መጠን ገለፀልን።
😭 100,000 ብር ቢጠፋባችሁ የሚኖራችሁን የህመም(የመከፋት) መጠን አስቡት? 10,000 ብር ቢጠፋባችሁ የሚኖረውን የህመም መጠን አስቡት? የ 100,000 ብሩ ይበልጣል። አያችሁ ኣ intensity የድርጊቱን(ብር መጥፋቱ) የህመም መጠን ገለፀልን።
🙌 ስለዚህ Bentham የሚለው ድርጊቶችን ከማድረጋችን በፊት የሚያመጡትን የደስታ ና የህመም መጠን(intensity) አወዳድረን ለይተን ማወቅ አለብን ነው።
📌2) Duration(የጊዜ ርዝማኔ)
📚 Duration means "How long does the pleasure or pain last?"
📚 Short bursts of pleaure or short lasting pleasure is viewed as less valuable than lasting pleasure. So acts which last for long periods of time are preferred to those which are short lasting.
🎯 "የድርጊቱ ውጤት የሚያመጣው ደስታ ወይም የሚያመጣው ህመም ለምን ያክል ጊዜ ይቆያል" የሚለውን የሚገልፅልን Duration(የጊዜ ርዝማኔ) ይባላል። ደስታው ለትንሽ ጊዜ የሚቆይ ከሆነ ድርጊቱን ማድረጉ ብዙም ጠቃሚ አይደለም ማለት ነው።
😂 በሰርግ መጋባት ትልቅ ደስታ ይሰጣል አይደል። ግን ያ ደስታ ለተጋቢዎቹ እስከ ምን ያህል ጊዜ ይቆያል? ምናልባት ደስታው የሰርጉ ሰሞን ነው እንጂ ህይወታቸውን ሙሉ የሚቆይ አይደለም ፤ በሌላ አባባል በሰርጉ የሚገኘው ደስታ የጊዜ ርዝማኔው አጭር ነው ቋሚ አይደለም። 😁ስለዚህ እንደ Bentham አመለካከት ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ ደስታን የሚሰጥ ድርጊቱ ማድረጉ አስፈላጊ ስላልሆነ በሰርግ መጋባቱ እምብዛም ነው ፤ ይልቁንም ለሰርጉ የሚወጣውን ወጪ ለቤታቸው ወጪ ቢሸፍኑት ወይም ለሚወልዱት ልጆች ቢያስቀምጡት በዚህ የሚገኘው ደስታ ቋሚ የረዥም ጊዜ ይሆናል ስለዚህ ለቤታቸው ወጪ ወይም ለልጆቻቸው ማስረቀጡ ዘለቄታዊ(long lasting) ደስታ ስለሚሰጣቸው ድርጊቱ ትክክል ነው ማለት ነው።
🙌ስለዚህ ድርጊቶችን ስናደርግ የሚሰጡን ደስታ ለምን ያህል ጊዜ(duration) ይቆያል የሚለውን ታሳቢ በማድረግ መሆን አለበት። በጊዜያዊ ደስታ/ስሜት አትውደቁ ፤ ዘለቄታዊ ደስታን ና ሰላምን ምረጡ የሚል መልዕክት አለው። 🤝pornography , masturbation, adultery(ዝሙት) ለምንፈፅል ልጆች ትልቅ መልዕክት። የማገኘው ደስታ ለምን ያክል ጊዜ ይቆያል ብለን እናስብደ
📌 3) Certainty(እርግጠኛነት)
📚 Certainty means "What is the probability that the pleasure or pain will occur?"
📚 Certainty means "How likely pleasure or pain is to occur?"
🎯 "ደስታው ወይም ህመሙ የመከሰት እድሉ ምን ያህል ነው" የሚለውን የሚገልፅልን certainty ይባላል። ይህ ማለት ደግሞ ከድርጊቱ የጠበቅንውን ደስታ እናገኝ ይሆን ወይም የጠበቅንውን ህመም ያጋጥመን ይሆን የሚለውን የሚገልፅልን ማለት ነው።
😁 ሎተሪ ብትቆርጡ Certainty ቲው ምን ያህል ነው? በርግጥ ሎተሪው ቢደርሳችሁ የምታገኙት የደስታ መጠን(intensity) ትልቅ ነው ፤ ደስታችሁም ለብዙ ጊዜ ይቆያል(Duration) ፤ ግን cerfainity ው ትንሽ ነው ምክንያቱም የሎተሪው ዕጣ ለእናንተ የመድረሱ ዕድል በጣም አናሳ ነው so, ከቆረጣችሁ ሎተሪ የምታገኙት ደስታ የመከሰት ዕድሉ አናሳ ነው ማለት ነው።
🙌 ስለዚህ ነገሮችን ለማድረግ ስናስብ ፥ ከድርጊቱ የምናገኘው ደስታ ወይም በድርጊቱ የሚመጣብን ህመም(ክፉ ነገር) የመከሰት ዕድሉ ምን ያህል(certainty) ነው የሚለውን ማወቅ አለብን። 😁ደስታው የመከሰት ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ አለማድረግ ነው። ሎተሪ አትቁረጡ እያልኩ አይደለም😕።
📌4) Nearness(Propinquity)
📚 Nearness means "How far off in the future is the pleasure or pain?"
📚 The more distant the benefits, in either space or time, the less weight we should give them in making our decision.
🎯 Nearness በሌላ አጠራሩ Propinquity ወይም Remoteness ይባላል። ከጊዜ አንፃር ሊሆን ይችላል ፣ ከቦታ አንፃር ሊሆን ይችላል ፦ ከድርጊቱ የሚገኘው ደስታ/ህመም ከአጭር ጊዜ በሗላ ነው ወይስ ከረዥም ጊዜ በሗላ ፤ ከ ብዙ ርቀት በሗላ ነው ወይስ ከአጭር ርቀት በሗላ ነው የሚለውን የሚገልፅልን Nearness ይባላል።
😁ደስታው/ህመሙ የሚገኘው በምን ያህል ርቀት/ጊዜ ውስጥ ነው ማለት በሌላ አባባል።
🗣 ለምሳሌ እናንተ አዲስ አበባ ነው የምትኖሩት ፤ እና በዕረፍት ጊዜያችሁ ባህር ዳር ወይም ሀዋሳ ሔዳችሁ ለመዝናናት አስባችሗል። so, ባህር ዳር ሔዶ መዝናናት ደስታ ታገኙበታላችሁ እንዲሁም ለዋሳ ሔዶ መዝናናት ደስታ ታገኙበታላችሁ። ከ nearness hedonistic calculus አንፃር የት ሔዳችሁ መዝናናት አለባችሁ❓
🚌 ከ አዲስ አበባ ሀዋሳ 280 ኪ.ሜ ነው።
🚎 ከ አዲስ አበባ ባህር ዳር 497 ኪ.ሜ ነው።
😁እንዴ propinquity hedonistic calculus አመለካከት መሰረት ከሩቅ ከሚገኘው ደስታ ይልቅ በቅርብ ርቀት የሚገኘው ደስታ ተመራጭ ነው ፤ ስለዚህ ሀዋሳ ሒዶ መዝናናት ተመራጭ ነው ፤ አስተውሉ ከ propinquity አንፃር ብቻ ነው። ከ intensity , duration ና certainty አንፃር አይደለም።
😎 ከ propinquity አስተምህሮ አንፃር ከ 10 አመት በሗላ ከሚገኝ ደስታ ና ከ 5 አመት በሗላ ከሚገኝ ደስታ የቱን ትመርጣላችሁ? ከ 5 አመት በሗላ አይደል።
📌 5) Fruitfulness(Fecundity)
📚 Fruitfulnes means "What is the probability that the pleasure will lead to other pleasures?"

👍1
📚 Fruitfulness is the likelihood that the pleasures or pains that it causes will be followed by similar pleasures or pains.
📚 If the happiness that an act causes is likely to be followed by more happiness, Then that act is better than a similar act that will cause only one instance of happiness. It is basically how many times the pain or pleasure will occur.
📚 ከድርጊቱ የሚገኘው ደስታ ሌላ ተጨማሪ ደስታን የመውለድ/የማስገኘት ዕድሉ ወይም ከድርጊቱ የሚገኘው ህመም ሌላ ተጨማሪ ህመምን የማስከተል ዕድሉ ምን ያክል ነው የሚለውን የሚገልፅልን Fruitfulness ይባላል።
😁 እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፥ ድርጊት A ና ድርጊት B የሚባሉ ሁለት ድርጊቶች አሉ እንበል።
ድርጊት A ፦ ውጤቱ ደስታን አስገኝቷል ነገር ግን ሌላ ተጨማሪ ደስታን አያስገኝም።
ድርጊት B :- ውጤቱ ደስታን አስገኝቷል ፤ እንዲሁም ሌላ ተጨማሪ ደስታዎችንም አስገኝቷል።
😁 ከ fruitfulness hedonic አመለካከት አንፃር ድርጊት A or B ተመራጭ❓ ድርጊት B ተመራጭ ነው ምክንያቱም ተጨማሪ ደስታን ከማይሰጥ አንድ ጊዜ ብቻ ደስታን ከሚሰጥ ድርጊት ይልቅ ተጨማሪ ደስታዎችን የሚወልድ ድርጊት ተመራጭ(morally right) ነው።
📌6) Purity
📚 Purity means "Freedom from pain".
📚 An act that causes only pleasure is better than one that causes the same amount of pleasure mixed with a little pain.
🎯 ድርጊቱ ምን ያህል ከህመም(ጥሩ ካልሆነ ነገር) የፀዳ ነው የሚለውን የሚገልፅልን purity ይባላል።
📌 7) Extent(ተደራሽነት)
📚 Extent means "How many people are affected by the pleasure?"
📚 Extent refers to the number of people affected by pleasure.
📚 The more people enjoy the pleasure, the better.
🎯 በድርጊቱ ምን ያህል ሰዎች ተጠቃሚ ናቸው የሚለውን የሚገልፅልን Extent ይባላል። በድርጊቱ ብዙ ሰዎች ተጠቃሚ ከሆነ ድርጊት ትክክል(morally right) ይባላል።
🎯ለምሳሌ አንተ life saver(ህይወት አዳኝ) ነህ። እና ሁለት የተለያዩ ቤቶች በእሳት እየነደዱ ነው። ከአንድኛው ቤት 5 ሰዎች አሉ። ከሌላኛው ቤት 10 ሰዎች አሉ። አንድኛውን ቤት ብቻ ነው ማዳን የምችለው ፤ ስለዚህ የቱን ታድናለህ❓
😊በ Extent hedonic calculus መሰረት 10 ሰዎች ያሉበትን ቤት ታድናለህ ማለት ነው ምክንያቱም በአንተ የማዳን ድርጊት ምን ያክል ሰው ነው ተጠቃሚ የሚሆነው? ብዙ ሰው ተጠቃሚ የሚሆንበት ድርጊት ተመራጭ ነው ከ 5 ሰው ይልቅ 10 ሰው ብዙ ስለሆነ ብዙው ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው።
🙌 ሰባቱ hedonic calculus(cardinal) እነዚህ ናቸው። እንግዲህ Bentham እነዚህ 7ቱን መለኪያ መስፈርቶች ተጠቅሞ የድርጊቶችን ደስታ ና ህመም በማወዳደር በ ቁጥር(hedons) በመግለፅ ፤ ደስታው ከህመሙ ከበለጠ ድርጊት ትክክል ነው ፤ ህመሙ ከደስታው ከበለጠ ድርጊቱ ስህተት ነው የሚል አመለካከትን መሰረተ ፤ ይህ አመለካከት ደግሞ Hedonistic Utilitarianism ይባላል። ፈተና ላይ ስለ hedonic calculus በቁጥር ምናምን አትፈተኑም ግን ሰባቱን መስፈርቶች ምን ማለት እንደሆኑ ያዟቸው ፈተና ላይ ሊወጡ ስለሚችሉ።
😁 እስኪ በ hedonic calculus የሚሰራ ሁለት ጥያቄዎችን ልስጣችሁ።
🗣ጥያቄ 1
📌 ጧት 3 ሰአት ላይ ክላስ አለሽ። እንዲሁም ደግሞ ጧት 3 ሰአት አንድ ባለሀብት ዘመድሽ ከተማ ወስዶ ጥሩ ጥሩ ቁርሶችን ሊጋብዝሽ ጥያቄ አቅርብልሻል። ሰባቱን Hedonic calculus በመጠቀም ከሁለቱ የትኛውን ድርጊት ታደርጊያለሽ❓
Hint ልስጣችሁ :- ለምሳሌ intensity ው ከፍተኛው ቁርስ ሔዶ መብላቱ ነው።😁ክላስ ገብቶ ከመማር ይልቅ ቁርስ ሔዶ መብላቱ የደስታ መጠኑ(intensity) ከፍተኛ ነው። ስለዚህ intensity ላይ ለ ቁርስ መብላት 1 hedon እንላለን ፣ ለክላስ መግባት ደግሞ 0 hedon እንላለን። ሌሎቹን ስድስቶቹን በዚህ መሰረት ስሩና የትኛውን ድርጊት እንደምታደርጉ ለዩ። መልሱን ልንገራችሁ በ hedonic calculus መሰረት ቁርስ ሔዶ ከመብላቱ ይልቅ ክላስ ገብቶ መማር የተሻለ ነው ምክንያቱም ክላስ ገብቶ መማሩ በ duration, purity, extent, fruitfulness ይበላልጣል። ስለዚህ ብዙ hedons(units of hapiness) ይኖረዋል😁።
🗣 ጥያቄ 2
🚎 አንተ የመኪና ሹፌር ነህ። አሸባሪዎች የአለምን ህዝብ በግማሽ የሚያጠፋ atomic bomb ሊያፈነዱ ነው። ቦንዱ ከመፈንዳቱ በፊት አሸባሪዎቹን የሚይዙ 5 ዘመናዊ የሰለጠኑ ወታደሮች መኪና እየጠበቁ ነው መፍጠን አለባቸው። በተመሳሳይ ሰአት የኮረና በሽታ በጣም እየተስፋፋ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን እየገደለ ነው አለምን እያስጨነቀ ነው አለምን ጥርቅም አድርጎ ዘግቷታል መድሀኒትም አልተኘለትም የምድሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ጥሏል። ነገር ግን 5 ዶክተሮች መድሀኒቱን አገኙት ላብራቶሪ ሔደው ለመቀመም መኪና እየጠበቁ ነው።
አንተ ሹፌር ነህ ፤ ወይ ዶክተሮቹን ብቻ ወይ ወታደሮቹን ብቻ ወደተፈለገው ቦታ ማድረስ ትችላለህ ነገር ግን ሁለቱንም ማድረስ አትችልም። 😂ዶክተሮቹን ታደርሳለህ ወይስ ወታደሮቹን 👀❓
😁 እስኪ በ ሰባቱ hedonic calculus ስሩት እስኪ ተፈላሰፉበት።
📌 ስለዚህ ስናጠቃለው የ Jeremey Bentham utilitarianism Quantity over quality የተባለበት ምክንያት "ደስታ ተድላ በቁጥር(hedons) መግለፅ ይችላል ማለቱ ነው እንዲሁም ደግሞ "አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለአብዛሀኛው ሰው ጥቅም ከሰጠ ነው" ማለቱ ነው። ስለዚህ Bentham ትኩረት የደስታው ምንነት(quality) ላይ አይደለም ደስታው ምንም ይሁን ምን አብዛሀኛውን ሰው(quantity) ካስደሰተ ፣ ድርጊቱ ትክክል ነው ብሎ ያምናል። 😁ስለዚህ Bentham ጠበቃ የሚቆመው ለ majority ው ነው። በዚህም ምክንያት የ Bentham utilitarianism አንድ በጣም ደስሚል ገፀ በረከት አበርክቷል👇
📚 There is something appealing about Benthams utilitarianism. there is only one principle: Maximize pleasure and minimize suffering.
🎯የሰው ልጅ ግቡ መሆን ያለበት ደስታን መጨመር ህመምን መቀነስ ነው ፤ በሌላ አባባል ጉዳትን(ክፋትን) መቀነስ በአንፃሩ ደግሞ ለብዙዎች ደስታ ሲባል ደግነትን መልካምነት መጨመር ማጎልበት😊" የሚል መርህ አለው።
📚 make quantitative measurements and apply the principle impartially, giving no special treatment to ourselves or to anyone due to

👍3
📑 Psychology Mid Exam – Dilla University
Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📑 Psychology Mid Exam - Haramaya University
Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷 DV 2024 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
DV 2024 ሊያልቅ ⓶ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል እናም እርስዎ እስካሁን ድረስ በስራ መጨናነቅ እና በሌሎች ምክንያቶች DV 2024 ካልሞሉ ባሉበት ሁነው በ ቴሌግራም አድራሻችን👇👇 ➠➠➠➠ @samrawit124 ላይ ያናግሩን የትም መሄድ ሳይጠበቅበዎት ጊዜዎን ሳያባክኑ እኛ ሞልተን በተመጣጣኝ ክፍያ በ 15 ደቂቃ ውስጥ confermation number እንልክላችሁአለን ።
💰 ክፍያውን የሚከፍሉት confermation code ከላክንልዎት በኋላ ነው ።
ለበለጠ መረጃ .......☎️+251992116476 ላይ ይደውሉ

Dv endimolalachihu yemtfelgu sewech photo melak endatresu size ena backgroundun astekaklewalhugn
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍2😁2
📑 Logic and Critical Thinking Final Exam – Jimma University
#New_Post
👉 ፈተናዉን ዌብሳይታቸን ላይ Logic ከሚለዉ አማራጭ ውስጥ ታገኙታላቹ
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
#New_Post
👉 ፈተናዉን ዌብሳይታቸን ላይ Logic ከሚለዉ አማራጭ ውስጥ ታገኙታላቹ
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📑 Global Trends Mid Exam – University of Gondar
#New_Post
👉 ፈተናዉን ዌብሳይታቸን ላይ Global Trends ከሚለዉ አማራጭ ውስጥ ታገኙታላ

😁1