G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ፍሬሽ ተማሪዎች እንዴት አሳይመንት መስራት አለባቸው?

🔰 ከቀሰም Academy ተወስዶ በConcise English ተሻሽሎ የቀረበ መምሪያ

🔰 ፍሬሽ ተማሪዎች ብዙ ጊዜ የአሳይመንት አሰራር ላይ የሚያደርጉት ትንንሽ ስህተት ብዙ ማርክ ያሳጣቸዋል። ይህንን ታሳቢ በማድረግ ይህንን መመሪያ አዘጋጅተንላችኋል።

1) የሕዳግ መስመር አስምሩ።

🔰 እያንዳንዱ ወረቀት ላይ (Cover page ጨምሮ) ከግራ በኩል 20 mm, ከላይ፣ ከታችና ከቀኝ ጠርዞች ደግሞ 5 mm አስምሩ። ለማሳመር ብላችሁ ሌላ የስዕል ስራ እንዳትሰሩ። መስመሮቹ ብቻ በቂ ናቸው።

🔰 ስትፅፉ በፍፁም ከመስመሮቹ እንዳትወጡ። ሁሉንም ፅሁፍ መስመሩ ውስጥ አድርጉ።

2) ፅሁፋችሁን ተነባቢ አድርጉ።

🔰 የፊደል አጣጣላችሁን አሪፍ ለማድረግ ሞክሩ። የተለያየ አይነት የፊደል አጣጣል ቢኖርም ለብዙዎች ተነባቢ የሚባለው የፊደል አጣጣል "Case Letter Handwriting" ይባላል። Google ላይ ምርጥ sample ስለሚኖር እሱን እያያችሁ ለመፃፍ ሞክሩ።

3) ከቻላችሁ በኮምፒውተር ፃፉ።

🔰 የዚህ ዘዴ ጠንካራ ጎኑ በኮምፒውተር ስለሚፃፍ ምርጥ ፅሁፍ ስለሚሆንና ለማስተካከል በጣም አመቺ ስለሆነ ነው። ነገር ግን ኮምፒውተር ካላገኛችሁ፣ ፈጠን ብላችሁ መፃፍ ካልቻላችሁ እና Calculation ያለው አሳይመንት የምትሰሩ ከሆነ በእጃችሁ መፃፍ ሊኖርባችሁ ይችላል።

🔰 ለማንኛውም የመምህራችሁን (ማለቴ "የዶክተሩን") ባህሪ እና የአሳይመንቱን አይነት ካወቃችሁ በኋላ በኮምፒውተር ብትሰሩ አሪፍ ነው።

4) አሳይመንት በጊዜ ጀምሩ።

🔰 አሳይመንት በተቻላችሁ መጠን ከማስገቢያው ጊዜ ቀደም ብላችሁ መጨረስ አለባችሁ። የሚገጥማችሁ ነገር አይታወቅም። ህመም ሊኖር ይችላል፣ የሌሎች የትምህርት አይነቶች አሳይመንት ሊደረብባችሁ ይችላል፣ እንደውም መሃል ላይ ፈተና ራሱ ሊኖር ይችላል። ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን በፍጥነትና በጥራት ለመጨረስ ሞክሩ።

5) ቀላል የቋንቋ አገላለፅ ተጠቀሙ።

🔰 #አንዳንድ የግቢ መምህራን የእንግሊዘኛ ቋንቋ አቅማቸው በጣም የወረደ ነው፣ በቃ ይሄ እውነታው ነው። ክፍል ውስጥ በሚያስረዱበት አገላለፅ የእንግሊዘኛ ቋንቋ አቅማቸውን በቀላሉ መገመት ይቻላል። ስለዚህ እናንተም ቀላል ቋንቋ እና አገላለፅ ተጠቀሙ፣ አለበለዚያ ይነስራቸዋል።🤧

6) Bulleting and Numbering

🔰 እነዚህ ሁለት ነገሮች በጣም አስፈላጊ ናቸው። Bulleting ማለት በሰረዝ፣ በኮኮብ ወይም በሌላ ምልክት ዝርዝር ሀሳቦችን የማቅረቢያ ዘዴ ነው። Numbering ደግሞ ቁጥሮችን በመጠቀም ተመሳሳይ ነገር ማደረግ ነው።

🔰 እነዚህን ለዝርዝር ሀሳቦች ስትጠቀሙ አሳይመንታችሁን ይበልጥ ተነባቢ ያደርገዋል፣ ማርክም ያሰጣችኋል።

7) ቀይ እስክርቢቶ በፍፁም እንዳትጠቀሙ።

🔰 ይሄ በቃ ክልክል ነው። Don't do it!

8) ጥያቄ እና መልስ ምንጊዜም አንድ ላይ አድርጉ።

🔰 "ጥያቄ መጀመሪያ ፅፌ ከዚያ መልሱን እሰራለሁ" ክልክል ነው። ጥያቄውን ከፃፋችሁ በኋላ መልሱን ከስሩ በግልፅ ማስፈር ይኖርባችኋል።

9) በፍፁም እንዳትኮርጁ!

⚠️ በቃ ይቅርባችሁ፣ ለጊዜውም ቢሆን አይጠቅማችሁም። የግቢ መምህራን ይህንን ካወቁ ኮራጁም አስኮራጁም ዜሮ ይሰጧችኋል። እደግመዋለሁ በፍፁም እንዳትኮርጁ! ቢያንስ በራሳችሁ አገላለፅ ፃፉ።

⚠️ የሌላ ሰው አሳይመንትም እንዳትፅፉ። አንድ አይነት እጅ ፅሁፍ ሲያዩ ዜሮ የሚሰጡ መምህራን አሉ። ተጠንቀቁ!

© ቀሰም Academy በመጀመሪያ ስላጋሩን እናመሰግናለን! በርቱልን!

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass━━
AAU mid exam.pdf
169.3 KB
📚 Adis Ababa University.

📚 Maths Mid Exam.

📌 join and share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
አሳይመንት እንዴት እንስራ?
© በቀለሜ ተዘጋጅቶ በConcise English ተሻሽሎ የቀረበ
#sample #assignment #guide

🔆 ክፍል 1 - Case Study Type


🔰 በአብዛኛው ጊዜ ንባብና ሽምደዳ በሚጠይቁ እንደ Anthropology እና Civics አይነት ኮርሶች የሚሰጥ የአሳይመንት አይነት ነው።

🔰 የዚህ የአሳይመንት አይነት ዋና አላማ አንድን ርዕስ በጥልቀት በተለያዩ ንዑስ አርዕስት ከፋፍለን ከፍተኛ ገለፃ እንድንሰጥ ነው።

🔰 እንደዚህ አይነት አሳይመንት ሲሰጠን የምናካትታቸው የአሳይመንት ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው።

- Cover page (ሁሌም መቅረት የለበትም)
- Table of Contents
- Introduction
- Body
- Conclusion
- Reference

አንዳንድ ጊዜም Acronym, List of tables, List of diagrams, List of graphs እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍሎችን ልትጨምሩ ትችላላችሁ። አሳይመንቱ ሲሰጣችሁ መምህራችሁ አብሮ መመሪያ ስለሚሰጥ ልታካትቷቸውም ላታካትቷቸውም ይችላል።

🔰 ለዚህ የአሳይመንት አይነት ያጋራናችሁን Sample ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። አሳይመንቱን እዚህ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ።

1⃣ Cover Page

🔰 Cover page ስትሰሩ ያጋራናችሁን Sample assignment ተጠቀሙ።

2⃣ Table of Contents

🔰 ይሄ በአማርኛ "ማውጫ" የምንለው ክፍል ሲሆን እያንዳንዱ ርዕስ እና ንዑስ ርዕስ የትኛው ገፅ ቁጥር ላይ እንደሚገኝ ያሳያል።

3⃣ Introduction

🔰 ይሄ "መግቢያ" ማለት ሲሆን ስለምትሰሩበት የአሳይመንት ርዕስ ጥቅል መረጃን የምታቀርቡበት ክፍል ነው። ለምሳሌ ርዕሱ Manufacturing Industry in Ethiopia ቢሆን መግቢያው ላይ Manufacturing Industry በኢትዮጵያ ምን ይመስል እንደነበር፣ አሁን ስላለበት ሁኔታ፣ ስለ Manufacturing Industry ማህበረሰቡ ያለው ሀሳብና አስተያየት፣ እና መሰል ገለፃዎችን ማድረጊያ ክፍል ነው።

4⃣ Body

🔰 Body ዋናው ክፍል ሲሆን እያንዳንዱን ርዕስ እና ንዑስ ርዕስ በደንብ እያብራራን ገለፃ የምንሰጥበት ክፍል ነው።

5⃣ Conclusion

🔰 Conclusion የማጠቃለያው ክፍል ሲሆን ከ7-10 ገፅ የፈጀውን የአሳይመንቱን Body በአንድ ገፅ አሳጥሮ እና እንደ አስፈላጊነቱ የራስን ሀሳብ እንደ መደምደሚያ የማቅረቢያ ክፍል ነው።

6⃣ Reference

🔰 ይሄኛው ክፍል ደግሞ የአሳይመንት የመጨረሻው ክፍል ሲሆን በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ ያገኘናቸው መረጃዎች ከየት እንደሆኑ የምንፅፍበት ክፍል ነው።

🔰 መረጃ ያገኘንባቸውን ድረ-ገፆች (Websites) እንዲሁም የመፅሃፍትን ስም በአግባቡ መፃፍ አለብን።

⚠️ ከዚያ በተረፈ ከዚህ በፊት ያጋራናችሁን የአሳይመንት አሰራር ጥበቦች ተጠቀሙ። ይህንን ፅሁፍ ስትነኩ ወደዚያ ይመራችኋል።

⚠️ በቀጣይ ስለ Calculation የአሳይመንት አይነት በሰፊው እናብራራላችኋለን፣ በቅርቡ ይጠብቁን!

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
በሀገራችን ሌላኛ ዙር ጦርነት እንዲጀመር ትንኮሳው፣ ቁስቆሳው እና አመፃው እየታየ ነው!

የጦርነት ገፈት ቀማሽ አቀጣጣዩ፣ ግፋ በለው ባዩ እና ፖለቲከኛው ሳይሆን ለፍቶ አዳሪው የሀገሪቱ ህዝብ እንደሆነ በአፋር፣ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች በቅርቡ አይተናል።

አንዳንዱ ማህበረሰብ አንቂ "ሰበር ዜና" በቀይ ቀለም አድምቆ ጦርነት እየጠበቀ ነው፣ አንዳንዱ ደግሞ ለዩትዩብ የሚሆን ግብዓት አሰፍስፎ እያማተረ ነው።

ግን ሰላም ይሻለናል። ጦርነት ናፋቂዎቹ ብዙ ሊሉን ይችላሉ፣ እኛ ግን በነዚህ ሀሽታጎች ድምፃችንን እናሰማ።

#NoWarInEthiopia #IStandWithPeace
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
General psychology Freshman.pptx
5.2 MB
❇️ GENERAL PSYCHOLOGY PPT SHORT NOTE

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
General physics..pptx
9.6 MB
❇️General Physics ppt Short Note

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Psychol unit 2.pptx
821.5 KB
📚 GENERAL PSYCHOLOGY

📚 CHAPTER TWO

❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
Psycholo unit 3.pptx
199.5 KB
📚 GENERAL PSYCHOLOGY

📚 CHAPTER THREE.

❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
Unit 2 Lecture Note.pdf
342.8 KB
📚 Geography short note.

📚 Chapter Two.

📚 For Freshman Students.

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Unit Three Lecture Note.pdf
297.5 KB
📚 Geography short note.

📚 Chapter Three.

📚 For Freshman Students.

━━━━━━━━━━━━
🎯📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Unit Four Lecture Note.pdf
144.8 KB
📚 Geography short note.

📚 Chapter Four.

📚 For Freshman Students.

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
global.pptx
120.1 KB
❇️ GLOBAL Affairs.

📚 CHAPTER ONE ShORT NOTE.

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
@Aconcise Psyc1011 Chapters 1 - 2 Slides.pdf
993.5 KB
Psychology Chapter 1 - 2 Slides
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#psychology #aastu #ppt #pdf

🔅 የAASTU ሳይኮሎጂ መምህራችን (ዶክተራችን 🤷‍♂) ያዘጋጁልን PPT ነው። ለማንበብ እንዲመቻችሁ ወደ PDF ቀይረን ሳይዙን ቀንሰን አጋራናችሁ።

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass
@Aconcise Logic and Critical Thinking AASTU Mid Exam 2013 EC.pdf
938.7 KB
Logic and Critical Thinking Mid Exam - 2013 E.C
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#logic #aastu #mid #exam

© Photo Credit - ብዕር Academy

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
@Aconcise AASTU Geography Test 2013 EC.pdf
214.8 KB
Geography Test - 2013 E.C
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#geography #aastu #test #exam

© Photo Credit - ብዕር Academy

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass
@Aconcise AASTU Geography Test 2013 EC.pdf
214.8 KB
Geography Test - 2013 E.C
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#geography #aastu #test #exam

© Photo Credit - ብዕር Academy

━━━━━━━━━━━━

📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
@Aconcise Chem1007 Chapters 1 - 7 Slides.pdf
4.5 MB
General Chemistry PPT Slides
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#chemistry #aastu #ppt #pdf

🔅 የAASTU ኬሚስትሪ መምህራችን ከምዕራፍ 1 እስከ 7 ድረስ ያዘጋጁልን PPT ነው። ለማንበብ እንዲመቻችሁ ወደ PDF ቀይረን ሳይዙን ቀንሰን አጋራናችሁ።

━━━━━━━━━━━━

📚 JOIN :
@GTutorialclass
JOIN :
@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
Teacher's Guide Communicative English I.pdf
438.4 KB
❇️ Communicative English Skill I

📚 Teacher's Guide.

━━━━━━━━━━━━

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━
📌 A+ Tutorial Class በዩኒቨርሲቲ ስታንዳርድ የተዘጋጁ Mid Exam ሊፈትን ነው❗️

📚 በየአመቱ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲሁም ወደ ግል ኮሌጆች ለሚገቡት የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በOnline Tutorial በመስጠት ስለሚታወቀው A+ Tutorial Class ታውቁ ኖሯል?

A+ Tutorial Class በ2013ዓ.ም በዩኒቨርስቲ በሚገኙ ሰቃይ ተማሪዎች የተመሠረተ ሲሆን በየአመቱ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችን እየተቀበለ በOnline በቴሌግራም ፍሬሽማን ኮርስ ያስተምራል።

በተመሰረተበት አመትም ወደ 2500 የሚጠጉ ተማሪዎችን በማስተማር ከፍተኛ ውጤት አምጥተው የሚፈልጉትን የትምህርት ዘርፍ ማለትም Medicine, Pharmacy, Software Engineering, Computer Science, Law, Accounting and Finance, Economics, የመሳሰሉትን እንዲገቡ ብቁ አድርጓቿል።

የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርስ ቱቶሪያሎችን በድምፅ፣ በፅሑፍ፣ እና በDiagram አጭርና ግልፅ በሆነ መንገድ ቱቶሪያሎቹን ያስተምራል፥ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን Reference መፅሐፍት፣ አጫጭር ኖቶች፣ እንዲሁም የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ፈተናዎችን ለተማሪዎች ምቹ በሆነ መንገድ በማቅረብ የብዙዎች ውጤታማነት ምክንያት ሆኗል። ምን ይሄ ብቻ በዩኒቨርሲቲ ስታንዳርድ Mid እና final Exam ያዘጋጃል።

በዘንድሮውም አመት ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሮ በሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል። በመጀመሪያ ዓመታችሁ ጥሩ CGPA በማስመዝገብ ወደ ምትፈልጉት Department ለመቀላቀል መንገዱን ወደ ሚያቀልላችሁ A+ ጎራ ይበሉ።


📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍1