G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Maths for Natural Sciecne.pdf
5.5 MB
በአብዛኛዎቹ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት የመጀመርያ Semester የFreshman ተማሪዎች የሚሰጥ Course
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass👇👇👇👇👇⤵️
Physical Fitness Module.pdf
2.3 MB
Geography Module Final.pdf
3 MB
Communicative English Language Skills I (FLEn 1011).pdf
1.8 MB
General Physics 1011 Module.pdf
4.5 MB
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL.pdf
2.6 MB
Pysychology Module %282%29.pdf
1.8 MB
💡 WELCOME/እንኳን ደህና መጡ 💡


📚 ግቢ ስትገቡ ከሚጠብቋቹህ የፍሬሽነት ክስተቶች መካከል ግንባር ቀደሙ Welcome ceremonyም ተጠቃሽ ነው ። የተለያዩ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራሞች ይሰናዳሉ የማውቃቸውን ብቻ በትንሹ ላስተዋውቃቹህ ።



💡 የግቢ welcome...!


📚 ይህ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም በግቢ ደረጃ የሚዘጋጅ ሲሆን ምንም አይነት ክፍፍል የሌለው ሁሉንም ተማሪ ወደ ግቢ በጥሩ መስተንግዶ ከነባር ተማሪዎች ማለትም ከክበባትና ከተማሪ ህብረት አባላት ጎን በመሆን የግቢው አስተዳደር የሚያሰናዳው welcome ceremony ነው። በዚህ ሴሪሞኒ ላይ የሚታደሙት ወይም አቀባበል የሚደረግላቸው ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ወላጆችም ጭምር ናቸው ( የእንግድ ማረፊያ በማዘጋጀት ቡና ምናምን ...)



💡 ሀይማኖታዊ ፦

📚 ይህ Welcome ፕሮግራም ደግሞ ፍሬሽ ተማሪ በገባ በሳምንቱ or በሆነ time interval ውስጥ አሪፍ ዝግጅት ተሰናድቶ የሚዘጋጅ ደስ የሚል ceremony ነው ። ዝግጅቱ ከዩንቨርሲቲው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኖረውም ። ሙሉ ወጪው የሚሸፈነው በተማሪዎች ነው ማለትም በፍቃደኛ የእምነቱ ተከታዮች ማለት ነው። ዝግጅቱ የሚሰናዳው እንደየ ሀይማኖት ተቋሟቱ ስርዓት ነው ።


🔳 ሙስሊሞች በግቢ ጀመዓ
🔳 ኦርቶዶክሶች በግቢ ጉባዔ
🔳 ፕሮቴስታንቶች በማህበር
🔳 ሌላም የማላውቀው ካላ like that...አማካኝነት የሚያዘጋጁት ፕሮግራም ነው ።

📚 እንደኔ እይታ ይህ Welcome ለሁሉም ተማሪ በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለሁ coz ለግቢ ህይወታችን መቃናት መንፈሳዊ ህይወት ትልቅ ድርሻ ስላለው ።


💡 ክልላዊ/ከተማዊ


📚 ይሄኛው Welcome ድሮም የነበረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እየደመቀ የመጣ ዌልካም ነው ። ክልላዊ Welcome አሁን ላይ እምብዛም ነው ማለት የተወሰኑ ክልሎች ብቻ ናቸው በክልል ደረጃ ፤ ያው የጊዜው በሽታ ሆነና ከክልልም አልፈን ዘር መቁጠር ጀምረናልና ። በአንድ ክልል ውስጥ አስራ ምናምን ከተሞች በተለያየ ጊዜና ቦታ welcome ሊያዘጋጁ ይችላል ። እዚህ ጋር አክቲቪስትነት አይሁንብኝ እንጂ ይሄንንም አይነት የwelcome ceremony እደግፈዋለሁ ምክንያቴ ደግሞ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ማለትም የመጀመሪያዎቹ ሳምታት ለብዙ ፍሬሾች በጣም ከባድ ናት at that time ከማንም በላይ ሆኖ የሚንከባከበን ነባር ተማሪ ማግኘት ጥቅሙ እንጂ ጉዳቱ አይታየኝም ። ሆኖም ግን አሁን ላይ ያለው የዘረኝነት ቫይረስም ሊረሳ አይገባም ፤ ያገርህን ልጅ የምትፈልገው ባንዲራ ለመስቀል (ለጉራ፣ከሌሎች በልጦ ለመታየት) ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብህ ፥ አንቅረህ ትፋው coz አንተ ግቢ የገባከው ድንቁርናን ለማሸነሽ እንጂ ለመዝቀጥ አይደለምና ...!


📚 በመጨረሻ እኔም ለቻናሌ አዲስ የሆናቹህ ተማሪዎችን WELCOME ብያለሁ ። እንኳን ወደ ዞግ ቻናል መጣችሁ ዘ ካንፓስ ይለያል ።

መልካም ቀን...!

📌 Join and Share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍1
Channel name was changed to «Tutorial class»
Channel name was changed to «𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃»
1-D Kinematics Study Guide.pdf
167.7 KB
🔶 General Physics.

🔶 Chapter one short note.

📚 Freshman 1st semester Course

🎯📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Kinematics 1 D Ch 2.pdf
681.2 KB
🔶 General Physics

🔶 Chapter two Short note.

📚 Freshman First semester Course.

🎯 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Chapter-3 KM 2D.pdf
3.6 MB
🔶 General Physics

🔶 Chapter three short note.

📚 Freshman first semester course.

🎯 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Raymond_A_Serway,_Chris_Vuille_College_Physics_2017,_Brooks_Cole.pdf
45.5 MB
📚 Serway Physics.

📚 ለ General Physics እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፍ ነው። ተጠቀሙበት።

📚 የዚህ መፅሀፍ solution ሌላ ጊዜ ልክላችሗለሁ።

©📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
SERWAY_SOLUTION(1) - Copy.pdf
20.9 MB
📌 ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር ጠይቃችሁኛል።

📚 SERWAY SOLUTION

📚 SERWAY ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፍለጡ ። Solution ኑ ደግሞ ይኸው።

🎯 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
1260403123.pdf
1.8 MB
📚 Mathematics

📚 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጣ የማትስ ፈተና ና worksheet.

📌 Join and share 👇👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
1
#Ambo_University ‼️
#ማስታወቂያ

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ለ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ
በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገ ድልድል መሠረት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ #ከግንቦት_11_12/2014 ዓ.ም በመሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ ፤ በተፈጥሮ ሳይንስ የተመደባችሁ አምቦ ከተማ ሃጫሉ ሁንደሳ ካምፓስ ሪፖሪት እንዲታደሪጉ እናሳስባለን።

ማሳሰብያ‼️
ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣ ስምንት (3X4) ጉርድ ፎቶ፣ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እለባችሁ።

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
#Arsi_University

በ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመሰባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም መሆኑ ተገልጿል።

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ግር ያለው😂 እንዳትሆኑ ከእንስቷ የተላለፈ መልዕክት❗️

📚 Moderate ማለቷ መካከለኛ የተመጣጠነ ለማለት ነው🙄 ትርጉም በ ዳኒ🙂

📚 ታክሲ ሞልቶ አያውቅም የሚለው ይተርጎምልኝ🙄

😩ደግሞ በሞተር ተንጠላጠሉ🙄😒

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🙌 ተወዳጆች ሆይ .. finally😴

📍 ከጥቂት ቀናት በሗላ የ ዩኒቨርሲቲዎችን በር ማንኳኳታችሁ አይቀሬ እና ዕውን የሆነ ይመስላል😻

😊 ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ

👩‍🏫👨‍🏫 ስለምትይዙት ሻንጣ ሳይሆን ጫናዎችን ለመጋፈጥ በ ስነ ልቦና ምን ያክል ዝግጁ ናችሁ

🙄 ለ አንድ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ ከ አሁን በፊት ከሚሰጠው መደበኛ ጊዜ ማነሱ የማይቀር ነው። በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 2 unit ልትጨርስ ትችላላችሁ። ፍሬሽ ናችሁ ብለው አስተያየት ካላደረጉላችሁ☹️::

አሳይመንት እና ፈተና ሊደራረብባችሁ ይችላል። ይህ ነገር የሚሆነው ለትንሽ ጊዜ ስለሆነ ወደ ፊት ሊመጣ ያለውን ተስፋ እያደረጋችሁ ፡ ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችሁ ዕቅድ እና ፕሮግራም አውጥታችሁ በፅናት እና በብቃት እንደምታልፋት እርግጠኛ ነኝ። ደግሞ ለአንድ ሴሚስተር በግ ተራ እና over መውጣት ይለፋችሁ🤨

😂 ሀይስኩል እና መሰናዶ ላይ ፍትፍት አድርገው ፡ ብትንትን አድርገው ሲያስተምሯችሁ የነበሩ ወርቅዬ መምህራኖቻችሁን ግቢ ስትገቡ አታገኛቸውም። በቃ በአጭሩ የግቢ መምህራኖች እንደምትፈልጉት አድርገው ላያስተምሯችሁ ይችላሉ። ስለዚህ ጎበዝ senior ተማሪዎችን እና Google ን እንዳትፋቷቸው።

🙏 አደራ አደራ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር ፡ ብዙ ኪሎሜትሮችን አቋርጣችሁ የምትሔዱት ለመማር ፡ የሆነ ነገር ለማግኘት ነው። ስለዚህ፡

የመጀመሪያ አመት ላይ ውጤት ስሩ። አሁንም አደራ የምላችሁ ነገር የመጀመሪያ አመት ላይ ትኩረታችሁን ወደ ትምህርት አድርጉ እና ውጤት ስሩ።

📍 ውጤታችሁ በየ ሴሚስተሩ በምትወስዱት credit hours መሰረት እየተደመረ ነው cumulative የሚሰራው። ስለዚህ፡

🎈የመጀመሪያ አመት ላይ ውጤት ከሰራችሁ ፡ በሚቀጥሉት አመታት ውጤታችሁ ዝቅ ቢል እንኳን ያን ህክል በጣም አይወርድም።

🎈የመጀመሪያ አመት ውጤት ካልሰራችሁ ግን ፡ በቀጣዮቹ አመታት አሪፍ ውጤት ብትሰሩ ራሱ በለፋችሁበት እና በሰራችሁ ልክ አይሆንም ውጤቱ።

📚 የመጀመሪያ አመት ውጤት ብዙ ገፀ በረከት አለው።

👉 ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።
👉 የሚቀጥሉትን አመታት በአንፃራዊነት ፈታ ብላችሁ ትማራላችሁ።
👉አትጫሩም😜። ሲጀመር ግቢ ላይ ትንሽዬ ካነበባችሁ መጫር አይታሰብም።
👉 ደግሞ ውጤት ሰራን ብላችሁ፡ እንዳትደነፋ እሺ። Be calm!
👉 የሀገሪቱ የትምህርት ስርአት ነው ውጤት ስሩ ብዬ እንዲጨቀጭቃችሁ ያደረገኝ። በምትገቡበት ዲፓርትመንት ዘላቂ የሆነ ዕውቀት እንዲኖራችሁ አድርጋችሁ አንብቡ። ለ interview ይጠቅማችሗል። አትሸምድዱ Google ን ተጠቀሙ።

ስለ ግቢ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል እሱንም live ገብታችሁ ልትኮመኩሙት ነው😎። ይመቻችሁ😜

📍 በ ኮሮና እና በ ሀገራዊ ችግር ምክንያት ፡ ከ በርካታ የትምህርት መስተጓጎል ወራት በሗላ ፡ ከጥቂት ሳምንታት በሗላ የ ገፅ ለ ገፅ ትምህርት ልትጀምሩ በመሆኑ Concise English የ እንኳን ደስ ያላችሁ ምኞቱን በፍቅር ቃል ይገልፃል። በርቱ!

📌 Join and share 👇👇

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Students Exercise Logic Crit Thinking.pdf
123.4 KB
📚logic and crtical thinking worksheet.

📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass