የጥሪ ማስታወቂያ‼️
#OdabultumUniversity
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 10 እና 11 ይሆናል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፡-
🗝የ8ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ኦርጅናልና ኮፒ
🗝የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ኦርጅናልና ኮፒ
🗝ከ9-12ኛ ክፍል የተማራችሁበት ትራንስክሪብት ኦርጅናልና ኮፒ
🗝አራት ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም
🗝 አንሶላ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የትራስ ጨርቅ እና ብርድ ልብስ በመያዝ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ በሚገኘዉ ዋናዉ ካምፓስ በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ www.obu.edu.et ወይም https://t.me/OBURegistrar ይጎብኙ
የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

+ መጫር !
📚 አንድ ተማሪ ግቢ ውስጥ ሊጫር የሚችለው በዲሲፕሊን ወይም በትምሮ ነው።( የግል ጉዳዮችን አይመለከትም like ህመም)
በዲሲፕሊን የሚጫረው የግቢውን ህግና ደንብ ጥሶ ሲገኙ ነው ቀጥታ የሚያስጭሩ የህግ ጥሰቶች አሉ ፥ በተለያየ የቅጣት እርከን እስከ መጫር የሚያደርሱም ጥፋቶች ይኖራሉ።
በሁሉም ግቢዎች ግን
⚠ እርስ በርስ መጣላት
⚠ ስለታማ መሳሪያዎችን ይዞ መገኘት
⚠ አደንዛዥ እጽ መጠቀም
⚠ ግቢ ውስጥ እንትን ማድረግ
⚠ የዘረኝነት ቅስቀሳ ላይ በየትኛውም መልኩ መሳተፍ
⚠ መምህራን ጋር መጣላት
⚠ የግቢ ንብረት መስረቅ
⚠ ፆታዊ ትንኮሳ በሴት የቢሮ ሰራተኞች ማድረስ( ለከፋንም ጨምሮ ) ወዘተ በቀጥታ ሊያስጭሩ የሚችሉ ነገሮች ናቸው።
📚 አብዛኛው ተማሪ በትምሮ ምክንያት ይጫራል የሚገርመው ግን ትምህርት በጣም ከብዶ ሳይሆን በራሳችን ቸልተኝነት መሆኑ ነው።
♓ በመጀመሪያው ሴሚስተር 1.5 ማምጣት አቅጦት የሚጫር ተማሪ ምን ይባላል
⛎ በሁለተኛው ሴሚስተር 1.75 ማምጣት ይኖርብናል ላለ መጫር
Please ግን ስለ ጭረት እያሰባቹህ አትማሩ coz የስካትን በር ይዘጋባቹሃልና
♑ ከዛ በኋላ ግን SGPA ( semister GPA) የግድ 2 እና ከዛ በላይ ማምጣት አለብን ▶ በwarning ምናምን የሚመዘገቡ ተማሪዎች አሉ ግን please እዛ ደረጃ ድረስ ዝቅ ባንል ጥሩ ነው በቃ በእቅድ እንማር ከዛ እቅዳችንን ማሳካት ላይ እንፍጨርጨር ።
📚 ስታቅዱ ደግሞ በልካቹህ ይሁን በጣም ዝቅ አታድርጉትም የሆነ ኮርስ ለምሳሌ B አመጣለሁ ብለህ ካሰብክ B ለማምጣት ታገል ነገር ግን ያንኑ ኮርስ A ለማምጣት ብታቅድና ብትቸክል A ማምጣት ቢያቅትህ እንኳ B ታመጣለህ ፤ በዛው ልክ ደግሞ በD እፋታዋለሁ ብለህ የምታቅድ ከሆነ እመነኝ F ይፈላልሃል coz D ለማምጣት ማንበብ አያስፈልግም ብለህ ፈታ ማለት ስለምታበዛ ❗️
📚 በነገራችን ላይ አምና የሆነ ሴሚስተር ላይ አንድ ጮማ ራስ አስተማሪ ጋር ተጣልተን D ለማምጣት ብዙ ቸክለናል ፡ F ያመጣው peoplm አሸን ነበር እናም grade አትናቁ ልላቹህ ፈልጌ ነው።አንዳንዴ F ለራሱ በጣም ውድ ትሆናለች ። የምሬን ነው F አርግልን ብለው አስተማሪውን ሲለምኑ አይቻለሁ ።
እንዴ ከF በላይ ደግሞ ምን አለ ❓
Incomplete መባልም አለ ።
📚 እናም ወዳጆቼ ግቢ ውስጥ እስካላቹህ ድረስ በሁሉም ኮርስ በሁሉም አስተማሪ ላትረኩ ወይም እቅዳቹህ ላይሳካ ይችላል ቢሆንም ግን ሰፋ አድርጋቹህ በማቀድና በመቸከል ከጭረት ኬላ ነፃ መሆን ትችላላቹህ እረ እንደውም ምርጥ ውጤት ሊኖራቹህ ይችላል።
★እጫራለሁ ካልክ ፥ ትጫራለህ ★
ዶ/ር አመዲን ሙሃመድ የቀድሞው የግቢያችን ዲን ፍሬሽ እያለን ኦረንቴሽን ላይ የተናገሩት ።
📌 Join and share 👇👇👇

መደወላቡ ዩኒቨርስቲ ‼️
የጥሪ ማስታወቂያ
ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ግንቦት 1 ቀን እና ግንቦት 2 ቀን 2014 ዓ.ም ! በዩኒቨርስቲው ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡
ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ፣
🩹ብርድልብስና አንሶላ፣
🩹የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣
🩹ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ
🩹የስፖርት ትጥቅ
በተጠቀሰው ቀን ውጪ ለሚመጣ ተማሪ ቦታ የለንም‼️

#HarmayaUniversity
በ2014 ዓ/ም የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በግንቦት 12፣ 13 እና 14 /2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።
ምንጭ ፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታችሁ ለመማር ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 03 እና 04 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በማሟላት በአካል በመገኘት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
1ኛ) ከስምንተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁበት ሙሉ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁ (ሠርተፊኬትና ትራንስክሪብት) ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ) አራት ፓስፖርት መጠን ያላቸውን ፎቶ ግራፎች፤
3ኛ) ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ
ማሳሰቢያ፡-
• በ2013 ዓ/ም 1ኛ ሴሚስተር በውጤታችሁ መሠረት ዳግም ቅበላ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱ ቀናት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፤
• ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገጽ www. wku.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭😭 ግቢ ለመግባት የቸኮላችሁ።
📚 "በሶ ለውዝ ቆሎ ቋንጣ😂 ምናምን መርሳት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ።
📚 ይህን ተላልፎ በሚገኝ ተማሪ አስተማሪ ና የማያዳግም እርምጃ እንደምንወስድ ከ ወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን🙄😂" - የ ግቢ ካፌ🤸♂🤸♀❗️

የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ
በ2014 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 3 እና 4 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመረው ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡
በመሆኑም ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፡-
የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ኦርጂናልና ኮፒ፣
ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የተማራችሁበት ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና ኮፒ፣
የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ኦርጂናልና ኮፒ፣
አራት ፓስፖርት ሳይዝ የሆነ ጉርድ ፎቶ፣
አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፣ እንዲሁም
ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ)
በመያዝ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ካምፓሶች የተመደባችሁ በየካምፓሶቻችሁ በሚገኙ የሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የተመደባችሁበት ካምፓስ መረጃ ከዩኒቨርሰቲው ድረ-ገጽ www.amu.edu.et ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንዲሁም ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት.
📌@Aconcise

#Uiversity_of_Gondar
በ2014 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድትገቡ ጥሪ እናስተላልፋለን።
📌 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
በ2014 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድትገቡ ጥሪ እናስተላልፋለን።
📌 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
💡በዮኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው ......❗️
💡....ዲያሪ መፃፍ .....
📚 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ) "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝይ ፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካንፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዮት የምርም ትደሰታላቹሁ .....
💡አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️
📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ❓... ያምሃል...! የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ሲዳመኛ ትግረኛ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ።አማርኛ ብዙም አትጠቀሙ ...ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። የ3 or 5 አመት ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋው ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።
💡መክሊታችሁን ማዳበር ......!
📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ 7 መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር አለ ...ዕቁብ ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል አትገለሉ ቀጣይ ረመዳንም ስለሆነ በህብረት አንድ ላይ አፍጥሩ ። ሰብሰብ ብላቹሁ አንድ ላይ በፍቅር ፆሙን ጨርሱ .....የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!
💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR እንዳትቀሩ ... ❓
በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ... አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....
⏰ አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ ❓
📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም (ታዲያ ለሴሚስተር የሚቆይ ሳይሆን የምር መሆኑኑን ካመናችሁ ..) ....በግ ተራም ቢሆን አንዳንዴ መሄዱ ለክፉ አይሰጥም (አመራችሁ ዴ ቀልዴ ነው..) .....ሀገራቹ ሄዳቹሁ ለማውራትም ኮ መሞከሩ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!
💬በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።

👍1
#MekdelAmbaUniversity
በ 2014 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ 1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፦ የምዝገባ ቀን ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ. ም መሆኑን እየገለጽን ...
1ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባቸሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ በቱሉ አዉሊያ ካምፓስ (በዋናዉ ግቢ) ሲሆን
2ኛ. በሶሻል ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች በመካነሰላም ካምፓስ መሆኑን እንገለጻን።
አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ከ 8ኛ-12ኛ ክፍል ያለዉን የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ ፣ ፎቶ ግራፍ (3X4) ብዛት 8፣ ብርድ ልብስ፣አንሶላና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባቸኋል፡፡
📌 በዋናው ግቢ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች አካባቢው ቀዝቃዛ ስለሆነ ለብርድ የሚሆኑ አልባሳትን ይዛችሁ እንደትመጡ ይመከራል፡፡
📌በ 2013 ዓ.ም 1ኛ ሰሚስተር ተመዝግባችሁ በግል ችግር ምክንያት ዊዝድራዋል ሞልታችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ ❓
📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦
📌 በምግብ ዘርፍ ፦
📚 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ።
💡 በሶ
💬 በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ።
💡 ኩኩሲ ፡
📚እኔ ኩኩሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ።
💡 ዳቦቆሎ ፦
💬 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ። ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ።
💡 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦
💬 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ .....
💬 ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ ።
📌 በቁሳቁስ ዘርፍ ፦
💡 ሻንጣ ፦
📚 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ ።
💬 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ ❓አቅሜ የቱ ያክል ነው ❓በሉ ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ ።
📚 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ) ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ።
💬 ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ።
🎗በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 250 -300 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። )
📌 የልብስ ሸመታ ፦
📚 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጦ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ❓ዘናጭ ናችሁ❓ ደሃ ናችሁ
❓ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካካለችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ (በግሌ)
💡 ለወንዶች ፦
📚 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ ፤ 1 ቁንጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ ።
💡ለሴቶች ፦
📚 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም) እንደምክር Body ነገር በከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።በተረፈ በንፅህና ስለማትታሙ ካልሲ እና ፓንት በርከት አርጎ የመያዝ ግዴታ የለባችሁ (ጭብጨባ ለሴቶች )...
💬 ቀጣይ ክፍል ይቀጥላል !
ዞግ እንደከተበው።

📚የጥሪ ማስታወቂያ
✅ እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇
🎯Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-28
🎯 Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28
🎯 AASTU University ......ሚያዝያ 28-29
🎯 ASTU University ......ሚያዝያ 28-29
🎯 Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29
🎯 Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም
🎯 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ....ሚያዚያ 29 እና 30
🎯 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ... #ምዝገባ-ከ ግንቦት 1-ግንቦት 5
#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9(new)
🎯 ኦዳ ቡልቱሞ ዩኒቨርስቲ ....#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9
#ምዝገባ- ግንቦት 10 እና ግንቦት 11(new)
🎯 መደወላቡ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ- ግንቦት 1 እና ግንቦት 2
🎯 ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ ግንቦት 1 እና ግንቦት 2
🎯 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ # ምዝገባ ግንቦት 8 እና ግንቦት 9
🎯 ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ #ምዝገባ ግንቦት 3 እና 4
🎯 ሃረማያ ዮኒቨርስቲ #ምዝገባ ግንቦት 12 ፥ 13 እና 14 !
🎯 አርባምንጭ ዮኒቨርስቲ #መግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 መመዝገቢያ ቀን ግንቦት 3 እና 4
🎯 ጎንደር ዮኒቨርስቲ #መግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2
🎯 መቱ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 3 እና 4
🎯 መቅደላ አምባ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 10 እና 11
🎯እንጅባራ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 9,10 እና 11
=> ሌላ የጠራ ግቢ የለም ታገሱ በቅርቡ ይጠራሉ !

📚 ሀረማያ የደረሳችሁ ወክ ለመውጣት ሀሳብ አይግባዎ👌❗️
📚 እናንትን ለመጠበቅ 24 ሰአት ሙሉ online ስለሆን ስጋትዎን በልክ ያድርጉ ይሉናል እነ አያ ጅቦ🙄😂።
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 እናንትን ለመጠበቅ 24 ሰአት ሙሉ online ስለሆን ስጋትዎን በልክ ያድርጉ ይሉናል እነ አያ ጅቦ🙄😂።
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🗞 ለግቢ ጉዞ ምን እንያዝ
📌 የትምህርት ቁሳቁስ ፦
📚 ለትምሮ እንደድሮ በግድ 7 ደብተር ያዝ ምናምን ጭቅጭቅ ባይኖርም ማስታወሻ ደብተር መያዙ ግን አይከፋም አንድ All subject ለመማር የሚሆን ተለቅ ያለ ማስታወሻ በጣም አሪፍ ነው ። ኖት ምናመን ባዶ ወረቀት ላይ መፃፍ ምናምን በኃላ ለማንበብ አይመችም እና በተቻለ አቅም ማስታወሻ ያዙ ። በተረፈ በነፃ ካገኛችሁ እና ቦታ ካላችሁ A4 paper ወረቀት (ልሙጥ ሉክ) እሽጉን ያዙ (በገንዘብ ከሆነ እዛው ትገዛላችሁ) እስክሪብቶ 15 ብር ገብቷል በነፃ ካገኛችሁ በርከትከት አርጋችሁ ሸክፉ ። በተረፈ ግን የሚያስፈልጉ ነገሮችን እዛ ትገዛላችሁ ....!
📌 የእምነት ጉዳዮች ፦
📚 ብዙዎች ግቢ ላይ ሴጣን የተጠጋው ኑሮ ይኖራሉ ። ታላቅ ወንድሜ ግቢ ደርሶ ለዕረፍት ሲመጣ እንዴት ነው አልኩት "በህይወቴ ካየዋቸው አስጠሊ ስፍራዎች ቀዳሚው ግቢ ነው ። " ብሎኝ እርፍ እና ያማረ የግቢ ቆይታ ከፈለጋችሁ ጌታችሁን አክሉበት እምነታችሁን አጥብቁ ....ያለ ጠንካራ እምነት የነበራችሁን ስብዕና ይዞ መውጣት ራሱ Hard ነው ።
💬 ስለዚህ አምላካችሁን አንዳትረሱ ዘንድ መፅሀፍ ቅዱሳችሁንም ፤ ቁዑራናችሁንም ሸክፉ ፤ መስገጂያ እና ነጠላም አትርሱ ። ግቢ ላይ የእምነት ስብስቦች ስላሉ በዛ አንድም ጥሩ ታላቅወንድም እና ጓደኛ ማፍሪያ ፤ አንድም የተባረከ የግቢ ህይወት ይኖራችሁ ዘንድ ግቢ ጉባኤ እና ግቢ ጀምኣ (Islamic community) ተቀላቀሉ ።
📌 ኮስሞቲክሷስ ፦
📚 ይሄም በሙዳቹሁ ነው ደሞ እዛ ጀለሶችን እየሾፋችሁ ትሸምታላችሁ ፤ እና ይቺን እንለፋት (ንፅህና ላይ ያለኝ ነገር እያወቃችሁ ...ሆ)
📚 በመጨረሻ በፍፁም ጥላችሁ መሄድ የሌለባችሁ አንድ ነገር ኤርፎን ፦
💬 ኤርፎን ማለት በቃ የነፃነት ፓርቲ ሊቀመንበራቹሁ ነው ። ተመስጣቹሁ ቴዲአፍሮን እያዳመጣችሁ ኒኪሚናጅ ክፈት ባክህ ልትባል ትችላለህ ወይ ደሞ ዝጋ አቦ አትረብሸን ስትባል ....ለምንድነው ምዘጋው ብለህ ግብግብ ከምፈጥር ከኪስህ ኤርፎንህን መዥረጥ አርገህ እንደ ሙድህ ፈታህ ....አንዱ መቶ ፓተሊካ ሲበጠረቅብህ ከኪስ መዥረጥ አርገህ ባልሰማ ወደ ሙዚቃህ ...ብቻ ለመጀናጀንም ፤ አንድ ላይ ሆኖ ለብቻ ለመሆንም ኤርፎን ትልቅ አስተዋዖ አላት ...... እንደሙዴ ልሁን ካልክ ኤርፎን ይምረጡ ( እዚጋ ኮ የቱን ኤርፎን ብጠቀም ይሻላል የሚትል አጠፋም ኧረ ሁሉ ተጠይቆ ይቻላል ❓ ) ...በተረፈ ቻርጀር አትርሱ (የስልኩን ነው ያለኩት ደሞ ..) ። ልንጨርስ ነው ።
📚 በተቻለን አቅም የመሰለንን እና የምናውቀውን ተናግረናል የቀረ ካለ ሹክ በሉን እናደርሳለን ። ( ከ ዘ ካንፓስ የተሰረቀ)
📚 ውዶቼ ❓ በመጨረሻም ዞግ ለሁላችሁም መልካም የክረምት ዘመን (ማነው የትምህርት ዘመን ይመኛል ። ) ሴሚስተራችሁ A+ መስተፋቅር የተሰራባት ይመስል የማትፋታችሁ ፤ F እርም አውጥታችሁ እንደተለያችሁት ወዳጅ ፍፁም የማታገኟት ፤ 4 በየሴሚስተሩ እንደ ጦስ ዶሮ የሚዞራችሁ ፤ በደስታ over የምትወጡበት እንጂ Over የማተሽኑበት ፤ ፍቅር ብቻ (መሃል መሃል ጢንጢ ሀዘን ያለበት ዘመን ያርግላችሁ ( ያለ ሀዘን አይጥምምማ ) ። ይመቻችሁ! !