Workbook Biology Grade 11&12 1-1(1).docx
126.7 KB
Biology Work Book for Grade 12
ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ
👌🏾ለማጥናት ይመቻል
Brought to you by
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

WORK BOOK-PHYSICS-GRADE-11&12.pdf
1.3 MB
Physics Work Book for Grade 12
Work Book ማለት ከ2007-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ
👌🏾ለማጥናት ይመቻል
Brought to you by
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Work Book ማለት ከ2007-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ
👌🏾ለማጥናት ይመቻል
Brought to you by
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
pdfsat-practice-test-1.pdf
5.1 MB
Physics Work Book for Grade 12
Work Book ማለት ከ2007-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ
👌🏾ለማጥናት ይመቻል
Brought to you by
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Work Book ማለት ከ2007-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ
👌🏾ለማጥናት ይመቻል
Brought to you by
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ የሚሆንበት ቀን አሁንም አልተወሰነም።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ጋር በተያያዘ በርካታ ጥያቄዎች በየዕለቱ ከተማሪዎች እና ወላጆች እየደረሱት ይገኛል።
ጉዳይ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላትን ዛሬም የጠየቅን ሲሆን "የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ የሚሆንበት ቀን አሁንም አለመወሰኑን" ገልጸውልናል።
ምደባው ይፋ እስከሚሆን ተማሪዎች እና ወላጆች በትዕግስት እንዲጠብቁ ያነጋገርናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጠይቀዋል።
ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዳይሸበሩም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር በተያያዘ የምናገኘውን አዲስ መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
©Source -tikvahuniversity.
📌 Join and Share 👇👇👇

BIOLOGY GRADE 11 UNIT 4 SUMMARY .pdf
586.7 KB
📚 Biology Grade 11.
📚 Note on theory of cell.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Note on theory of cell.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
BIOLOGY GRADE 11 UNIT 4 SUMMARY .cell parts .pdf
1 MB
📚 Biology Grade 11.
📚 Note on cell parts and their functions.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Note on cell parts and their functions.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
HISTORY GRADE 11 UNIT 8& 9.pdf
263.6 KB
📚 History Grade 11.
📚 Note on chapter 8 and 9.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Note on chapter 8 and 9.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
GEOGRAHY GRADE 11UNIT 3 and 4.pdf
3.6 MB
📚 Geography Grade 11.
📚 Note on unit 3 and 4.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Note on unit 3 and 4.
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ዕለት የትምህርት ሚኒስቴርን የ2014 ዓ/ም የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት እያቀረቡ ይገኛሉ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሰጠው ማብራሪያ በፈተና ስርጭት ወቅት እጅግ ከባድ የሚባል ፈተና እንደነበር ገልጿል።
" ከዚህ በፊት የተማሪዎች መልስ የሚመጣው በአውቶብስ ነው ፤ ዘንድሮ ግን የተማሪዎችን የመልስ ወረቀት ለማውጣት የፌዴራል ፖሊሶች የተሰውቡት ሁኔታ ነበር የነበረው " ብለዋል።
የተማሪዎችን የፈተና መልስ ወረቀት ይዘው ለመውጣት በነበረ ሂደት 3 የፌዴራል ፖሊስ መሰዋታቸውን ተገልጿል።
በ3 ጣቢያዎች ላይ ደግሞ አንድ ሳምንት ሙሉ የፈተናውን ወረቀት ማውጣት ያልተቻለበት በኃላ በሀገር ሽማግሌ የወጣትበት ሁኔታ ነበር ተብሏል።
ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ፥ " ስርጭቱ ከባድ ፈተና ነበር ፤ በፈተና ክዘና ላይ፣ ፈተና በሚሰጥበት ወቅት ያልተፈቀዱ ቁሳቁሶች ይዞ መገኘት ፣ ለሰው መፈተን ፣ ፈታኞችን Abuse የማድረግ በጣም ብዙ ቦታዎች ችግሮች ነበሩ። ይህ ችግር አንድ ክልል ብቻ ተብሎ የሚወሰድ ሳይሆን ሁሉም አካባቢ ነበር " ብለዋል።

ሀገርና ትውልድ እየገደለ ያለው የፈተና ስርቆት !
የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦
" ... ፈተናዎች ይሰረቃሉ። ቢያብስ እኔ እስከናውቀው ከ2008 ዓ/ም ጀምሮ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ያልተሰረቀበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም፤ ደረጃው ይለያይ እንጂ።
አንዱ መሰረታዊ ጥያቄ መጠየቅ ያለብን እንዴት ነው የሚሰረቀው ? ማነው የሚሰርቀው ? ለምድነው የሚሰርቀው ? የሚለው ነው።
አንደኛው በአጠቃላይ ፈተናውን አውጥቶ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለቆ ሁሉም እንዲያገኘው ማድረግ ነው። ይሄ የተወሰነ ግሩፕን ለመጥቀም የታለመ እንቅስቃሴ አይደለም። በአጠቃላይ የትምህርትሩትን Integrity ለማናጋት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው። ምክንያቱም አንድ ፈተና አውጥቶ ለሁሉም በሶሻል ሚዲያ ሲለቀቀ አንድ የተወሰነ ግሩፕ የሚጠቀምበት ሁኔታ የለም ሁሉም ነው የሚያገኘውና፤ እሱ በአጠቃላይ እንደማህበረሰብ ሁሉን ነገር ፖለቲካ እና የፖለቲካ ትርፍ ማግኛ እየተደረገ የሚኬድበት አካሄድ ያመጣው ጣጣ ነው። በስፋት እና በስነስርዓት መታለፍ ያለበት ሂደት ነው።
ፈተና ሚሰረቀው ግን በዛ መልክ ብቻ አይደለም፤ በተለያየ መልክ ፈተና ይሰረቃል። ከየት በኩል ነው ስርቆቱ ሊመጣ የሚችለው ብለን ለማየት ሞክረን ነበር።
ፈተና አውጭዎቹ ፣ ፈተና የሚያዘጋጁ ሰዎች አካባቢ ስርቆት ሊፈፀም ይችላል። ፈተና አውጭዎችን የምንከታተልበት መንገድ በጥንቃቄ ለመመለከት ሞክረናል እዛ አካባቢ ትልቅ አደጋ አላየንም።
ፈተና ሲታተም ፤ አታሚ መስሪያ ቤት ውስጥ የሚደረገው ጥንቃቄ እና ጥበቃ አለ። ፈተና የሚያትመው 4 ኪሎ ያለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ነው። ፈተና ማተመ ከተጀመረ ጀምሮ በፌዴራል ፖሊስ ዕዝ ስር ነው። በሙሉ ካሜራ እየታየ ነው የሚታተመው ያ ፈተና እዛ ይሰረቃል የሚለው እድል አነስተኛ ነው።
በአብዛኛው ፈተና ከስርጭት ጋር በተያያዘ ፈተናው ተይዞ በየክልሎች በሚሰራጭበት ጊዜ ካለው ጀምሮ ነው ችግሩ ያለው።
አንዳንዱ ሆን ተብሎ ነው፤ አንዳንዱ በየክልሉ ያሉ የመንግስት በዞን ይሁን በወረዳ በተለያየ ደረጃ ያሉ የመንግስት ባለሟሎች የሚሳተፉበት ነው። ይሄ መነሻው ይሄን ፈተና ሰርቆ ለአካባቢው ተወላጆች / ተፈታኞች በመስጠት አካባቢዬን እጠቅማለሁ ተብሎ የሚታሰብ የትምህርት ስርዓቱን ከፖለቲካ እና ከክልላዊነት ጋር ያጣበቀው አካሄዳችን ያመጣው በጣም ትልቅ ችግር ነው።
... ፈተና ሰርቀን የአካባቢያችንን ሰው እንጠቅማለን ፤ የአካባቢያችንን ተማሪ እንጠቅማለን ብሎ የሚያስብ ሰው የሚያስበው ምንድነው ? ያ በስርቆት አልፎ የመጣ ተማሪ ኮሌጅ ገብቶ በስርቆት እና በማጭበርበር ድግሪ ያገኛል ፤ በስርቆት እና በማጭበርበር የያዘውን ድግሪ ይዞ እዛው ክልል መንግስት ውስጥ ነው ስራ የሚቀጠረው እና በትክክል እንዲሰራ ነው የሚጠበቀው ? ክልል መንግስት ውስጥ ገብቶ መስረቅ ነው የሚጀምረው / የትም ቦታ ቢገባ።
የስርቆት ስርዓቱ አንዴ ከታች ማበላሸት ከጀምርን በፍፁም መቆሚያ የሌለው ማንንም በተለየ የማይጠቅም ህብረተሰብን ግን በጋራ ይዞ ገደል የሚገባ ስራ ነው።
ፈተናዎች የሚሰረቁት ፤ ፈተናው ከመሰረቁ ባሻገር ተማሪዎች ሊፈተኑ ከገቡ በኃላ ያለአግባብ በኩረጃ ወይም በፈታኞች እርዳታ ያለ አግባብ ውጤት እንዲያመጡ በተቀናበረ እና በተደራጀ መንገድ እንቅስቃሴ ይካሄዳል።
... የምናውቃቸው ነገሮች አሉ። አንዳንድ ክልል ፈታኞች ሲሄዱ ገንዘብ ተዋጥቶ፣ በሬ ታርዶ ፣ ድግስ ተደርጎ ፣ እንደውም ከገንዘቡ ተጨማሪ ለፈታኞቹ ጉቦ ተሰጥቶ ወይ ፈተናውን አይቶ እዛው እራሳቸው አርመው ለተማሪዎቹ እንዲሰጡ ወይም እርስ በእርስ ሲኮራረጁ ዝም ብሎ እንዲያዩ የሚደረግበት ጉደኛ ሀገር እኮ ነው ያለነው።
የግል ትምህርት ቤቶች ባለቤቶች የነሱ ትምህርት ቤቶች የሚፈተኑባቸውን ትምህርት ቤቶች / ቦታዎች እየፈለጉ ፈታኞቹን ለማማለል ጉቦ ለመስጠት የሚወጣው ወጪ በሚሊዮን ነው የሚቆጠረው።
እንዴት አድርገን ነው እንደሀገር በዚህ ሁኔታ ይሄ 12ኛ ክፍል ፈተና ላይ የጀመረ ነገር አይደለም የምናወራው ፤ ከስር ጀምሮ የመጣ ነው ኮሌጅ ሲደርስ ደግሞ የሚያቆም አይደለም። ኮሌጅ ውስጥ ያለውን የፈተና ስርቆት እና ማጭበርበር እና ኩረጃ ሁላችንም የምናውቀው ነው።
ወረቀት ለአንድ ትምህርት ስርዓት ለአንድ ሰው ዲፕሎማ / ዲግሪ ሲሰጥ ለህብረተሰቡ እየነገር ያለው ይህ ሰው በተማረበት ትምህርት መስክ ይሄን ያህል ውጤት አለው ተቀበል ነው ህብረተሰብን የሚለው። ያ ወረቀት በስርቆት ከመጣ፣ ያ ወረቀት በኩረጃ ከመጣ ያ ወረቀት ትርጉም የለውም።
... ብዙ የግል ኮሌጆች የዲግሪ ወፍጮ ቤቶች ናቸው ። ዲግሪ ነው እየሸጡ ያሉት ልጆችን አስተምረው ፣ አብቅተው አይደለም። ያ ማለት ጥሩ ጥሩ ትምህርት ቤቶች ፣ ጥሩ የሚያስተምሩ የሉም ማለት አይደለም።
ነገር ግን አንዴ የትምህርት ስርዓቱ ከታች እስከ ላይ መሰረታዊ Integrity ከተበላሸ ፤ ለምን ይገርመናል አሁን ያለንበት መከራ ውስጥ መሆናችን እንደ ሀገር ። የሚያበላሸው ሁሉን ነገር ነው። ሲቪል ሰርቪሳችን ፣ ፖለቲካችንን ያበላሸዋል።
በትንሽ በትልቁ የምንባለው እና የምንጋደለው እኮ ከትምህርት ስርዓትም ጋር የተያያዘ ነው። ለዚህ ነው ይሄን ነገር እንደቀላል ነገር አይደለም ማለት ያለብን ፤ ... በመሰረታዊ መንገድ ይሄን ካልቀየርነው የትም አንሄድም። "
©tikvahethiopia

#inbox_የተላከልን
ኢንትራንስ ተፈታኞች ይቀጥላል👍
"ሰላም የ 2014 entrance ተፈታኞች
🙏I hope ከታች የፃፍኩት የከፊል ተማሪዎች ችግር ነው.!
✨Here we go😃
'እንዴት አድርጌ ላጥና?' የሚለው ጥያቄ አናንተን ብቻ ሳይሆን የኔም አዕምሮ ውስጥ የሆነ ጊዜ የተፈጠረ፤ እናም በተወሰነ መልኩም ቢሆን መፍትሔ አግኝቼለታለሁ ብዬ የማስበው ጥያቄ ነው። ከጥቂት አመታት በፊት ያጋጠመኝን አንድ ታሪኬን ባካፍላችሁ ደስ ይለኛል።
ይህ ጥያቄ ወደ አዕምሮዬ የመጣው የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰድኩ በኋላ ነው። እንዴት አድርጌ ነው የ11ኛ እና 12ኛ ክፍልን ሰቅዬ ወደ ዩኒቨርስቲ የማልፈው የሚለው ጥያቄ የእለት ተእለት ሀሳብ እና ጭንቀቴ ነበር። እቅዶችን በየጊዜው አወጣለሁ። ከዚህ ቀን በኋላ በቃ እቅዴን ማሳካት መጀመር አለብኝ ብዬ ቀን እቆርጣለሁ። ቀኑ ሲደርስ ማንበብ በጣም ያስጠላኛል። ከዛ እንደገና ወደ ሌላ ቀን አስተላልፋለሁ። ያም ቀን ሲደርስ ከመፅሐፍ ጋር መገናኘት በጣም ይቀፈኛል። እቅዴን ቀይሬ እንደገና ስሞክር ያው ተመሳሳይ ነገር ነው ሚፈጠረው። በዚህ መሀል ጊዜው ይነጉዳል። ምንም ነገር ሳላጠና ሙሉ 1 አመት(11 ክፍል) ተቃጠለ። በኮቪድ ምክንያት ትምህርት ቤት ከተዘጋ በኋላም ያነበብኩት ነገር አልነበረም። 12ኛ ክፍል ላይ ችግሩን ሙሉ ለሙሉ ባልቀርፈውም ያስተካከልኩት ነገር እንዳለ ግን እርግጠኛ ነኝ።
የሚገርመው ነገር 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ስማር አንድም ቀን አሪፍ ውጤት አምጥቼ ወደ Preparatory እገባለሁ ብዬ ተጨንቄ አላውቅም። እቅድ አውጥቼ አላውቅም። በቃ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ፤ ከዛ ስመለስ የተማርኩትን አነባለሁ። ፈተና ሲደርስ 2 ወይም 3 ጊዜ ደጋግሜ ካነበብኩ በኋላ እፈተናለሁ። አሪፍ ውጤትም ነበር የማመጣው። Test 8-10, Mid 17-20 እና Final 25-30(9ኛ ክላስ) ነበር ውጤቴ። 10ኛ ክላስም Final ከ60 ተፈትኜ ከ50 በታች ያመጣሁትን ሳብጀክት አላስታውስም።
እርግጠኛ ባልሆንም እናንተም ከኔ ጋር ተቀራራቢ ሁኔታ ውስጥ እንደገባችሁ ነው ምገምተው። 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ሁሉም የሚያውቃችሁ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበራችሁ። እቅድ አውጥታችሁ፤ ተጨንቃችሁበት አይመስለኝም ይህን ውጤት ያመጣችሁት።
ነገር ግን ይህን ስላችሁ እቅድ ማውጣት ሁልጊዜም ጎጂ ነው እያልኩ አይደለም። ለኔ እቅድ አውጥቶ ማንበብ ብዙ ኪሳራ ነው ያመጣብኝ። እናም አሁን እቅድ ሳላወጣ ነው የማነበው። ሰው ከሰው ቢለያይም ለናንተም የምመክራችሁ እንደዛው ነው።
'እንዴት አድርጌ ላንብብ?' አይደል የናንተ ጥያቄ፤ ከዚህ በታች የምፅፍላችሁን የተወሰኑ ነገሮች ለመተግበር ሞክሩ።
-ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ ከሆነ ወደ ንባብ አለም የምትመጣው በቀን ከ5-6 ሰዓት ያላለፈ የጥናት ጊዜ ብቻ ይኑርህ። ቀስ በቀስ የሰዓቱን ርዝማኔ መጨመር ትችላለህ።
-በዚህን ያህል ጊዜ ይሄን ያህል ገፅ አንብቤ መጨረስ አለብኝ ብላችሁ በፍፁም እንዳታቅዱ። በቃ እንዲሁ ለማንበብ ሞክሩ። እቅድ አውጥታችሁ የምታነቡ ከሆነ ምናልባት ከ1 ወይም 2 ቀን በላይ መዝለቅ አትችሉም። ምክንያቱም ያስጠላችዃል።
-በተቻለህ መጠን ቀጠሮ ላለመስጠት ሞክሩ። ከቻላችሁ ዛሬ፤ ይሄን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ ማንበብ ብትጀምሩ ጥሩ ነው። ዛሬ ካልቻላችሁ ከነገ ጀምሮ ማንበብ ጀምሩ። ቀጠሮ መስጠት የሰነፍ ተማሪ/ሰው ምልክት ነው።
-"Perfect is the enemy of good." ይል ነበር የሆነ ሰው። ትርጉሙ "ፍፁምነት የጥሩ ነገር ጠላት ነው።" ማለትም የምታነቡትን ሁሉንም ነገር ለመያዝ አትሞክሩ። ያንን ለማድረግ ብትሞክሩ እራሱ አትችሉም። ስታነቡ ያልገባችሁ ነገር አለ? እለፉት። ከዛ ማንበባችሁን ቀጥሉ።
-ድግግሞሽ፦ ደጋግሞ ማንበብ ያነበባችሁትን ነገር የመያዝ እና አለመያዝ አቅም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አለው። ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ። የትኛውንም ነገር ለመጀመርያ ጊዜ ሳነብ በግምት ከ20% በላይ አልይዝም። ነገር ግን ላልያዝኳቸው ነገሮች መሠረት እንደጣልኩ ይሰማኛል። ቀጣይ ለሁለተኛ ጊዜ ሳነብ ከመጀመርያው በጣም በተሻለ መልኩ እይዛለሁ። ለሶስተኛ ጊዜ ደግሜ ሳነበው ደግሞ ከሁለተኛው በተሻለ እይዛለሁ። ለአራተኛ ጊዜ ሳነብ በቃ ፈተና በአሪፍ ሁኔታ ልሰራ በምችልበት ሁኔታ ላይ እገኛለሁ። እና ደጋግማችሁ ለማንበብ ሞክሩ። ግን ይሄን ስላችሁ አራት ጊዜ ብቻ አንብባችሁ ማቆም አለባችሁ ማለት አይደለም። እኔ በግሌ ብሔራዊ ፈተናው እስከሚደርስበት ጊዜ ድረስ ለማንበብ ወስኛለሁ። ያ ማለት አስሬም፤ አስራ አንዴም፤ አስራ ሁለቴም ደጋግሜ ላነብ እችላለሁ ማለት ነው።
-ብሔራዊ ፈተና ይህን ያህል ነጥብ ማምጣት አለብኝ ብላችሁ እቅድ እንዳታወጡ። ብሔራዊ ፈተና ላልፍም ልወድቅም እችላለሁ ብላችሁ ራሳችሁን ለማሳመን ብትሞክሩ አሪፍ ነው። "ካጠናሁ የማለፍ እድሌ ሰፊ ነው፤ ካላጠናሁ ደግሞ እወድቃለሁ፤ ስለዚህ የምችለውን ያህል አንብቤ ለማለፍ እሞክራለሁ።" ብላችሁ ለራሳችሁ ንገሩት። ከዛ ውጪ ይህን ያህል ውጤት አምጥቼ ማለፍ አለብኝ ካላችሁ፤ እራሳችሁን አላስፈላጊ ጭንቀት ውስጥ ከማስገባትም በላይ ያልታሰበ ጥልቅ የሆነ ስንፍና ውስጥ ነው ሚከታችሁ።
መልካም የጥናት ጊዜ። 💪
መልካም እድል።💫"
📌 Join and Share 👇👇👇📚 JOIN :@GTutorialclass

👍2
ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በተገኘው መረጃ የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ፈተናው የሚያጠቃልለው ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ሲሆን የ " ኢኮኖሚክስ " ትምህርትን እንደማያካትት ከአገልግሎቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የፈተናው ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የሚገልፀው አገልግሎቱ፤ ከአሁን በኃላ ከINSA፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት እና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመቀናጀት የፈተናውን ዝግጅት የሚጀምርበት ነው ብሏል።
በ2013 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና ከገጠሙ ችግሮች አንፃር የ2014 ዓ/ም ፈተና በምን መልኩ ነው የሚሰጠው ? እንዴትስ ከዚህ በፊት የገጠሙ ችግሮችን በሚፈታ መንገድ ፈተናው ይሰጣል በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ ነው ተብሏል።
እስካሁን የ2014 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ያልተገለፀ ሲሆን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎች ትክክለኛ አይደሉም።
በሌላ በኩል፥ በ2013 ዓ/ም ፈተናቸውን የወሰዱና የመንግስት ዩኒቨርሲቱ መግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እስካሁን (የዓመቱ 8ኛ ወር ገብቷል) ምደባቸው ይፋ ያልሆነ ሲሆን መቼ ይፋ እንደሚሆን የታወቀ ነገር የለም።
ከፈተናው ጋር በተያያዘ ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የቀረቡ ቅሬታዎች እየታዩ ሲሆን ከመነሻው ጅምሮ አጠቃላይ ቅሬታቸውን ያመለከቱ ወደ 30 ሺ የሚደርሱ ተማሪዎች እንደሆኑና እስከትላንት በስቲያ ድረስም ቅሬታዎች እየታዩ እንደነበር ተገልጿል።
ምደባን በተመለከተ ከቀናት በፊት የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች በላኩት መልዕክት ተማሪዎችና ወላጆች ለትንሽ ጊዜ እንዲታገሱ እና በማህበራዊ ሚዲያ ከሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወሳል።📚JOIN :@GTutorialclass :@GTutorialclass

"ሰላም ጓደኞቼ የንባብ ስልታችሁን አካፍሉን ተብሎ ጥሪ በተደረገልን መሰረት የኔን ያጠናን መንገድ ላደርሳችሁ ወደድኩ አብራችሁን ቆዩ
entrance ቀላል የሆነ ነገር ግን ትኩረትና ጥበብ የሚፈልግ በመሆኑ ለጥሩ ውጤት የተጠበቁ ተማዎች ስለሚወድቁ በብዙወቻችን ዘንድ የሚፈራ አድርጎታል እነዚህ ተማሪዎች የወደቁት እውቀት ሳይሆን ብልሀት ስለጎደላቸው በመሆኑ ሞኝ በራሱ ብልጥ ደሞ በሰው ህይወት ይማራል እንዲሉ አበው entrance exam የ3 አመት ሽቶችን ብቻ ለማስተያየት ብትሞክሩ በጣም ቀላል ድግግሞሽ የበዛበት ከዛም በተጨማሪ ጥያቄዎችን ስታጤኗቸው በሁሉም ተማሪዎች ሊሰሩ የሚችሉ ፣ መካከለኛ እውቀት የሚፈልጉና በጣም ማሰብንና ማገናዘብን የሚጠይቁ ጥያቄዎች ናቸው ።
በተጨማሪ ደሞ ጥያቄዎች የሚወጡት ከየ ምዕራፉ በማመጣጠን ስለሆነ እኔ ሳነብ እራሴን የምጠይቀው ጥያቄ ከ ምዕራፍ አንድ የትኛውም አይነት ጥያቄዎች ቢወጡ መስራት እችላለሁ ወይስ አልችልም የሚል ነው እናንተም ስታነቡ እራሳችሁን እሄን ጥያቄ ጠይቁ ምክንያቱም ከላይ እንዳየነወ ጎበዝ ሆኖው የሚወድቁት ተማሪዎች ጉድለት ጥያቄዎች አለመስራታቸው ስለሆነ ጥያቄዎች በደንብ ለመስራት ሞክሩ በትግስት ስለተከታተላችሁኝ አመሰግናለሁ የ Concise English channel መስራቾችንም የነገ ህይወታችንን መንገድ ለማሳመር አብረውን ስለሚደክሙ ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ"

❓ለሴት ተማሪ ግቢ ይከብዳል እንዴ?
አንዲት ቤተሰባችን ይህን ጥያቄ አረቀበችልኝ ፤ እኔም ሴት ሆኜ ስሜቱን ስለማላውቀው ቀጥታ የሴት ጓደኞቼን ለጥያቄው ምላሽ እንዲሰጡኝ ጠየኳቸው።የመለሱልኝ መልስ ይህ ነበር
የግቢ ህይወት ለሴት በጣም ይከብዳል ልክ ለወንድ እንደሚከብደው ሁሉ! ልክ እናንተ ወንዶች የገንዘብ ችግር ፤ የእንቅልፍ እጦት...የውጤት መውረድ እንደሚያገጥማችሁ ሁሉ እኛም የጋጥመናል። ነገሩ ትንሽ ለየት የሚያረገው ሴቶች በሴትነታቸው አንዳንድ ከባባድ ፈተናዎች ግቢ ውስጥ ይጠብቃቸዋል። ለምሳሌ
ሀ) በGC ተማሪዎች መለከፍ
GCዎች ማለትም Graduation Class Students ከግቢ ተመርቀው የሚወጡበት ወራት ጥቂት ስለሆነ ህይወትን እስከ ጥግ ድረስ ሊቀጩ FRESH ሴቶችን እንደመዝናኛ አማራጭ ያረጋሉ 😊ግን ብዙም አታስቢ ፤ ልብሽን ካልሰጠሽ ሌላ ማንም ጫፍሽን አይነካሽም 😊😎
ለ) ያንቺ እኩያ - ልቀፍሽ በጉያ
እንዲህ አይነት ወንዶች ደግም ያንቺ እኮዮች ናቸው ፤ በአንድ ባች ማለትም እንዳንቺ ፍሬሽ ሆነው ካንቺ ጋር ማውደልደል ሚፈልጉ 😊 በቃ ሳቅ ስትይላቸው እና አንዳንድ የመቅበጥ እንቅስቃሴዎችን ስታሳያቸው የተፈቀሩ የሚመስላቸው ።ከዛን አንድ ቀን Lounge ቀጥሮ ሻይ ይጋብዝሽና እንደፈቀረ እና ያላንቺ መኖር እንደማይችል ይነግርሻል 😂😂 አይምሰልሽ በደምብ ነው ሚኖረው ፣ ምንም አያሳስብም
ሐ) ፕሮፌሰር ስጪኝ
እነኚ አይነት መምህራኖች ከ 1/100ኛ ናቸው ።በጣም ጥቂት ናቸው ።ሴትነትሽን ተጠቅመው ሊያተሊያታልሉሽ ሚሞክሩ ግን አያሳስብም
መ) ተከታይሽ ሲበዛ
በተለይ በጣም ቆንጆ ከሆንሽ በቃ ለሁሉም ቀበሮ ነኝ ብሎ ለሚያስብ ወንድ አንቺ ሚዳቋቸው ነሽ። ግን አያሳስብም ልብሽን ለትንሽ ለትልቁ እስካላሳየሽ ድረስ ማንም ምንም አያረግሽም 😊
✅በቃ ህይወትሽን ቀለል የሚያረጉ ምክሮች ደግሞ ከስር ተሰተዋል 😊 ሁሉንም አንብቢያቸው 😊

ለ 2013 ዓ. ም ለ12ኛ ተፈታኝ በሙሉ ይህ መልክት ከትምርት ሚኒስተር አይደለም ወይም ከምታምኑት ቲክቫህ አይደለም ይህ መልክት ከዘንድሮ ተፈታኞች የተወጣጣ ሀሳብ ነው ውድ የ 2013 ኢንትራስ ተፈትነሽ ቤትሽ የተቀመጥሽው የተቀመጥከው ወንድምቼ እህቶቼ በትህትና አንብቡት አሁን ወደ ዋናው ዕርሳችን እንግባ ።
ሰኔ 1/10/2013 በኢትዮጲያ የሚገኙ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና እስከ ሰኔ 30 ድረስ የወሰዱበት ጊዜ ነበር እናም ዋናው ሀገር አቀፍ ፈተናው ሐምሌ መጨረሻ ይሰጣል ተብሎ ቢጠበቅም ከትምርት ሚኒስተር ሐምሌ 12/2013 እንዲ እሚል ዜና ወጣ ውድ የ 2013 የሀገር ዓቀፍ ፈተና ተፈታኞች የሀገር ዓቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ በጥቅምት መጨረሻ የ 12ኛ ክፍል ወደ ዩኒቨርስቲ መጊቢያ ፈተና እንደሚፈትን ተናገረ ።
በዚን ሰዓት የሙሉ ተማሪው ስሜት ተረበሸ አስቡት እስቲ እሄን ምታነቡ ባለስልጣን አስተማሪ ተማሪዎች ሐምሌ ላይ ቁጭ ብለክ ጥቅምት ነው ምትፈተነው ስትባል በጣም ከባድ ነው ታጋሽ በመሆን ያቺም ቀን ደረሰች።
አሁን ትምርት ሚኒስተር ትኩስ ዜና አወጣ የ 2013 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሁለት ዙር እንደሚሰጥ እና የመጀመሪያው ዙር ጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 /2014/ 3 ወር ድረስ እነደሚሰጥ በድረገፁ ለቀቀ ተማሪዎችም ደስ አላቸው ለፈተናው ቀን በመድረሳቸው ምንም ቢሆን የአማራ ክልል ተማሪዎች አብረውን ባይፈተኑም ልንገላገለው ስለሆነ ደስ አለን።
ጥቅምት 29 ደርሳ ድሮ ስሜን መፃፍ ስለምድ እንደተደሰትኩት ENGILSH ፈተና ላይ ስሜን ፅፌ ጀመርኩ ቀስ በቀስ የመጨረሻዋ ቀን ህዳር 2 ጨርሼ ወደ ቤቴ ገባው ከተፈተንኩኝ 3 ቀን ምላኝ ሳምንት አለፈኝ ወር አስቆጠርኩን ከተፈተንኩ ሁለት ወር ሊምላኝ አንድ ሳምንት ቀረኝ ሁለት ወር አስቆጠርኩ አማራ ክልል ያሉት የሀገሬ ልጆች ሳይፈተኑ ቆዩ ከትንሽ ጊዜ በዋላ ትምርት ሚኒስተር እንዲ አለ ትዝ ይለኛል ታህሳስ ውስጥ ነበር ይሄን ዜና የሰማውት
የ 2013 የ 12ኛ ክፍል አማራ ክልል አፋር ቤንሻንጉል ክልል በጦርነቱ ምክንያት ላልተፈተኑ ተማሪዎች ጥር 24 -27 / 2014 /5 ወር እንደሚፈትን ተናገረ እኛም ደስ አለን ቀኑም ደረሰ ፈተናቸውን ጀመሩ እነሱ ሲፈተኑ እኛ እነሱ እኪፈተኑ በኢትዮጲያ አቆጣጠር 3 ወር ማለት ነው 90 ቀን 90 ምሽትን ብዙ 24 ሰዓትን በትግስት አሳለፍን እነሱም ፈተናቸውን ጨርሰው ቁጭ አሉ ወሩ የካቲት ነው ከትምርት ሚኒስተር ለ ቴኪቫ አንድ ዜና መጣ ከ የካቲት 15 - 20/ 2014/ 6 ወር ድረስ የሀገር አቀፍ ፈተና ይፋ እንደሚሆን ተነገረ እኛም ያቺን ቀን በጉጉት ጠብቅናት አሁን የ አንደኛ ዙር እና ሁለተኛ ዙር ልዩነቱ ልንገራቹ አንደኛ ዙር የተፈተኑት ከሁሉም ቀድመው ነው ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ልክ እንደ አንደኛ ዙር 90 ቀን 90 ምሽትን በ 3 ወር ም ሳይፈተኑ በትግስት ጠብቀዋል ግን ከተፈተኑ በ 19ኛ ቀናቸው ውጤታቸውን ሰሙ አሁን የካቲት 16 /2013 6 ወር ብዙ ተማሪዎችን ያጓጓው የሀገር አቀፍ ፈተና ተለቀቀ እኔንም ጨምሮ ሁሉም ተማሪ ተደሰቱ እስከ የካቲት 30 መቁረጫው እና ምደባ እንደሚደረግ ተነገረ እጥፍ ድርብ ደስታ ተሰማን
አሁን ውጤታችንን ከሰማን ሳምንት ሞላን እስካሁን ምንም የለም 15 ቀን አለፈን የ የካቲት ወር ተገባዶ መጋቢትን ተቀበልን መጋቢት 5 /2013/ 7 መቁረጫ ተነገረ በጣም ከባድ እና አሳዛኝ ስሜቶች ተደበላለቁ በጣም ብዙ ተማሪ ወደቀ አዘንን እየዋለ እያደረ ቅሬታዎች በዙ ከ ሰሜኑ በኩል ጉዳዩ እየከረረ መጣ።
ትምርት ሚኒስተር መጋቢት 9 - 13 / 2014 / 7 ወር ሀገር ምደባ አስተካክሉ አለ ቀኑም አለፈ የተስተካከለ ማስታወቂያ ወጣ እስከ መጋቢት 19 Placement ማለት ምደባ ተማሪዎች እስከዛ ጨረሱ ከምደባ በዋላ ምንም እምንቀበለው ነገር የለም አሉ የተማሪ ትግስት ከ 2013 ሐምሌ ጀምሮ እስከ መጋቢት 2014 ድረስ ደረሰ ለተማሪዎች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዛሬ ሚያዚያ 2 /2014 / 8 ወር ላይ እንገኛለን ይሄን ሁሉ ጊዜ ጠብቀን እስካሁን እንኳን ልንመደብ የት እደምንማር ሳናውቅ ቁጭ ብለናል ድሮ ግንቦት ተፈትነው ሰኔ አርፈው ሐምሌ መጨረሻ ውጤት መቶ ነሀሴ መቁረጫ እና ምደባ ተደርጎ መስከረም አዲስ ዓመት ዩኒቨርሲቲ ጊቢዎች ጥሪ ያረጉ ነበር ያሁኑ ስቃይ ነው አዲስ ስልጣን እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ይሄ ለ 2013 ተፈታኞች በሙሉ መፅናናትን
👉 ውድ አንባቢያን ልብ እንድትሉ ምንፈልገው ይሄን ጽሁፍ ያዘጋጀነው ሚያዚያ 02 2014 ላይ ሆነን ነው ይህ ማለት የመጀመሪያው ዙር ተፈታኞች ፈተና ከጨረሱ አምስተኛ ወር ማለት ነው😢
#በጣም ያስጠላል😢
እባካችሁ ይሄን መልዕክት በትልልቅ ግሩፖች በትልልቅ ቻናል መልዕክት መቀበያ ቦቶች በመላክ ድምጻችንን እናሰማ🙏
ሚያዚያ 3 / 08/ 2014 ዓ. ም

🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
✍ በ @GTutorialclass ተፃፈ።
📌
Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
📌 የአጠናን መንገድ(ስልት)
እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
📌 የጊዜ አጠቃቀም
ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
📌 አለመሰልቸት
ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
📌 ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
📌
ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
✍ በ @GTutorialclass ተፃፈ።
📌
WorksheetWorsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
📌 የአጠናን መንገድ(ስልት)
እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
📌 የጊዜ አጠቃቀም
ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
📌 አለመሰልቸት
ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
📌 ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
📌
Googleለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ENG entra ( 200-2011).docx
316.6 KB
📚 Grade 12 English.
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2011 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2011 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
BIOLOGY 2000 - 2009.docx
155.4 KB
📚 Grade 12 Biology.
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2009 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2009 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
GRADE 12 PHYSICS ENTERANCE EXAM (2000 – 2011 E.C).docx
499.1 KB
📚 Grade 12 Physics.
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2011 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2011 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
chemistry 2000-2011.docx
438.8 KB
📚 Grade 12 Chemistry.
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2011 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Entrance Questions.
📚 2000 - 2011 EC በየምዕራፉ የተከፋፈለ ነው።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Tutorial class for all student✍️✍️
𝐴𝑙𝑙 𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔𝑠 𝑖𝑠 𝑝ossib𝑙e 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑟𝑒𝑎𝑑𝑖𝑛𝑔
https://t.me/GTutorialclass
Share this channel please 🙏🙏 share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
𝐴𝑙𝑙 𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔𝑠 𝑖𝑠 𝑝ossib𝑙e 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑟𝑒𝑎𝑑𝑖𝑛𝑔
https://t.me/GTutorialclass
Share this channel please 🙏🙏 share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Telegram
G-Tutorialclass
Impossible is possible with learning & reading.
በ video በ ቅርቡ
📚 Communicative English Skill I.
📚 Unit One - Study Skills.
📚 Grammar Focus - Present Perfect Tense.
📚 Targeted Group - First year University Students.
☑️Present Perfect Tense
🔰Affirmative form
I/we/they/you + have + V3.
He/She/It + has + V3
🎴Negative form
I/we/they/you+haven't+V3.
He/She/It + hasn't + V3.
🎁Question form
Have + I/we/they/you +V3?
Has + he/she/it + V3?
🍄Usage
🌹1⃣) to describe an event that happened in the past and are still true now because you can see the result.
📚 ከአሁን በፊት የተከናወነ አንድ ድርጊት ነበር፡ ታድያ ይኸ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚይታይ ወይም ያለ ከሆነ ፡ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት በ present perfect ይገለፃል።
📚 ማለትም ድርጊቱ ከአሁን በፊት(past) ነው ተከናውኖ ያለቀው ነገርግን የ ድርጊቱ ውጤት አሁን(present) ላይ የሚታይ ከሆነ ይኸን ድርጊት በ present perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው።
🎯 Example 1
📚 ትናንት 11:00 አካባቢ ከዛፍ ላይ ወደክ በመውደቅህ ምክንያት ታመህ ወይም ተሰብረህ ዛሬ አልጋ ላይ ተኛህ። ስለዚህ ትናንት ከዛፍ ላይ መውደቅህ ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው፡ በመውደቅህ ምክንያት ዛሬ ታመህ አልጋ ላይ መተኛትህ የትናንቱ ድርጊት ውጤት ነው። ዛሬ ታድያ ጓደኞችህ ምን ሁነህ ነው ብለው ቢጠይቁህ፡ ከዛፍ ላይ ወድቄ ነው ብለህ ነው ምትመልስላቸው። so,
🚼I have fallen from a tree.
📚 ታዲያ ብዙዎቻችን ድርጊቱ ማለትም ከዛፍ ላይ መውደቁ ትናንት ተከናውኖ ያለቀ ድርጊት ነው፡ ለምን በ simple past አይገለፅም የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። አሪፍ ጥያቄ ነው ነገርግን ማስተዋል ያለብን ነገር በትናንትናው ድርጊት ምክንያት ውጤቱ ማለትም ዛሬ ላይ ታሞ መተኛቱ ነው present perfect እንድንጠቀም ያደረገን። ነገር ግን ትናንት በመውደቁ ምክንያት ዛሬ ላይ ካልታመመ ጤነኛ ከሆነ፡ የትናንቱ ድርጊት አሁን ላይ የሚታይ ውጤት ስለለው በ simple past ይገለፃል። ልዩነቱ፡
🔘I have fallen from a tree.( አሁን ላይ ታምሜአለሁ ወይም ተሰብሬአለሁ ወይም የደረሰብኝ ጉዳት አለ ማለት ነው።)
🔘I fell from a tree.( አሁን ላይ የደረሰብኝ ጉዳት የለም እንደማለት ነው።)
🎯 Example 2
📚 ለምሳሌ ልጁ(the boy) መኪናውን አፅድቶ ጨርሷል። እና አሁን መኪናው ፅድት ብሎ አዲስ መስሏል። ተመልከቱ ልጁ መኪናውን አፅድቶ ጨርሷል ማለትም ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው። ነገር ግን ውጤቱ ማለትም መኪናው ፅድት ብሎ አዲስ መምሰሉ አሁን ላይ የሚስተዋል የሚታይ ነው። ስለዚህ
🍄 The boy has cleaned the car. It looks new again.
🌹2⃣) to describe an event that happened a few minutes ago.
📚 ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ። ማለትም ከ 10 ደቂቃ በፊት፡ ከ 15 ደቂቃ በፊት፡ ከ 20 ደቂቃ በፊት፡ ከ 5 ደቂቃ በፊት ወዘተ የተከናወኑ ድርጊቶችን ለመግለፅ present perfectን እንጠቀማለን ።
🎯 Example
📚 የ Arsenal ና chelsea ን ጨዋታ DSTV ቤት ሔደህ አየህ፡ ጨዋታው በ Arsenal አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ጨዋታው አልቆ ከ 20 ደቂቃ በሗላ ጓደኛህ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ፡ ድርጊቱ ከትንሽ ደቂቃ(ከ 20 ደቂቃ) በፊት የተከናወነ ስለሆነ በ prsent perfect ትገልፀዋለህ።
🔘Arsenal has won the match.
ነገር ግን ጨዋታው ካለቀ ከ አንድ ቀን ምናምን በሗላ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምትገልፀው።so,
🔘Arsenal won the match.
🌹3⃣) to describe an event that started in the past and is still happening now.
📚 ካሁን በፊት ሲከናወን የነበረ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ present perfect ን እንጠቀማለን።
📚 እዚጋ ታድያ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም ፡ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ
ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ ደግሞ 'Since' ን እጠቀማለን።
📚 እንዲሁም ካሁን በፊት(past) ሲከናወን የነበረ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊት መሆኑን ለማመልከት So far , till now , up to now የመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን። ትርጉማቸውም 'እስካሁን' ማለት ነው።
🎯 Example
📚 Million የ computer science መምህር ነው። computer science ን ከ 2006 ጀምሮ ለ 8 አመት አስተምሯል አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል። ስለዚህ😎
🔘Million has taught computer science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሯል፡ አሁንም እያስተማረ ነው።)
🔘 Million has taught Computer Science since 2006.( ከ 2006 ዐ.ም ጀምሮ እስካሁን እያስተማረ መሆኑን።)
📚 እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር million ከ 2006 ጀምሮ ለ 8 አመት አስተምሮ አሁን ላይ ግን ሌላ ስራ ይዞ ይኸን ትምህርት የማያስተምር ከሆነ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምንገልፀው።
🔘Million taught Computer Science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሮ ነበር አሁን ላይ ግን እያስተማረ አይደለም።)
🍄 Million ከ 2006 ጀምሮ እስካሁን computer science እያስተማረ መሆኑን ለመግለፅ ደግሞ👇
⏲ Million has taught computer science so far.(million እስካሁን CS እያስተማረ ነው) በ so far ቦታ till now ወይም up to now ን መጠቀም እንችላለን።
@Aconcise