ትምህርት ሚኒስቴር ላይ የተማረ የሰው ሀይል አለመኖር ስራዎችን በዕቅድ ና በስሌት ከማከናወን ይልቅ በግዴለሽለት ማከናወን ና መርህ አልባነት መሆን መዘዙ👇
"‼️ ትውልድ ‼️
-----------------------
ትምህርት ሚንስቴር የ 2013/14 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላይ #በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግፍ ነው የሰራው።
1- ገና ሲጀመር የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ያለ ምንም #ስርቆት ከተጠናቀቀ በሗላ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ማለፊያውን በጣም ዝቅ በማድረግ ወዳቂውን ተማሪ እንደገፍ ማሳለፍ።
2- በ11ኛ ክፍል የት/ት ዘመን 2012 በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ 2ኛው ሴሚስተር #ሳይማሩ ቀርቷል፣ እንዲሁ ተማሪዋቹ ከ8 ወር በላይ ያለ ት/ት ቤታቸው እንዲቀመጡ ተደርጓል። እናም ተማሪዎች በ2013 አ/ም የ11ኛ ክፍልን #ሳይጨርሱ 12ኛ ክፍል እንዲገቡ ተደረገ።
4- ከዛም የመንግስት ት/ት ቤት ተማሪዎች 12ኛ ክፍልን ሲማሩ ግን እንደድሮው በተከታታይ ቀናት አልነበረም፤ በሳምንት #ሶስት ቀናት ነበር የተማሩት፣ በተመሳሳይ የግል ት/ት ቤቶች ግን #ሙሉ ሳምንቱን አንድም ቀን ሳይዘሉ ነበር ሲያስተምሩ የከረሙት።
5- ይህ ታድያ ለአብዛኞቹ የመንግስት ት/ት ቤቶች መፅሀፍትን ለመጨረስ #በቂ ጊዜ አልነበረም። በግል ት/ት ቤቶች ግን መፅሀፍትን በተያዘላችው ጊዜ መጨረስ ችለዋል።
6- በተለይ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ #Economics ት/ት ብዙ ወራትን በምንበብ ቢያሳልፉም በመጨረሻ ልፋታቸው #ከንቱ ሆኗል።
6- እንዲሁም በ2013 በተቀሰቀሰው ጦርነት፥ በጦርነት አካባቢዎች የነበሩ #ተማሪዎች ለጥናት እና ለመማር ማስተማር አስችጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ነበር ያሳለፉት።
እንደ ከዚ በፊቱ መንግስት የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት #የኢንትርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ይዘጋል ተብሎ ሲጠበቅ ነበር። ነገር ግን አገልግሎቱ በ #VPN እንዲሰራ ተደርጎ ነበር።
ፈተናዎቹ ሲሰጡ በነበረው መጭበርበር ሙሉ በሚባል ደረጃ ፈተናዎቹ በተለያዩ ማህበራዊ ድህረገፃች #ተለቀቁ።
ላንብብ ብሎ ደብተሩን የያዘው ተማሪ እንደ ጅል ጥናቱን ትቶ ስልኩን ይዞ የነበረው እንደ ብልህ ነው የታየው። ፈተናዎች በ #Telegram #tiktok... በስርአት በቀይ እስብርቶ መልሳቸው ተከቦበት ነበር የወጡት። ከዚህም ባለፈ ፈተናዎቹ ከባድ ነበሩ የመንግስት ተማሪዎች በፍፁም #ያልተማሯቸው የ 11ኛ ክፍል 2ኛ ሴሚስተር እና እና የ12ኛ ክፍል ጥያቄዎች ተካተውበት ነበር።
ታድያ ይህን ሁሉ በመረዳት መንግስት ተማሪዎችን መርዳትና መደገፍ ሲገባው ጭራሽ ማለፊያው ታይቶ #በታሪክ የማይታዋቅ ሆኗል።
ከዚህም ይባስ ተብሎ በመጨረሻ ቀን የተሰጠው #የCIVIC ፈተና በቀን ብዛት ወሬው ደርሶት ከተለቀቀው የሰራው ምስኪኑ ተማሪ ስለበዛ #የCIVIC ፈተና እንዳይያዝ ተደረገ።
ማለትም ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ #600 እንዲያዝ ፤ ለማህበራዊ ሳይንስ ከ #500 እንዲያዝ ሆነ።
አስተውሉ👇
ማለፊያ ለወንድ በ ተፈጥሮ ሳይንስ #363
ይህ ማለት ፈተናው ከ 700 የሚያዝ ቢሆን ማለፊያ #423 ሊሆን ነው ማለት ነው።
ከዚ በፊት የሚታወቀው የግል ሴክተሩ በደንብ እንዲሰራበት ማለፊያ ዝቅ ሲደረግ ነበር ባሁኑ ግን እንዲያውም #300 ሆኗል።
#የደሀ ልጅ ጎዳና ላይ ይውደቅ የሚል ውሳኔ ተላልፏል። ከአንድ ት/ት ቤት እንዴት ሁሉም ተማሪ ይወድቃል? በአሁኑ የታየው እንግዲ ይሄው ነው ከአንድ ት/ት ቤት አንድም ሰው ማለፍ ያልቻሉባቸው ብዙ የ መንግስት ት/ት ቤቶች ናቸው።
ተማሪ እንዳይማር የሚደረግበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።
@GTUTORIALCLASS

Feldman's book of Psychology.pdf
60.2 MB
🔷 Feldman Psychology Reference Book.
🔷 በ MoSHE የተዘጋጀው የ Psychology Module እንደ ማጣቀሻነት የተጠቀመው ይህን መፅሀፍ ነው። ከ ሞጁሉ የበለጠ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ይህን መፅሀፍ ተጠቀሙ።
✅ Click here to get more educational information.
📌 Join and Share 👇👇👇
@Aconcise

a-concise-introduction-to-logic-hurley-7th-ed2.pdf
3.3 MB
🔶
Hurley - A Concise introduction to Logic🔷
7th edition🔶 እጅግ በጣም ጠቂሚ የሆኑ ኖቶች ና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic
and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚያደርግ ብቸኛው መፅሀፍ ነው።🔷 Click here to get More Educational Information.
📌 Join and share 👇👇
@Aconcise
@Aconcise
Hurley - A Concise Introduction To Logic 13th ed 2018.pdf
10.6 MB
🔶
🔷
🔷 Click here to get More Educational Information.
📌 Join and share 👇👇
@Aconcise
@Aconcise
Hurley - A Concise introduction to Logic🔷
13th Edition , Latest Edition.
🔶 እጅግ በጣም ጠቂሚ የሆኑ ኖቶች ና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and` Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚያደርግ ብቸኛው መፅሀፍ ነው።🔷 Click here to get More Educational Information.
📌 Join and share 👇👇
@Aconcise
@Aconcise
❤1
#ይሄ ቻናል እንደ ድሮ active እንዳልሆነ አውቃለሁ..
ውዴ የቻናሌ ቤተሰቦች በመጀመርያ ከልቤ ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋለሁ....
#active ያልሆነበት ምክንያት እኔ እንደ ድሮ social media ላይ ብዙ ሰአት አልቆይም plus በዝህ ትምህርት አለ ከትምህርት ውጪ ሌላም ........
ይሄ ቻናል ከ 5 በላይ admin ቢኖረውም ግን #adminochu በትምህርት ምክንያት መሰለኝ active አይደሉም😔...
So አዲስ admin ልንመርጥ ስለሆነ admin መሆን የምትፈልጉ ልጆች ተዘጋጁ.....
እንደ ድሮ ዝም ብለን admin አናደርግም ...admin ምናደርገው ከኛ ጋ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ plus አብረውን የምዘልቅ...
#Criteria admin ለመሆን..
👉ከዝህ በፊት telgram ላይ admin ሆኖ የምያውቅ
👉ሰውን ለመርዳት ፍቃደኛ የሆነ
👉የተለየ idea ያለው ( እዝህ ቻናል ላይ ይሄን ብንሰራ ....)
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
ሌላው ደሞ
በቅርቡ tiktok ልንጀምር ስልሆነ የተለየ idea ያላችሁ ልጆች inbox🤙
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️

📚#inbox የተላከልን ስለ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ❗️
"እስኪ
ስለ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዮኒቨርሲቲ
ትንሽ ነገር ልንገራችሁ
1.በቅርቡ ነው university የሆነው
እኔ
ፍሬሽ ተማሪ ነኝ
Natnael እባላለሁ
CGPA 3.96 አለኝ
ግን
ምን ያረጋል
ሚመረጥ ደህና የሆነ ፊልድ የለም
ገና ወደ ግቢ ሳንገባና
ከገባን በኋላ
የተባልነው ይለያያል
አሁን
ዲፓርትመንት
ይለያያል
በቃ ያሉት ዲፓርትመንቶች
10 ናቸው
be Natural ማለት ነው
Computer Science
Ena Architecture
Keza 4 teaching
Sport science
Environmental science
Urban land management
Urban land transport bicha
new
ግን ገና ግቢ
ሳንገባ
Health Science field አሉ ተብለን ነበር
menelik II Hospital lay
ግን አሁን online ላይ
እነዚህ ብቻ ናቸው
Cs Ena Arch
Be Coc
ተመርጠዋል
እኔ እነሱን ስለማልፈልግ
አልተወዳደርኩም
አሁን ግን ሚጠብቀኝ ነገር ፈጣሪ ይወቅ
እና
እስኪ በየ ቻናሉ
ተናገሩ
ግቢውን እስኪ
እናጠያይቀው
በናንተ ቻናል
አስተላልፉት
እስኪ
በግቢው ድክመት ምክንያት
እኛ
ማንፈልገውን ዲፓርትመንት መማር አለብን እንዴ"
📌 Join and Share 👇👇👇
@GTutorialclass
"እስኪ
ስለ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዮኒቨርሲቲ
ትንሽ ነገር ልንገራችሁ
1.በቅርቡ ነው university የሆነው
እኔ
ፍሬሽ ተማሪ ነኝ
Natnael እባላለሁ
CGPA 3.96 አለኝ
ግን
ምን ያረጋል
ሚመረጥ ደህና የሆነ ፊልድ የለም
ገና ወደ ግቢ ሳንገባና
ከገባን በኋላ
የተባልነው ይለያያል
አሁን
ዲፓርትመንት
ይለያያል
በቃ ያሉት ዲፓርትመንቶች
10 ናቸው
be Natural ማለት ነው
Computer Science
Ena Architecture
Keza 4 teaching
Sport science
Environmental science
Urban land management
Urban land transport bicha
new
ግን ገና ግቢ
ሳንገባ
Health Science field አሉ ተብለን ነበር
menelik II Hospital lay
ግን አሁን online ላይ
እነዚህ ብቻ ናቸው
Cs Ena Arch
Be Coc
ተመርጠዋል
እኔ እነሱን ስለማልፈልግ
አልተወዳደርኩም
አሁን ግን ሚጠብቀኝ ነገር ፈጣሪ ይወቅ
እና
እስኪ በየ ቻናሉ
ተናገሩ
ግቢውን እስኪ
እናጠያይቀው
በናንተ ቻናል
አስተላልፉት
እስኪ
በግቢው ድክመት ምክንያት
እኛ
ማንፈልገውን ዲፓርትመንት መማር አለብን እንዴ"
📌 Join and Share 👇👇👇
@GTutorialclass
A+ Tutorial Class❗️
📚 በሺዎች የሚቆጠሩ የአምና የመጀመሪያ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተደምመውበታል። ከ 4 - 3.7 ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበውም ወደ ሚፈልጉት ዲፓርትመንት ተቀላቅለውበታል። ታዲያ ይህ Tutorial Class አዳዲስ ባህርያቶችን ና ዘውጎችን በማካተት ለ ዘንድሮ አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እነሆ የምስራች መልዕክት አለው።
የዘንድሮ Freshman ተማሪ ናችሁ❔
የምትፈልጉትን የትምህርት ዘርፍ መግባት ቀላል እንዳይመስላችሁ❕ካሉት ተማሪዎች ጋር ከባድ ውደድር ስላለ ውጤት በደንብ መስራት ይጠበቅባችኃል።
📌በግቢ የሚያጋጥማችሁን ፈተና ሁሉ በብቃት መወጣት የሚፈልግ ማነው?
ወደ ግቢ ከገባችሁበት ቀን ጀምሮ እስከምትወጡበት ጊዜ ድረስ የተለያዩ ብዙ ፈተና ያጋጥሟቸዋል። የአየሩ፣ የምግብ፣አለመስማማት፣ ዶርም ውስጥ የሚፈጠሩ ግጭቶች፣ የዉጤታችሁ መውረድ [ከሁሉ የበለጠው ፈተና ይሄ ነው፥ ተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ሲያመጡ ተስፋ ለመቁረጥና ለተለያዩ ሱሶች ይዳረጋሉ።]
በባህር ውስጥ አሳ🦈 ብቻ ሳይሆን እባብም🐍 እንዳለ አትርሱ፥ በግቢም መልካም ነገሮች እንዳሉ ሁሉ ብዙ የሚያሰናክሉና የሚያዘናጉ ነገሮች አሉ።
📌የጥናት መንገዶችን ማወቅ የሚፈልግ?
ሲጠና ዝምብሎ አይጠናም። ጥናት ምቹ ጊዜ፥ ቦታና ምቹ የማጥኛ ማቴሪያል ያስፈልጓል። በምን ጊዜ ነው ማጥናት ያለብኝ? ቀን ወይስ ሌሊት? በየትኛው ሰዓት ባነብ ይጠቅመኛል? እና ደግሞ Library ወይስ Dorm ላንብብ? የሁለቱ ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድነው? ምን አይነት ማቴሪያሎችን፣ ሞጁሎችን ልጠቀም? አሪፍ Reference መፅሃፍቶች 📚 የትኞቹ ናቸው የሚለውን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋችኋል።
📌በውስጣችሁ ያለውን Passion [የውስጥ ፍላጎት] ማወቅ እንዲሁም ወደ ስራ መለወጥ የሚፈልግ?
በዚህ ዘመን ያለው የትምህርት ስርዓት በዘረጋላችሁ መንገድ ብቻ መሄድ የለባችሁም። ነገር ግን በውስጣችሁ ያለውን Passion ወደ Profession በመቀየር በግቢ ሳላችሁ በገንዘብም💵 ሆነ በLife Skill✨ ተፅዕኖ መፍጠር ይኖርባችኋል። ስራ ለመያዝና ገንዘብ ለማግኘት እስክትመረቁ👨🎓 ድረስ መጠበቅ የለባችሁም። አሁን ላይ እንዴት ነው Skill'አችሁን አዳብራችሁ ለራሳችሁ ስራ መፍጠር የምትችሉት? ሁሌ Class እየተመላለሰ የሚማር፣ የቤት ስራ፣ አሳይመንት፣ፈተና የሚሰራ ተማሪ ብቻ አትሁኑ። ይህ የተለመደ ህይወት ነው። እራሳችሁን ፈልጋችሁ ማግኘት አለባችሁ።
እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች አሰላስሏቸው። በግቢ ቆይታችሁ በዋናነት የሚያስፈልጓችሁ ናቸው።
👉A+ Tutorial Class.
አምና ለብዙ ተማሪዎች መከታ የሆነና ብዙዎችን በ ዩኒቨርሲቲ Academic🧑🏫👨🏫 ትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ የረዳቸው ድንቅ የTutorial Class ነው። የግቢ መምህሬኖች እንኳን ለማስረዳት የሚቸገሩባቸው የትምህርት ክፍሎች ይህ tutorial class ብትንትን አድርጎ በማስተማር ብዙዎችን ለቁም ነገር አብቅቷል። ምን ይሔ ብቻ ቀጥታ ፈተና የሚወጡ ትምህርቶችን በማስተማር ና በመጠቆም ብዙዎችን እጃቸውን በአፋቸው እንዲጭኑ አድርጓል።
ምዝገባ በቅርብ ቀን ይጠብቁን❗️
Registration Coming Soon!
ጥያቄም ካላችሁ በዚህ @Ucan_ScoreBot አድርሷቸው።
@GTutorialclass
መልካም የግቢ ቆይታ❕
📚 በሺዎች የሚቆጠሩ የአምና የመጀመሪያ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተደምመውበታል። ከ 4 - 3.7 ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበውም ወደ ሚፈልጉት ዲፓርትመንት ተቀላቅለውበታል። ታዲያ ይህ Tutorial Class አዳዲስ ባህርያቶችን ና ዘውጎችን በማካተት ለ ዘንድሮ አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እነሆ የምስራች መልዕክት አለው።
የዘንድሮ Freshman ተማሪ ናችሁ❔
ከእናንተ መሃል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የማይፈልግ ማነው?
📌በመጀመሪያ ዓመት ዩኒቨርስቲ ቆይታው ጥሩ ውጤት [CGPA] አስመስግቦ የሚፈልገውን Department መግባት የሚፈልግ?የምትፈልጉትን የትምህርት ዘርፍ መግባት ቀላል እንዳይመስላችሁ❕ካሉት ተማሪዎች ጋር ከባድ ውደድር ስላለ ውጤት በደንብ መስራት ይጠበቅባችኃል።
📌በግቢ የሚያጋጥማችሁን ፈተና ሁሉ በብቃት መወጣት የሚፈልግ ማነው?
ወደ ግቢ ከገባችሁበት ቀን ጀምሮ እስከምትወጡበት ጊዜ ድረስ የተለያዩ ብዙ ፈተና ያጋጥሟቸዋል። የአየሩ፣ የምግብ፣አለመስማማት፣ ዶርም ውስጥ የሚፈጠሩ ግጭቶች፣ የዉጤታችሁ መውረድ [ከሁሉ የበለጠው ፈተና ይሄ ነው፥ ተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ሲያመጡ ተስፋ ለመቁረጥና ለተለያዩ ሱሶች ይዳረጋሉ።]
በባህር ውስጥ አሳ🦈 ብቻ ሳይሆን እባብም🐍 እንዳለ አትርሱ፥ በግቢም መልካም ነገሮች እንዳሉ ሁሉ ብዙ የሚያሰናክሉና የሚያዘናጉ ነገሮች አሉ።
📌የጥናት መንገዶችን ማወቅ የሚፈልግ?
ሲጠና ዝምብሎ አይጠናም። ጥናት ምቹ ጊዜ፥ ቦታና ምቹ የማጥኛ ማቴሪያል ያስፈልጓል። በምን ጊዜ ነው ማጥናት ያለብኝ? ቀን ወይስ ሌሊት? በየትኛው ሰዓት ባነብ ይጠቅመኛል? እና ደግሞ Library ወይስ Dorm ላንብብ? የሁለቱ ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድነው? ምን አይነት ማቴሪያሎችን፣ ሞጁሎችን ልጠቀም? አሪፍ Reference መፅሃፍቶች 📚 የትኞቹ ናቸው የሚለውን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋችኋል።
📌በውስጣችሁ ያለውን Passion [የውስጥ ፍላጎት] ማወቅ እንዲሁም ወደ ስራ መለወጥ የሚፈልግ?
በዚህ ዘመን ያለው የትምህርት ስርዓት በዘረጋላችሁ መንገድ ብቻ መሄድ የለባችሁም። ነገር ግን በውስጣችሁ ያለውን Passion ወደ Profession በመቀየር በግቢ ሳላችሁ በገንዘብም💵 ሆነ በLife Skill✨ ተፅዕኖ መፍጠር ይኖርባችኋል። ስራ ለመያዝና ገንዘብ ለማግኘት እስክትመረቁ👨🎓 ድረስ መጠበቅ የለባችሁም። አሁን ላይ እንዴት ነው Skill'አችሁን አዳብራችሁ ለራሳችሁ ስራ መፍጠር የምትችሉት? ሁሌ Class እየተመላለሰ የሚማር፣ የቤት ስራ፣ አሳይመንት፣ፈተና የሚሰራ ተማሪ ብቻ አትሁኑ። ይህ የተለመደ ህይወት ነው። እራሳችሁን ፈልጋችሁ ማግኘት አለባችሁ።
እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች አሰላስሏቸው። በግቢ ቆይታችሁ በዋናነት የሚያስፈልጓችሁ ናቸው።
በተጨማሪ እኚህንና የተለያዩ ፈተናዎችን ለመቆጣጠር [Handle ለማድረግ]፣ የተለያየ ምክር ሲያስፈልጋችሁ፣ በትምህርታችሁና በህይወታችሁ ስኬታማ ለመሆን ከፈጣሪ በተጨማሪ ከጎናችሁ ሆኖ የሚያበረታታችሁ ሊኖር ያስፈልጋል።
እናም እንዲህ አይነቱን አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች በዚህ ዘመን እምብዛም ናቸው። አሁን ካሉትም ውስጥ በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪና ተወዳጅ የሆነውን እናስተዋውቃችሁ👉A+ Tutorial Class.
አምና ለብዙ ተማሪዎች መከታ የሆነና ብዙዎችን በ ዩኒቨርሲቲ Academic🧑🏫👨🏫 ትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ የረዳቸው ድንቅ የTutorial Class ነው። የግቢ መምህሬኖች እንኳን ለማስረዳት የሚቸገሩባቸው የትምህርት ክፍሎች ይህ tutorial class ብትንትን አድርጎ በማስተማር ብዙዎችን ለቁም ነገር አብቅቷል። ምን ይሔ ብቻ ቀጥታ ፈተና የሚወጡ ትምህርቶችን በማስተማር ና በመጠቆም ብዙዎችን እጃቸውን በአፋቸው እንዲጭኑ አድርጓል።
ምዝገባ በቅርብ ቀን ይጠብቁን❗️
Registration Coming Soon!
ጥያቄም ካላችሁ በዚህ @Ucan_ScoreBot አድርሷቸው።
@GTutorialclass
መልካም የግቢ ቆይታ❕
👍1
እኛ የተማርነው:-
* እኛ የተማርነው ጦርነት ምን እንደሆነ ነው።
* እኛ የተማርነው ወድቆ መነሳትን እና ጠላትን ድል ማድረግን ነው።
* እኛ የተማርነው እናንተን ከባርነት አላቀን በደማችን ነፃ ማውጣትን ነው።
* እኛ የተማርነው ህግ ማስከበርና ሞራል ያለው ትውልድን ማስቀጠልን ነው።
* እኛ የተማርነው አገር ተወራ ጣር ውስጥ በገባች ጊዜ የአባቶቻችን ልጆች ሆነን አገር ማትረፍን ነው!
* እኛ የተማርነው አገርና ህዝብን ለማስቀጠል መሳሪያ መፍታትና መግጠምን ነው።
* እኛ የተማርነው ሞቶ ማኖርን ነው።
* እኛ የተማርነው የስናይፕር፣ የድሽቃ፣ የክላሽ፣ የብሬንና የሌሎችን መሳሪያ አተኳኮስን ነው።
* እኛ የተማርነው የመድፍ ጩኸት፣ የጥይት፣ የድሽቃና ብሬን ድምፅ መለየትና ምን ያህል ርቀት ተጉዘው ጠላትን ይመታሉ የሚለውን ነው።
*እኛ የተማርነው ቆረጣ፣ መቆረጥን፣ መማረክንና ፅናትን ነው።
* እኛ የተማርነው የህዝቡን ሞትን በሞታችን ቀይረን ማኖርን ነው።
* እኛ የተማርነው እንደ መሃል አገር ተማሪዎች ቁጭ ብለን ሳይሆን:- አስከሬን ስንቀብር፣ ቁስለኛ ስናነሳ፣ ሬሽን ተሸክመን ዳገት ቁልቁለት ስንወጣና ስንወርድ፣ ለወታደር ደጀን ሆነን ይቺን ቀን ማምጣትን ነው።
* እኛ የተማርነው ብዙ የሰቀቀን ቀናትን ማለፍን ነው። ስለዚህ እኛ የተማርነውና ተፈትነን ያለፍነው በቶን እሳት ነው። እንደ ሌሎች አገራችን ልጆች ታዳጊዎች እድለኞች ሆነን ተረጋግተን አልተማርንም። ይህንን ከግምት ውስጥ የማያስገባ መንግስት ይኖር ይሆን?
ይህን የምለው የአማራ ተማሪዎችን ሰቀቀን ወደ እኔ ሳመጣውና የእነሱን ትንፋሽ ስተነፍስ ነው። እናም መንግስት የታዳጊዎችን ህይወት እንዳያበላሽ እንደገና ነገሮችን መመልከት አለበት። አመሰግናለሁ
© ሔቨን ዮሐንስ

ታህሳስ 12/2014****
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ አቅም ማነስ ላለባቸው ተማሪዎች የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል።
ድጋፎቹ እየተደረጉ ያሉት ከበርካታ ቅን ኢትዮያዊያን በሚደረግ ድጋፍ ሲሆን ከአሁን በፊት በዩኒቨርሲቲያችን ማህበራዊ ሚድያ አድራሻዎች የበጎ ፈቃደኞች ስም ዝርዝር መለጠፋችን ይታወሳል።
በዛሬው እለትም (ታህሳስ 12/2014) በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ፤ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ሀብት በማፈላለግ ከኩደጃ ትሬዲንግ ባገኙት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ቁሳቁስ በሰሜኑ የሀገራችን ቤተሰብ ለተፈናቀለባቸዉ ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ድጋፍ ተደርጓል። ፡
በድጋፉ ወቅት የተገኙት የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፍ የሆኑት አቶ ዮሀንስ ጳዉሎስ ድጋፉ ቀጣይነት የሚኖረው እንደሆነ በመግለጽ በሀገራችን በሰሜኑ ክፍል የደረሰዉን ችግር በተባበረ ክንዳችን እንወጣለን ሲሉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡
//በዩኒቨርሲቲያችን ስም የሰብአዊነት ሀላፊነታችሁን እየተወጣችሁ ላላችሁ ወገኖቻችን፤ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የክብር መዝገብ ውስጥ ተፅፋችኋል❤//
*እውቀት ለለውጥ*
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
🔰@Freshstudents 🔰
♥️@Freshstudents ♥️