G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#AssosaUniversity

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በተቋሙ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

👍👍👍 https://readingforknown👌👌
ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ወንድና ሴት ተማሪዎች
📚 የ45ቱንም ዮኒቨርስቲዎች መረጃ ፦

💡 በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙት 45ቱም ዮኒቨርስቲዎች የተጣራ መረጃ የያዘ ፋይል በቦቱ ተቀምጧል ፤ ምደባ የደረሳችሁ ዮኒቨርሲቲ በቅጡ ሳታውቁ እንዳትንገላቱ ፤ ምንም ኖህ ሳይኖራችሁ እንዳትጓዙ ስለዮኒቨርስቲዎችን ሙሉ መረጃ ማለትም ፦

✏️ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው ፦
✏️ የአየር ሁኔታው ፦
✏️ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፦
✏️ የሚሰጡት ፊልድ
✏️ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ
✏️ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ
✏️ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል
✏️ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው
✏️ ስለ ዶርም ምቹነት
✏️ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ
✏️ ስለ ሽንት ቤት
✏️ ስለ ውሃ እና መብራት
✏️ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት

📚 ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ታገኙበበታላችሁ ።( ወልዲያ ፤ አሶሳ እና ጋምንቤላ በቅርቡ የሚካተቱ ይሆናል)


🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass


💡 ለNaturalም ሆነ social የመጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጡት 9ኙ የfreshman course መፅሀፍትን በpdf አዘጋጅተናል ፤ በጨማሪም ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተወጣጡ HANDOUT ተዘጋጅቷል ፤ የዘንድሮ ፍሬሾች በ2 ወር ውስጥ የ6 ወር የሚሰጥ ኮርስ ነው የምትጨርሱት በጣም ነው የምትጨናነቁት ፤ ከአሁኑ ማንበብ ይኖርባቹሃል ፤ እኛም ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ አጫጭር ኖቶች በየ ኮርሱ አደረጅተን ፤ በጣም ምርጥ የኮርስ አጋዥ መፅሀፍትንም ጭምር በቦቱ አዘጋጅተናል ፤ በኅላ ውጤቴ ወረደብኝ የማልፈልገው ፌልድ ተሰጠኝ ብሎ ከማልቀስ አሁኑኑ ዝግጅት መጀመር ግድ ነው ፤ ለዝግጅት ብቁ የሚያረጉ መፅሀፎች ከኛ ዘንድ አሉ ።

🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass



📚 የቁጥር ትምህርቶች የግቢን ውጤት በእጅጉ ያበላሻሉ ፤ ጥሩ ግሬድ ለማምጣት ከአሁኑ መለማመድ ያስፈልጋል ፤ እኛም ለmaths physics እና Economics ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ በየሳብጀክቶቹ 400+ የሆኑ ጥያቄዎች አዘጋጅተናል ፤ በተቻለ አቅም ለሁሉም ሳብጀክቶች Worksheet አሰናድተን ፤ የእናንተን ተሳትፎ እንጠብቃለን ።


🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass



💡 የጂኒየስነት ሚስጢር በሚል አርዕስት የዘ ካንፓስ ቻናል ቀለሜ ተማሪዎች ስለ ፈተና አሰራር ፤ ስለ አጠናን ስልት ፣ የፈለጣ ትምህርቶች አሰራር (MATHS እና PhYSCHIS እንዲሁም ECONOMICS እንዴት ይሰራሉ ፤ ብዙ ተማሪዎች ያልተተገለጠላቸው የቀለሜነት ሚስጥር እና ብዙ ነገሮች በድምፅ እና ፁሁፍ በቦቱ ለማካተት ተሞክሯል ።

🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass


💡በ ካንፓስ Tip የግቢን እውነተኛ ህይወት በ50+ ፁሁፎች አይተናል ፤ እነዚህ እና አዳዲስ Tipዎች ተጨምረው ፤ ለሴቶችም በ7 ክፍል የሰጠነውን ምክር በቦታችን አካተናል ።


🔎 በነፃ ይጠቀሙ @Tutorialclass


💡 የ ዘካንፓስ ቀለሜ 600+ ያመጡ ልጆችንም ቃለ - መጠይቅ አርገንላቸው ፤ አዳምጡት ታተርፉበታላችሁ ።


💡 እንደ መዝናኛም ATC ገፆች ያገኘነውን የፍሬሽነቴ ትውስታ በሚል ተማሪዎች ፍሬሽ ሆነው የገጠሟቸው አዝናኝ ታሪኮች በድምፅ እና በፁሁፍ አሰናድተናል ።

🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass


በቅርብ ቀናት ደሞ ...!


📍 Exam paper ፦

📚 ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ mid እና Final examዎች በሁሉም የትምህርት አይነቶች ይዘን የምንቀርብ ይሆናል ።


📍 የድምፅ ቲቶሪያል ፦

📚 ለፍሬሾች በልዮነት የተዘጋጀ የድምፅ ቲቶር በተለይ ደግሞ ብዙዎች ለሚቸገሩባቸው የቁጥር ትምህርቶች ትኩረት ሰጥተን እያሰናዳ ነው ፤ በቅርብ ቀናት ይጠብቁን ።


🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass


=============

አብዛኞቹ ቻናሎች ከዚህ ቦት ነው Copy past የሚያደርጉት ተጠቀሙበት[ ከዚህ በፊት ካላገኛችሁት ] ባለቤትነቱ የ ዘ ካምፖስ ነው !
==============


ውብ የካንፓስ ቆይታ ከ Tutorial class ymechal ጋር !
========================
🎗 ቻናላችንን ለመቀላቀል @GTutorialclass
🎗 ለፍሬሽ ማን pdf እና worksheet @GTutorialclass
🎗ለመወያየት @Gtutorialclass
👍1
📚 Civics Mid Exam.

📚 Credit - Dit@ Abel

🎯 @GTutorialclass
📚 Civics

📚 Mid Exam

🎯@GTutorialclass
📚 Anthropology

📚 Mid Exam

🎯@GTutorialclass
AAU std

🆕
English vocabulary
Unit 1-5

♻️Qesem_premium

@GTutorialClass